cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Maraki News

Addisababa, Ethiopia🇪🇹 👇ማስታወቂያ ለማሰራት @Adis_pro

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
122 587
Suscriptores
-17224 horas
-4387 días
-1 00030 días
Distribuciones de tiempo de publicación

Carga de datos en curso...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Análisis de publicación
MensajesVistas
Acciones
Ver dinámicas
01
በራሳችሁ ስም እና ኢሜይል የሚከፈት ቪዛ ካርድ በቅናሽ እኛ ጋር አለ ✅ከውጪ እቃዎችን ለማዘዝ ✅ለፌስቡክ ቡስት ✅የዩንቨርስቲ ክፍያዎች ✅የቪዛ አፕልኬሽን ክፍያዎችን ✅የኦንላይን ኮርሶችን ክፍያዎች ሁሉንም መክፈል ያስችላል በተጨማሪም Telegram Premium መግዛት ለምትፈልጉ     ⭐ 1 Month     ⭐ 3 Month     ⭐ 6 Month     ⭐12 Month 📩 •➤ Contact @Adis_pro 0954190018
2 0213Loading...
02
✝ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በአል ☑️ @MarakiNews ☑️
2 1357Loading...
03
የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ (Diversity Visa) 2025 አሸናፊዎች ይፋ ተደርጓል። ዲቪ (Diversity Visa) 2025 ማመልከቻ የሞሉ በ dvprogram.state.gov/ESC/ ብቻ Confirmation Number በማስገባት ውጤቱን መመልከት ይችላሉ። መልካም እድል ☑️ @MarakiNews ☑️
2 93130Loading...
04
የ2025 የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ ዛሬ ምሽት 1 ሰአት ላይ ይፋ የሚደረግ ሲሆን እንዴት ማየት እንደምንችል ሙሉ ቅደም ተከተሉን እንደሚከተለው አስቀምጠናል። 1⃣ ይህንን ሊንክ ተጭነው ወደ ድረገፁ ይግቡ 👉https://dvprogram.state.gov/ESC/Default.aspx 2⃣ Continue የሚለውን ይጫኑ። 3⃣ ማመልከቻ ሲያስገቡ የተሰጠውን የማረጋገጫ ቁጥር ያስገቡ። ለምሳሌ. 20241O0DZWY3DOV9 4⃣ በኤሌክትሮኒክ ዲቨርሲቲ ቪዛ መግቢያ ላይ ጥቅም ላይ የዋለውን የመጨረሻ ወይም የአያት ስም ያስገቡ። 5⃣ የተወለዱበትን ዓመተ ምህረት ያሰገቡ። 6⃣ የሚመጣሎትን ፊደል እያዩ ሁሉንም ያስገቡ። 7⃣ በመጨረሻም ሁሉን የተሟላ መረጃ አስገብተው ሲጨርሱ Submit የሚለውን በመጫን ውጤቶን። ማሳሰቢያ ከአሜሪካ ኢምባሲ ነው እምንደውለው / ኢሜይል / ቴክስት የምንልከው"  በሚል የሚያጭበረብሩ አካላት ስለሚኖሩ አመልካቾች እንትጠነቀቁ አደራ እንላለን። መልካም እድል ☑️ @MarakiNews ☑️
6 47250Loading...
05
#DV2025 የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ (Diversity Visa) 2025 አሸናፊዎች ነገ ይፋ ይደረጋሉ። ለዲቪ (Diversity Visa) 2025 ማመልከቻ የሞሉ በ dvprogram.state.gov/ESC/ ብቻ የማረጋገጫ ቁጥራቸውን በማስገባት ውጤቱን ወይም ማሸነፍ አለማሸነፋቸውን መመልከት ይችላሉ። NB. የማረጋገጫ ቁጥር ማመልከቻው ሲሞላ የተሰጠ ነው። ይህ ቁጥር የጠፋበት Forgot Confirmation Number በማለት አስፈለጊ መረጃ በመሙላት በኢሜል አዲስ ቁጥር ማግኘት ይቻላል። ውጤቱ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽት 1 ሰዓት ጀምሮ ይፋ ይሆናል።
3 58435Loading...
06
የአዲስ አበባ ከተማ የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ፥ ከትንሳዔ በዓል ጋር በተያያዘ " ህብረተሰቡ በየቤቱ የቁም እንስሳት እርድ በማካሄድ ወይም በየአካባቢው ቅርጫ በማድረግ የሚከፋፈልበት አሰራር ተከልክሏል " በሚል በማህበራዊ ሚዲያ እየተሰራጨ ያለው መረጃ ሐሰተኛ መሆኑ አሳወቀ። ነገር ግን በየአካባቢው በሕገወጥ_መንገድ እርድ በመፈፀም ለሆቴሎች እና ለስጋ ቤቶች በማከፋፈል ተግባር ላይ የተሰማሩ አካላት የቁም እንስሳቱ ጤንነት ባልተረጋገጠበት ሁኔታ ድርጊቱ በከተማው ነዋሪዎች ጤንነት ላይ ጉዳት የሚያደርስ በመሆኑ ጥብቅ ቁጥጥር ይደረጋል ብሏል። ☑️ @MarakiNews ☑️
3 6023Loading...
