cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegaciĂłn. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Maraki News

Addisababa, Ethiopia🇪🇹 👇ማስታወቂያ ለማሰራት @Adis_pro ✔

Mostrar mĂĄs
Advertising posts
123 596Suscriptores
+10324 hours
+2567 days
-99530 days

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ይህንን ያውቃሉ ?? በመካከለኛው ዘመን ጀርመናውያን አንድ አስደናቂ እና አስገራሚ ልምምድ ነበራቸው ይሄም በወቅቱ በጥርስ ህመም የሚሰቃዩ ሰዎች ከጥርስ ህመም ለመፈወስ አህያ ይስሙ ነበር ምክንያቱም በጊዜው አህያን መሳም ለጥርስ ህመም እንደ መድሃኒት ይታመን ስለነበረ ነው እንደዛሬ ለምግብነት ሳትወል። ☑️ @MarakiNews ☑️
Mostrar todo...
👍 6
🌟 Join Our Team! 🌟 We are looking for individuals to join our Telegram channel as News Posters! As a News Poster, you'll be responsible for sharing engaging content with our audience. 👉 Responsibilities: - Post news updates regularly on our Telegram channel. - Ensure content is engaging, relevant, and of high quality. - Collaborate with the team to brainstorm and develop content ideas. - Maintain consistency in posting schedule. 💼 What We Offer: - Flexible working hours. - Opportunity to work remotely. - Competitive compensation. To apply, simply send a message to @Adis_pro with a brief introduction and why you're interested in joining our team. ☑️ @MarakiNews ☑️
Mostrar todo...
👍 3❤ 1
ኢትዮጵያ ፤ የአፍሪካ ዋንጫ ለማዘጋጀት እቅድ እንዳላትና ለእርሱም እየሰራች ነዉ ተባለ ኢትዮጵያ በሚቀጥሉት አመታት የአፍሪካ ዋንጫ ውድድርን እንድታዘጋጅ ለማድረግ እየተሰራ እንደሚገኝ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር አቶ ቀጄላ መርዳሳ መናገራቸውን ዳጉ ጆርናል ታዝቧል። የአፍሪካ ዋንጫን እ.ኤ.አ በ 2029 ወይም በ2031 ለማዘጋጀት እየሰራን ነው ያሉት ሚኒስትሩ ለእቅዱ መሳካትም ቢያንስ ስድስት ደረጃቸውን የጠበቁ ስታዲየሞች አስፈላጊ መሆናቸውን ጠቁመዋል። ካፍ ከዚህ በፊት ያልነበሩ አዳዲስ መስፈርቶችን በማስቀመጡ ኢትዮጵያ አንድም ደረጃውን የጠበቀ ስታዲየም እንዳይኖራት አድርጓል ሲሉም አቶ ቀጀላ መርዳሳ አስረድተዋል። ኢትዮጵያ የካፍን ደረጃ የሚመጥኑ ስታዲየሞች የሌላት በመሆኑ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ረዘም ላሉ ጊዜያት ከሀገሩ ዉጪ ለመጫወት ተገድዶ የነበረ መሆኑ ይታወቃል። የዉድድሩ አዘጋጅ ሀገራት ቢያንስ ስድስት ስታዲየሞችን እንዲያዘጋጁ ካፍ ቢያዝም ኢትዮጵያ በዚህ ረገድ ምን ያህል ዝግጁ ናት የሚለዉ ግን አጠያያቂ ነዉ። ☑️ @MarakiNews ☑️
Mostrar todo...
😁 13👍 4