07
የ2016 ዓ/ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና በሰኔ ወር መጀመሪያ የሚሰጥ ሲሆን ፈተናው ለ15 ቀናት በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ብቻ ለመስጠት እየተሠራ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። ከ70 በመቶ የሚዘጋጀው ፈተና በኦንላይንና በወረቀት ወይም በጥብቅ ቁጥጥር በወረቀት ይሰጣል ተብሏል። ባለፈው ዓመት የተፈጠረውን ችግር ለመቅረፍ የሪሚዲያል ፈተናውን በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ብቻ ለመስጠት ታቅዶ እየተሰራበት ነው። ዘንድሮ 32,500 ተማሪዎች 50 በመቶ በላይ ውጤት በማምጣት በቀጥታ ዩኒቨርሲቲ ገብተው መደበኛ ትምህርት እየተከታተሉ ሲሆን ከ78 ሺህ በላይ ተማሪዎች ደግሞ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ሪሚዲያል ትምህርት እየወሰዱ እንደሚገኙ ሚኒስቴሩ ለኢፕድ ከሰጠው መረጃ ተመልክተናል። ☑️ @MarakiNews ☑️
4 6276Loading...
08
5$ dollars  ተቀብያለው 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/privateton_bot/start?startapp=ref_377174148 _ start በሉት _ wallet conecte አርጉ _ ሁሉንም telegram  channl join    አርጉ _ 20 ሰው invite አርጉ 20 ሰው ስጋብዙ 5$ ነው የሚሰጣቹሀል
5642Loading...
09
በራሳችሁ ስም እና ኢሜይል የሚከፈት ቪዛ ካርድ በቅናሽ እኛ ጋር አለ ✅ከውጪ እቃዎችን ለማዘዝ ✅ለፌስቡክ ቡስት ✅የዩንቨርስቲ ክፍያዎች ✅የቪዛ አፕልኬሽን ክፍያዎችን ✅የኦንላይን ኮርሶችን ክፍያዎች ሁሉንም መክፈል ያስችላል በተጨማሪም Telegram Premium መግዛት ለምትፈልጉ     ⭐ 1 Month     ⭐ 3 Month     ⭐ 6 Month     ⭐12 Month 📩 •➤ Contact @Adis_pro 0954190018
4 0752Loading...
10
የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ 25 የክልል ከተሞች ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው። በወረቀት ከሚሰጠው ፈተና በተጨማሪ የሚሰጠው የኦንላይን ፈተና ተማሪዎች ከቦታ ቦታ ሳይጓጓዙ በየአካባቢያቸው ቤተሰቦቻቸው ጋር እያደሩ ፈተናውን እንዲወስዱ እንደሚያስችላቸው የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ አየለች እሸቴ ተናግረዋል። የፈተና አሰጣጡን ስኬታማ ለማድረግ ባለድርሻ አካላት በቅንጅት በመስራት ኃላፊነታቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ሚኒስትር ድኤታዋ ጠቁመዋል። የኦንላይን ተፈታኞች ፈተናውን ከመውሰዳቸው በፊት ደጋግመው እንዲለማመዱ የሚያስችል ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑንም ተገልጿል። ☑️ @MarakiNews ☑️
5 02522Loading...
11
እንኳን ለዓለም አቀፍ የላብአደሮች ቀን አደረሳችሁ Happy International Labour Day ☑️ @MarakiNews ☑️
3 8602Loading...
12
በራሳችሁ ስም እና ኢሜይል የሚከፈት ቪዛ ካርድ በቅናሽ እኛ ጋር አለ ✅ከውጪ እቃዎችን ለማዘዝ ✅ለፌስቡክ ቡስት ✅የዩንቨርስቲ ክፍያዎች ✅የቪዛ አፕልኬሽን ክፍያዎችን ✅የኦንላይን ኮርሶችን ክፍያዎች ሁሉንም መክፈል ያስችላል በተጨማሪም Telegram Premium መግዛት ለምትፈልጉ     ⭐ 1 Month     ⭐ 3 Month     ⭐ 6 Month     ⭐12 Month 📩 •➤ Contact @Adis_pro 0954190018
4 5359Loading...
13
ከካንሰር ህመም ጋር እየታገለ ያለው ስደተኛ በአሜሪካ የ1.3 ቢሊዮን ዶላር ሎተሪ አሸናፊ ሆነ ከካንሰር ህመም ጋር እየታገለ ያለው የላኦስ ተወላጁ ስደተኛ በአሜሪካ 1.3 ቢሊዮን ዶላር የሎተሪ ጃክፖት አሸናፊ ሆነ።የ46 ዓመቱ ቼንግ ሳፋን ፓወርቦል በተሰኘው የሎተሪ ጃክፖት ጨዋታዎች እድለኛ መሆኑን የውድድሩ ባለስልጣናት ገልጸዋል።ቼንግ ዕድለኛ ያደረገውን የሎተሪ ቲኬት የገዛው በኦሪጎን ግዛት በፖርትላንድ ከተማ ከሶስት ሳምንት በፊት ነበር። ግለሰቡ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ ግብር ተቀንሶ 422 ሚሊዮን ዶላር ያህል የሚደርሰው ሲሆን ይህንንም ከባለቤቱ እና ጓደኛው ጋር እኩል እንደሚካፈሉ አስታውቋል።“አሁን ቤተሰቤን አንበሻብሻለሁ። ለራሴም ጥሩ ዶክተር መቅጠር እችላለሁ” ሲል አስረድቷል።“ህይወቴ ተቀይሯል” ሲል ለሲቢኤስ አጋር የሆነው ኮይን የተናረው ቼንግ አምላኩ እንዲረዳው በጸሎት መማጸኑን አስረድቷል። ቼንግ አክሎም ለቤተሰቡ ሲያልሙት የነበረውን ቤት መግዛት እንደሚፈልግ እና ፓወርቦል የሎተሪ ጃክፖት መጫወቱን እንደሚቀጥል ተናግሯል።“እንደገና እድለኛ ልሆን እችላለሁ” ሲል ተስፋውን አስረድቷል።ላለፉት ስምንት ዓመታት በኬሞቴራፒ ህክምና ውስጥ ያለው ቼንግ ከባለቤቱ እና ጓደኛው ጋር በመተባበር ከ20 በላይ የፓወርቦል የሎተሪ ቲኬቶችን መግዛታቸውን ተናግሯል።የሎተሪ ቲኬቶቹ አሸናፊ ቁጥሮች 22፣ 27፣ 44፣ 52፣ 69 እና ቀይ ፓወርቦል 9 ነበሩ ተብሏል። በፓወርቦል ታሪክ ውስጥ አራተኛው ትልቁ የገንዘብ ሽልማት መሆኑ የተነገረ ሲሆን እስካሁን ድረስ በከፍተኛ ደረጃ የተቀመጠው በ2022 አሸናፊ የነበረው የ2.04 ቢሊዮን ዶላር ሽልማት ነው።የፓወርቦል የሎተሪ ቲኬቶች በ45 አሜሪካ ግዛቶች፣ በኮሎምቢያ እንዲሁም በፖርቶ ሪኮ እና በአሜሪካ የቨርጂን ደሴቶች እያንዳንዳቸው በ2 ዶላር ነው የሚሸጡት።የሎተሪ ቲኬቶች ዋጋ መጨመሩ ጋር ተያይዞ ከፍተኛ የቢሊዮን ዶላር ሽልማቶች በጣም የተለመዱ ሆነዋል። ☑️ @MarakiNews ☑️
5 0204Loading...
14
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ ሐምሌ 5 ለማህበራዊ ሳይንስ ፤ ከሐምሌ  9 እስከ ሐምሌ 11/2016 ዓ/ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (Online) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል። በወረቀት ላይ የሚፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ከሰኔ 30 እስከ ሐምሌ 01/2016 ዓ/ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ከሐምሌ 6 እስከ 7/2016 ዓ/ም ወደ ዩኒቨርስቲ የሚገቡ ይሆናል።  የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ነው። ☑️ @MarakiNews ☑️
5 08350Loading...
15
በአዲስ አበባ በዛሬዉ እለት ባጋጠመ የጎርፍ አደጋ የአራት ሰዎች ህይወት አልፏል በዛሬው ዕለት ሚያዚያ 21 ቀን 2016 ዓ.ም ንጋት ላይ በቦሌ ክ/ከተማ በወረዳ 11 ወረገኑ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ የጣለዉን ዝናብ ተከትሎ በተከሰተ የጎርፍ አደጋ የአራት ሰዎች ህይወት ማለፉን የአዲስ አበባ የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታዉቋል። የከተማ አስተዳደሩ ማስተር ፕላናቸዉን ያልተከተሉ የወንዝ ዳርቻ ግንባታዎች ህብረተሰቡን ለጎርፍ አደጋ እንደሚያጋልጡ በጥናት በመለየት ይህንን የአደጋ ስጋትና ተጋላጭነት በመሠረታዊነት የሚፈታ ፕላኑን የጠበቀ ዘላቂ የመፍትሄ ስራዎችን እያከናወነ እንደሚገኝ አስታዉቋል፡፡ የከተማ አስተዳደሩ በደረሰው በዚህ ድንገተኛ አደጋ ምክንያት ህይወታቸውን ላጡ ወገኖቻችን የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ገልጿል::በመሆኑም ተመሳሳይ አደጋዎች እንዳያጋጥሙ ህብረተሰቡ ከከተማ አስተዳደሩና ከእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የሚተላለፉ የጥንቃቄ መልእክቶችን ተግባራዊ እንዲያደርግ አሳስቧል:: ለእሳትና ለሌሎች ድንገተኛ አደጋዎች እንዲሁም ለአንቡላንስ አገልግሎት በ939 ህብረተሰቡ ፈጥኖ እንዲያሳዉቅ ጥሪ ቀርቧል፡፡ ☑️ @MarakiNews ☑️
4 9273Loading...