በራሳችሁ ስም እና ኢሜይል የሚከፈት ቪዛ ካርድ በቅናሽ እኛ ጋር አለ ✅ከውጪ እቃዎችን ለማዘዝ ✅ለፌስቡክ ቡስት ✅የዩንቨርስቲ ክፍያዎች ✅የቪዛ አፕልኬሽን ክፍያዎችን ✅የኦንላይን ኮርሶችን ክፍያዎች ሁሉንም መክፈል ያስችላል በተጨማሪም Telegram Premium መግዛት ለምትፈልጉ     â­ 1 Month     ⭐ 3 Month     ⭐ 6 Month     ⭐12 Month 📩 •➤ Contact @Adis_pro 0954190018
Mostrar todo...
👍 3🤝 2
በራሳችሁ ስም እና ኢሜይል የሚከፈት ቪዛ ካርድ በቅናሽ እኛ ጋር አለ ✅ከውጪ እቃዎችን ለማዘዝ ✅ለፌስቡክ ቡስት ✅የዩንቨርስቲ ክፍያዎች ✅የቪዛ አፕልኬሽን ክፍያዎችን ✅የኦንላይን ኮርሶችን ክፍያዎች ሁሉንም መክፈል ያስችላል በተጨማሪም Telegram Premium መግዛት ለምትፈልጉ     â­ 1 Month     ⭐ 3 Month     ⭐ 6 Month     ⭐12 Month 📩 •➤ Contact @Adis_pro 0954190018
Mostrar todo...
⭐️ ቤተሰብ ይሄ እድል እንዳያመልጣችሁ ከዚህ በፊት Not Coin Tab ስታደርጉ ያመለጣችሁ ሌላ አዲስ Tab የሚደረግ bot መቷል ይፍጠኑ በኋላ እንዳይቆጫችቹ ልክ እንደ Not Coin👇👇👇 https://t.me/tapswap_bot?start=r_985021045 👆ሊንኩን ተጭነው Start በማለት Play ብለው tap tap በማድርግ Coin ያጠራቅሙ ጥያቄ ለመጠየቅ ግሩፑን Join ያርጉ⬇️ @Ethio_Tapswap
Mostrar todo...
👍 1
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን በባይት ዳንስ ባለቤትነት ያለው ቲክቶክ ድርሻው ለአሜሪካ ኩባንያ ተሽጦ ከቻይና ካልተፋታ በመላው አሜሪካ እንዲታገድ የቀረበላቸው ረቂቅ ሕግ ላይ ፊርማቸውን በማኖር ሕግ ሆኖ  እንዲወጣ አድርገዋል። ቲክቶክ ድርሻው ለአሜሪካ ኩባንያ እንዲሸጥ የተሰጠው ጊዜ ከ9 ወር እስከ 1 ዓመት ብቻ ነው። በዚህ ጊዜ ይህንን ካላደረገ እስከወዲያኛው ከአሜሪካ እንደሚታገድ ተገልጿል። ☑️ @MarakiNews ☑️
Mostrar todo...
👍 10❤ 2
ምርትና አገልግሎቶን ያስተዋውቁ ሚፈልጉትን በሳምንት : በ2 ሳምንት አልያም በ ወር መርጠው ያስተዋውቁ ✅• የምሰጣቸው የማስታወቂያ አገልግሎቶች        ┣➤ የ ድርጅት ማስታወቂያ ┣➤ የቡቲክ ልብሶች ማስታወቂያ ┣➤ ትሪትመንቶች ┣➤ CONSULTANCY ┣➤ ሌሎችም ሽያጮች ማስታወቂያ 📌 አገልግሎት እና ምርቶን እንዲሁም ቻናሎን  በማስተዋወቅ አትራፊ እና ታዋቂ ይሁኑ ! ለማናገር👇 @Adis_pro / 0954190018
Mostrar todo...
❤ 1
በአዲስ አበባ ከተማ የግንባታ ድንጋይ እና አፈር ተደርምሶ የ7 ሰዎች ሕይወት አፏል። አደጋው የደረሰው በአዲስ ከተማ ክ/ ከተማ ወረዳ 12 " ጠሮ መስጂድ " አካባቢ ነው። ለሊት 11 ሰዓት ገደማ ለቤት ግንባታ የተከመረ ድንጋይ እና አፈር ከላይ ወደ ታች (ወደ ቤቱ) ተንዶ 3 ክፍል ያለው ቤት ላይ አደጋ ደርሷል። በዚህም ቤት ውስጥ ተኝተው የነበሩ 7 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል። ሟቾቹ ፦ የ4 ዓመት ህጻን ፣ ሶስት የ11 እና የ12 ዓመት ታዳጊዎች  ከ25 እስከ 30 ዓመት ያሉ 3 ወጣቶች ናቸው። ሕይወታቸው ያለፈው ሰዎች የሁለት ቤተሰብ አባላት እንደሆኑ ታውቋል። የአዲስ አበባ ፖሊስ አደጋው የደረሰበት ምክንያት ምን እንደሆነ ለማወቅ ምርመራ ላይ ነው። ☑️ @MarakiNews ☑️
Mostrar todo...
ታዋቂው የቱርክ ተዋናይ ትምህርት ቤቱን ወደፍርስራሽነት ለውጦታል ቻላር አርቱግሩል የተባለው ተዋናይ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቱን ገዝቶ ያወደመው ይገርፉኝ የነበሩ መምህራንን ለመበቀል ነው ብሏል። ☑️ @MarakiNews ☑️
Mostrar todo...
😁 21🤝 4❤‍🔥 3👍 1❤ 1👏 1