16
በራሳችሁ ስም እና ኢሜይል የሚከፈት ቪዛ ካርድ በቅናሽ እኛ ጋር አለ ✅ከውጪ እቃዎችን ለማዘዝ ✅ለፌስቡክ ቡስት ✅የዩንቨርስቲ ክፍያዎች ✅የቪዛ አፕልኬሽን ክፍያዎችን ✅የኦንላይን ኮርሶችን ክፍያዎች ሁሉንም መክፈል ያስችላል በተጨማሪም Telegram Premium መግዛት ለምትፈልጉ     ⭐ 1 Month     ⭐ 3 Month     ⭐ 6 Month     ⭐12 Month 📩 •➤ Contact @Adis_pro 0954190018
2 2250Loading...
17
የ2016 ዓ.ም 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ፤ " ፈተናው ሙሉ በሙሉ በኦንላይን ለመስጠት ባይቻልም በክልሎች በተመረጡ ከተሞች ለመስጠት እየተሠራ ነው " ብለዋል። " በሁሉም ክልሎች ያሉ የተመረጡ ተማሪዎች በኦንላይን ፈተናቸውን ይወስዳሉ " ሲሉ አሳውቀዋል። ቀሪዎቹ ደግሞ በተለመደው አግባብ ፈተናቸውን እንደሚወስዱ ገልጸዋል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር እሸቱ ከበደ በበኩላቸው ፤ " ፈተናው በኦንላይን ለመሥጠት የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተሠራ ነው " ብለዋል። ተፈታኝ ተማሪዎች በሙከራ ፈተና እንዲለማመዱ እንደሚደረግ ገልጸዋል። የአሰልጣኞች ስልጠና በመስጠት ተማሪዎች ተደጋጋሚ ስልጠና እንደሚሰጣቸው አመልክተዋል። ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ የአሰልጣኞች ስልጠና መስጠት ይጀመራል ብለዋል። ☑️ @MarakiNews ☑️
5 94327Loading...
18
650ሺህ ብር የተጠራው ሰንጋ 🐂 ታላቁ የሆሳዕና ገበያ በዘንድሮው አመት ያልተጠበቁ ሪከርዶችን ይዞ ተከስቷል። ወጣት ሚጥዬ ታደለ በእነዋሪ ከተማ አስተዳደር ነዋሪ ነው። ወጣቱ በከብት ማድለብ ስራ ከተሰማራ በርካታ አመታትን አስቆጥሯል። በ2016 ዓ.ም በእነዋሪ ከተማ አስተዳደር ከግማሽ ሚሊዮን ብር በላይ ያወጣል የተባለውን በጣዕሙ እና በአይነቱ ልዩ የሆውን የጅሩ ሰንጋ በሬ አድልቧል። ወጣት ሚጥዬ በንግግሩ በዘንድሮው አመት በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥም ሆነን ሁላችንም የጅሩ አርሶ አደሮች ጣዕም ያለውን ሰንጋ አድልበናል ጊዜውን ጠብቀንም ለገበያ አምጥተናል ሲል ለእነዋሪ ከተማ አስተዳደር ሚዲያ ተናግሯል። 650ሺህ ብር የተጠራው የጅሩስ ሰንጋ ስንት ብር ይሸጥ ይሆን? እየተባለ ገዢዎችን እየጠበቀ ነው። ☑️ @MarakiNews ☑️
5 00219Loading...
19
ይህንን ያውቃሉ ?? በመካከለኛው ዘመን ጀርመናውያን አንድ አስደናቂ እና አስገራሚ ልምምድ ነበራቸው ይሄም በወቅቱ በጥርስ ህመም የሚሰቃዩ ሰዎች ከጥርስ ህመም ለመፈወስ አህያ ይስሙ ነበር ምክንያቱም በጊዜው አህያን መሳም ለጥርስ ህመም እንደ መድሃኒት ይታመን ስለነበረ ነው እንደዛሬ ለምግብነት ሳትወል። ☑️ @MarakiNews ☑️
5 2015Loading...
20
🌟 Join Our Team! 🌟 We are looking for individuals to join our Telegram channel as News Posters! As a News Poster, you'll be responsible for sharing engaging content with our audience. 👉 Responsibilities: - Post news updates regularly on our Telegram channel. - Ensure content is engaging, relevant, and of high quality. - Collaborate with the team to brainstorm and develop content ideas. - Maintain consistency in posting schedule. 💼 What We Offer: - Flexible working hours. - Opportunity to work remotely. - Competitive compensation. To apply, simply send a message to @Adis_pro with a brief introduction and why you're interested in joining our team. ☑️ @MarakiNews ☑️
5 0052Loading...
21
ኢትዮጵያ ፤ የአፍሪካ ዋንጫ ለማዘጋጀት እቅድ እንዳላትና ለእርሱም እየሰራች ነዉ ተባለ ኢትዮጵያ በሚቀጥሉት አመታት የአፍሪካ ዋንጫ ውድድርን እንድታዘጋጅ ለማድረግ እየተሰራ እንደሚገኝ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር አቶ ቀጄላ መርዳሳ መናገራቸውን ዳጉ ጆርናል ታዝቧል። የአፍሪካ ዋንጫን እ.ኤ.አ በ 2029 ወይም በ2031 ለማዘጋጀት እየሰራን ነው ያሉት ሚኒስትሩ ለእቅዱ መሳካትም ቢያንስ ስድስት ደረጃቸውን የጠበቁ ስታዲየሞች አስፈላጊ መሆናቸውን ጠቁመዋል። ካፍ ከዚህ በፊት ያልነበሩ አዳዲስ መስፈርቶችን በማስቀመጡ ኢትዮጵያ አንድም ደረጃውን የጠበቀ ስታዲየም እንዳይኖራት አድርጓል ሲሉም አቶ ቀጀላ መርዳሳ አስረድተዋል። ኢትዮጵያ የካፍን ደረጃ የሚመጥኑ ስታዲየሞች የሌላት በመሆኑ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ረዘም ላሉ ጊዜያት ከሀገሩ ዉጪ ለመጫወት ተገድዶ የነበረ መሆኑ ይታወቃል። የዉድድሩ አዘጋጅ ሀገራት ቢያንስ ስድስት ስታዲየሞችን እንዲያዘጋጁ ካፍ ቢያዝም ኢትዮጵያ በዚህ ረገድ ምን ያህል ዝግጁ ናት የሚለዉ ግን አጠያያቂ ነዉ። ☑️ @MarakiNews ☑️
4 7513Loading...
22
በራሳችሁ ስም እና ኢሜይል የሚከፈት ቪዛ ካርድ በቅናሽ እኛ ጋር አለ ✅ከውጪ እቃዎችን ለማዘዝ ✅ለፌስቡክ ቡስት ✅የዩንቨርስቲ ክፍያዎች ✅የቪዛ አፕልኬሽን ክፍያዎችን ✅የኦንላይን ኮርሶችን ክፍያዎች ሁሉንም መክፈል ያስችላል በተጨማሪም Telegram Premium መግዛት ለምትፈልጉ     ⭐ 1 Month     ⭐ 3 Month     ⭐ 6 Month     ⭐12 Month 📩 •➤ Contact @Adis_pro 0954190018
3 0082Loading...
23

20Loading...
24
⭐️ ቤተሰብ ይሄ እድል እንዳያመልጣችሁ ከዚህ በፊት Not Coin Tab ስታደርጉ ያመለጣችሁ ሌላ አዲስ Tab የሚደረግ bot መቷል ይፍጠኑ በኋላ እንዳይቆጫችቹ ልክ እንደ Not Coin👇👇👇 https://t.me/tapswap_bot?start=r_985021045 👆ሊንኩን ተጭነው Start በማለት Play ብለው tap tap በማድርግ Coin ያጠራቅሙ ጥያቄ ለመጠየቅ ግሩፑን Join ያርጉ⬇️ @Ethio_Tapswap
5 7912Loading...
25
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን በባይት ዳንስ ባለቤትነት ያለው ቲክቶክ ድርሻው ለአሜሪካ ኩባንያ ተሽጦ ከቻይና ካልተፋታ በመላው አሜሪካ እንዲታገድ የቀረበላቸው ረቂቅ ሕግ ላይ ፊርማቸውን በማኖር ሕግ ሆኖ  እንዲወጣ አድርገዋል። ቲክቶክ ድርሻው ለአሜሪካ ኩባንያ እንዲሸጥ የተሰጠው ጊዜ ከ9 ወር እስከ 1 ዓመት ብቻ ነው። በዚህ ጊዜ ይህንን ካላደረገ እስከወዲያኛው ከአሜሪካ እንደሚታገድ ተገልጿል። ☑️ @MarakiNews ☑️
5 3930Loading...
26
ምርትና አገልግሎቶን ያስተዋውቁ ሚፈልጉትን በሳምንት : በ2 ሳምንት አልያም በ ወር መርጠው ያስተዋውቁ ✅• የምሰጣቸው የማስታወቂያ አገልግሎቶች        ┣➤ የ ድርጅት ማስታወቂያ ┣➤ የቡቲክ ልብሶች ማስታወቂያ ┣➤ ትሪትመንቶች ┣➤ CONSULTANCY ┣➤ ሌሎችም ሽያጮች ማስታወቂያ 📌 አገልግሎት እና ምርቶን እንዲሁም ቻናሎን  በማስተዋወቅ አትራፊ እና ታዋቂ ይሁኑ ! ለማናገር👇 @Adis_pro / 0954190018
5 3961Loading...
27
በአዲስ አበባ ከተማ የግንባታ ድንጋይ እና አፈር ተደርምሶ የ7 ሰዎች ሕይወት አፏል። አደጋው የደረሰው በአዲስ ከተማ ክ/ ከተማ ወረዳ 12 " ጠሮ መስጂድ " አካባቢ ነው። ለሊት 11 ሰዓት ገደማ ለቤት ግንባታ የተከመረ ድንጋይ እና አፈር ከላይ ወደ ታች (ወደ ቤቱ) ተንዶ 3 ክፍል ያለው ቤት ላይ አደጋ ደርሷል። በዚህም ቤት ውስጥ ተኝተው የነበሩ 7 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል። ሟቾቹ ፦ የ4 ዓመት ህጻን ፣ ሶስት የ11 እና የ12 ዓመት ታዳጊዎች  ከ25 እስከ 30 ዓመት ያሉ 3 ወጣቶች ናቸው። ሕይወታቸው ያለፈው ሰዎች የሁለት ቤተሰብ አባላት እንደሆኑ ታውቋል። የአዲስ አበባ ፖሊስ አደጋው የደረሰበት ምክንያት ምን እንደሆነ ለማወቅ ምርመራ ላይ ነው። ☑️ @MarakiNews ☑️
4 9901Loading...
28
ታዋቂው የቱርክ ተዋናይ ትምህርት ቤቱን ወደፍርስራሽነት ለውጦታል ቻላር አርቱግሩል የተባለው ተዋናይ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቱን ገዝቶ ያወደመው ይገርፉኝ የነበሩ መምህራንን ለመበቀል ነው ብሏል። ☑️ @MarakiNews ☑️
4 58920Loading...
29
የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና በሰኔ ወር መጀመሪያ ይሰጣል፡፡ - ትምህርት ሚኒስቴር የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና በሰኔ ወር መጀመሪያ ለ15 ቀናት በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ብቻ ለመስጠት እየተሠራ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡ ባለፈው ዓመት የተፈጠረውን ችግር ለመቅረፍ የሪሚዲያል ፈተናውን በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ብቻ ለመስጠት እየተሠራ መሆኑን በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መምህራንና ተማሪዎች ልማት ዴስክ ኃላፊ በየነ ተዘራ ለኢፕድ ተናግረዋል፡፡ ከ70 በመቶ የሚዘጋጀው ፈተና በሰኔ ወር መጀመሪያ ለ15 ቀናት በኦንላይን፣ በኦንላይንና በወረቀት ወይም በጥብቅ ቁጥጥር በወረቀት ለመስጠት እየተሠራ እንደሆነም ገልፀዋል፡፡ ዘንድሮ 32,500 ተማሪዎች 50 በመቶ በላይ ውጤት በማምጣት በቀጥታ ዩኒቨርሲቲ ገብተው መደበኛ ትምህርት እየተከታተሉ ሲሆን ከ78 ሺህ በላይ ተማሪዎች ደግሞ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ሪሚዲያል ትምህርት እየወሰዱ እንደሚገኙ ጠቁመዋል፡፡ የሪሚዲያል ትምህርት ከታህሳስ ጀምሮ እስከ ሰኔ 2016 ዓ.ም መጨረሻ እየተሰጠ የሚገኝ ሲሆን ውጤታቸው 30 በመቶ በዩኒቨርሲቲዎች የትምህርት ሒደት እና 70 በመቶ በማዕከል በሚዘጋጅ ፈተና የሚለይ መሆኑን አስረድተዋል፡፡ ☑️ @MarakiNews ☑️
6 51545Loading...
30
🎲 አለም አቀፍ ግብይት ማካሄድ የሚያስችል ቪዛ ካርድ እኛ ጋር አለ ✅ለፌስቡክ ቡስት ✅የዩንቨርስቲ ክፍያዎች ✅የቪዛ አፕልኬሽን ክፍያዎችን ✅የኦንላይን ኮርሶችን ክፍያዎች ሁሉንም መክፈል ያስችላል በተጨማሪም Telegram Premium መግዛት ለምትፈልጉ     ⭐ 1 Month     ⭐ 3 Month     ⭐ 6 Month     ⭐12 Month 📩 •➤ Contact @Adis_pro 0954190018
4 3634Loading...
31
ለሁሉም የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ባሉበት ጉዳዩ፡- የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና የአገልግሎት ክፍያን ስለማሳወቅ፤ በሰኔ ወር 2016 ዓ.ም ለሚስጠው የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና የተፈታኞች ምዝገባ ለማካሄድ ይረዳ ዘንድ ፈተናውን ለመጀመሪያ ጊዜ የሚፈተኑ ተማሪዎችን ዝርዝር እንድታሳውቁን መጋቢት 23/2016 ዓ.ም በተጻፈ ደብዳቤ መጠየቃችን ይታወቃል፡፡ በመሆኑም የመውጫ ፈተናውን #ለመጀመሪያ ጊዜ የሚፈተኑ ተፈታኝ ተማሪዎች ለሚያገኙት የአገልግሎት ክፍያ በአንድ ተማሪ 👉500.00 (አምስት መቶ) ብር ብቻ የሚከፍሉ መሆኑ ታውቆ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሒሳብ ቁጥር 1000553176097 እስከ ሚያዚያ 15/ 2016 ዓ. ም ድረስ ለትምህርት ሚኒስቴር ገቢ እንድታደርጉ እያሳወቅን የተከፈለበትን ደረሰኝ ኮፒ በኢሜይል አድራሻ ([email protected] & [email protected]) እንድትልኩልን እናሳስባለን። ከት/ት ሚኒስቴር ☑️ @MarakiNews
5 9425Loading...
32
የዩኒቨርሲታ መውጫ ፈተና ከሰኔ 14 እስከ 21 ድረስ ይሰጣል። ትምህርት ሚኒስቴር ሚያዝያ 9/2016 ዓ.ም ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በፃፈው ደብዳቤ፤ የመውጫ ፈተና ከሰኔ 14 እስከ 21/2016 ዓ.ም** ድረስ እንደሚሰጥ ለማወቅ ተችሏል፡፡ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና ለመጀመሪያ ጊዜ የሚወስዱ የቅድመ ምረቃ ዕጩ ተመራቂ ተማሪዎችን መረጃ በማሰባሰብ በትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን በኩል አረጋግጠው ባሳለፍነው ሳምንት ለትምህርት ሚኒስቴር መላካቸውን ያገኘነው መረጃ ያሳያል። ☑️ @MarakiNews ☑️
6 02619Loading...
33
የመውጫ ፈተና አገልግሎት ክፍያ ከኢ...ዲ.ሪ.ት/ሚ/ር በቁጥር 8/342/562/16 በቀን 09/08/2016 ዓ.ም በተፃፈው ደብዳቤ መሰረት ከሰኔ 14-212016 ዓ.ም ድረስ ለሚስጠው የመውጫ ፈተና አገልግሎት ክፍያን አስመልከቶ ተፈታኝ ተማሪዎች #እያንዳንዳቸው 500.00 /አመስት መቶ ብር/ እስከ ሚያዝያ 15/2016 ዓ.ም ድረስ እንዲከፍሉ አሳውቋል። በዚሁ መሰረት በተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚገኙ የዘንድሮ አመት ተመራቂ ተማሪዎች ክፍያውን ይከፍሉ ዘንድ ዩንቨርሲቲዎች እያሳሰቡ ይገኛል። ☑️ @MarakiNews ☑️
5 73014Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
በራሳችሁ ስም እና ኢሜይል የሚከፈት ቪዛ ካርድ በቅናሽ እኛ ጋር አለ ✅ከውጪ እቃዎችን ለማዘዝ ✅ለፌስቡክ ቡስት ✅የዩንቨርስቲ ክፍያዎች ✅የቪዛ አፕልኬሽን ክፍያዎችን ✅የኦንላይን ኮርሶችን ክፍያዎች ሁሉንም መክፈል ያስችላል በተጨማሪም Telegram Premium መግዛት ለምትፈልጉ      1 Month     3 Month     ⭐ 6 Month     ⭐12 Month 📩 •➤ Contact @Adis_pro 0954190018
Mostrar todo...
👍 5 1
Photo unavailableShow in Telegram
✝ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በአል ☑️ @MarakiNews ☑️
Mostrar todo...
14💯 4🥰 3👍 1👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ (Diversity Visa) 2025 አሸናፊዎች ይፋ ተደርጓል። ዲቪ (Diversity Visa) 2025 ማመልከቻ የሞሉ በ dvprogram.state.gov/ESC/ ብቻ Confirmation Number በማስገባት ውጤቱን መመልከት ይችላሉ። መልካም እድል ☑️ @MarakiNews ☑️
Mostrar todo...
👍 19 2🤗 2 1
የ2025 የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ ዛሬ ምሽት 1 ሰአት ላይ ይፋ የሚደረግ ሲሆን እንዴት ማየት እንደምንችል ሙሉ ቅደም ተከተሉን እንደሚከተለው አስቀምጠናል። 1⃣ ይህንን ሊንክ ተጭነው ወደ ድረገፁ ይግቡ 👉https://dvprogram.state.gov/ESC/Default.aspx 2⃣ Continue የሚለውን ይጫኑ። 3⃣ ማመልከቻ ሲያስገቡ የተሰጠውን የማረጋገጫ ቁጥር ያስገቡ። ለምሳሌ. 20241O0DZWY3DOV9 4⃣ በኤሌክትሮኒክ ዲቨርሲቲ ቪዛ መግቢያ ላይ ጥቅም ላይ የዋለውን የመጨረሻ ወይም የአያት ስም ያስገቡ። 5⃣ የተወለዱበትን ዓመተ ምህረት ያሰገቡ። 6⃣ የሚመጣሎትን ፊደል እያዩ ሁሉንም ያስገቡ። 7⃣ በመጨረሻም ሁሉን የተሟላ መረጃ አስገብተው ሲጨርሱ Submit የሚለውን በመጫን ውጤቶን። ማሳሰቢያ ከአሜሪካ ኢምባሲ ነው እምንደውለው / ኢሜይል / ቴክስት የምንልከው"  በሚል የሚያጭበረብሩ አካላት ስለሚኖሩ አመልካቾች እንትጠነቀቁ አደራ እንላለን። መልካም እድል ☑️ @MarakiNews ☑️
Mostrar todo...
👍 22 3💯 3🙏 1🤝 1
Photo unavailableShow in Telegram
#DV2025 የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ (Diversity Visa) 2025 አሸናፊዎች ነገ ይፋ ይደረጋሉ። ለዲቪ (Diversity Visa) 2025 ማመልከቻ የሞሉ በ dvprogram.state.gov/ESC/ ብቻ የማረጋገጫ ቁጥራቸውን በማስገባት ውጤቱን ወይም ማሸነፍ አለማሸነፋቸውን መመልከት ይችላሉ። NB. የማረጋገጫ ቁጥር ማመልከቻው ሲሞላ የተሰጠ ነው። ይህ ቁጥር የጠፋበት Forgot Confirmation Number በማለት አስፈለጊ መረጃ በመሙላት በኢሜል አዲስ ቁጥር ማግኘት ይቻላል። ውጤቱ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽት 1 ሰዓት ጀምሮ ይፋ ይሆናል።
Mostrar todo...
👍 16
የአዲስ አበባ ከተማ የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ፥ ከትንሳዔ በዓል ጋር በተያያዘ " ህብረተሰቡ በየቤቱ የቁም እንስሳት እርድ በማካሄድ ወይም በየአካባቢው ቅርጫ በማድረግ የሚከፋፈልበት አሰራር ተከልክሏል " በሚል በማህበራዊ ሚዲያ እየተሰራጨ ያለው መረጃ ሐሰተኛ መሆኑ አሳወቀ። ነገር ግን በየአካባቢው በሕገወጥ_መንገድ እርድ በመፈፀም ለሆቴሎች እና ለስጋ ቤቶች በማከፋፈል ተግባር ላይ የተሰማሩ አካላት የቁም እንስሳቱ ጤንነት ባልተረጋገጠበት ሁኔታ ድርጊቱ በከተማው ነዋሪዎች ጤንነት ላይ ጉዳት የሚያደርስ በመሆኑ ጥብቅ ቁጥጥር ይደረጋል ብሏል። ☑️ @MarakiNews ☑️
Mostrar todo...
👍 7
Photo unavailableShow in Telegram
የ2016 ዓ/ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና በሰኔ ወር መጀመሪያ የሚሰጥ ሲሆን ፈተናው ለ15 ቀናት በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ብቻ ለመስጠት እየተሠራ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። ከ70 በመቶ የሚዘጋጀው ፈተና በኦንላይንና በወረቀት ወይም በጥብቅ ቁጥጥር በወረቀት ይሰጣል ተብሏል። ባለፈው ዓመት የተፈጠረውን ችግር ለመቅረፍ የሪሚዲያል ፈተናውን በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ብቻ ለመስጠት ታቅዶ እየተሰራበት ነው። ዘንድሮ 32,500 ተማሪዎች 50 በመቶ በላይ ውጤት በማምጣት በቀጥታ ዩኒቨርሲቲ ገብተው መደበኛ ትምህርት እየተከታተሉ ሲሆን ከ78 ሺህ በላይ ተማሪዎች ደግሞ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ሪሚዲያል ትምህርት እየወሰዱ እንደሚገኙ ሚኒስቴሩ ለኢፕድ ከሰጠው መረጃ ተመልክተናል። ☑️ @MarakiNews ☑️
Mostrar todo...
👍 13
02:35
Video unavailableShow in Telegram
5$ dollars  ተቀብያለው 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/privateton_bot/start?startapp=ref_377174148 _ start በሉት _ wallet conecte አርጉ _ ሁሉንም telegram  channl join    አርጉ _ 20 ሰው invite አርጉ 20 ሰው ስጋብዙ 5$ ነው የሚሰጣቹሀል
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
በራሳችሁ ስም እና ኢሜይል የሚከፈት ቪዛ ካርድ በቅናሽ እኛ ጋር አለ ✅ከውጪ እቃዎችን ለማዘዝ ✅ለፌስቡክ ቡስት ✅የዩንቨርስቲ ክፍያዎች ✅የቪዛ አፕልኬሽን ክፍያዎችን ✅የኦንላይን ኮርሶችን ክፍያዎች ሁሉንም መክፈል ያስችላል በተጨማሪም Telegram Premium መግዛት ለምትፈልጉ      1 Month     3 Month     ⭐ 6 Month     ⭐12 Month 📩 •➤ Contact @Adis_pro 0954190018
Mostrar todo...
👍 3

👍 12