cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ዳይናሚክ ና ክላሲክ ስፖርት

በዳይናሚክ ስፖርት እነዚህን ያገኛሉ አጫጭር ዜናዎች የጨዋታ ውጤቶች የጨዋታ ሀይላይቶች እና ሌሎቾሞ ያገኛሉ ለተጨማሪ መረጃ እና አስተያየት @Robikin

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
298
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ውድ የ #channelachn ቤተሠቦች የ2ኛ ዙር የ #ፎቶ ውድድራችን ሰኞ 30/09/13 የሚጀመር መሆኑን በደስታ እየገለፅን የመወዳደሪያ ፎቶዋቹን እንድትልኩልን በአክብሮት እንጠየቃለን 🙏🙏🙏🙏 #ፎቶ ለመላክ 👇👇👇👇 👉 @sulakas 👉 @yabinx 👉 @rovilala መላክ እንደምትችሉ እንገልፃለን እንወቹሀለን❤️❤️ እናመሠግናለን 🙏🙏🙏🙏 @adisabebanewpost #share
Mostrar todo...
ውድ የ #channelachn ቤተሠቦች የ2ኛ ዙር የ #ፎቶ ውድድራችን ሰኞ 30/09/13 የሚጀመር መሆኑን በደስታ እየገለፅን የመወዳደሪያ ፎቶዋቹን እንድትልኩልን በአክብሮት እንጠየቃለን 🙏🙏🙏🙏 #ፎቶ ለመላክ 👇👇👇👇 👉 @sulakas 👉 @yabinx 👉 @rovilala መላክ እንደምትችሉ እንገልፃለን እንወቹሀለን❤️❤️ እናመሠግናለን 🙏🙏🙏🙏 @adisabebanewpost #share
Mostrar todo...
join eyalachu arif arif sewochn tagegnalachu
Mostrar todo...
📸ፎቶ ትወዳለክ ትወጂያለሽ? 📸አነሳሱስ ጠፍቶብካል🤔በቃ ምን ትጠብቃለክ JOIN በማለት መለሱን ታገኛለክ👇👇👇👇 #share 👇 @adisabebanewpost
Mostrar todo...
#ሰበር_ዜና ከትናንት በስቲያ ለ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ በኒጀርና ማዳጋስካር መካከል በተደረገው የማጣሪያ ጨዋታ ሁለቱ ቡድኖች ሳይሸናነፉ አቻ መውጣታቸውን ተከትሎ ኢትዮጵያ ከምድቡ 2ኛ ሆና ለአፍሪካ ዋንጫ ያለፈችበት ውጤት መሰረዙን BBC focus on Africa ዛሬ ጠዋት ዘገበ። ለውጤቱ መሰረዝ ምክንያት የሆነው ኒጀርና ማዳጋስካር ከትናንት በስቲያ አድርገውት በነበረው ጨዋታ 3 የኒጀር ተጫዋቾች አደንዛዥ ዕጽ መጠቀመቸው በላቦራቶሪ በመረጋገጡ ምክንያት ነው ተብሏል። ይሄንንም ተከትሎ ኒጀር በአቻ ውጤት ያገኘችው 1 ነጥብ ሙሉ ለሙ ተሰርዞ ለማዳጋስካር የአሸናፊነት ውጤት ማለትም 3 ነጥብ በመሰጠቱ ምክንያት ማዳጋስካር ከምድቡ ከአይቬደሮኮስት ቀጥላ 2ኛ ሆና ለአፍሪካ ዋንጫ ያለፈች በመሆኑ ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ዋንጫ ያለፈችበትን እድል አጥታለች ይላል ዘገባው። ወገኖቼ ተረጋጉ አትደንግጡ ዛሬ ቀኑ አፕሪል ዘፉል ነው እንዳትሸወዱ:: የዛሬዋን ቀን ፈረንጆች April the fool ይሏታል። የማታለል የማሞኘት የመሸወድ ቀን ማለት ነው። ተጠንቀቁ! እንዳትሸወዱ ለማለት ያህል ነው። መልካም ምሽት!😂😂❤️ @Bisrat_Sport_Fm @Bisrat_Sport_Fm
Mostrar todo...
​​#ፍትህ_የጎደለበት_የማንቸስተር_ሲቲ_ተግባር_ያያ_ቱሬ_ላይ: 👉ያያ ቶሬ ማለት ከስም በስተቀር ታሪክ ያልነበራት ማንቸስተር ሲቲ ወደዚህ ታላቅ ክለብ እንድትደርስ ያደረገ አፍሪካዊ ተጨዋች ነው። 👉ያያ-ቶሬ ማለት በዋንጫ ብዙ ተሳትፎ ያልነበራት ክለብ ማንቸስተር ሲቲ በዋንጫ እንድታሸበርቅ ያደረገ እና ወርቃማ ታሪክ የሰራ ብርቅየ ተጨዋች ነው። 👉ያያ-ቱሬ ማለት ብዙ ግዜ ከ10ኛ ደረጃ በታች ስትጨርስ የነበረችው ክለብ ማንቸስተር ሲቲ በእንግሊዝ ሀያሉ ሊግ ቶፕ 4 ውስጥ ተወዳዳሪ እንድትሆን እና ዋንጫዎችን እንድታመጣ ትልቁ ሚና የተጨወተ ምርጥ ተጨዋች ነበር። ይህ ደሞ ማንቸስተር ሲቲ በእንግሊዝ መድረክ ይሁን በአውሮፓ የምትፈራ እና ታላቅ ክለብ እንድትሆነ ካደረጉ ተጨዋቾች አንዱ ነው።፣ 👉 ምርጥ ብቃቱ በተደጋጋሚ ከአመት አመት ያሳየን እንደ አጥቂ ከ20 በላይ ጎሎች በአንድ የውድድር አመት ማስቆጠር የቻለ እንቁ ተጨዋች ነው። ☝በአጠቃላይ የያያ ቱሬ ብቃት ለማንቸስተር ሲቲ ብዙ ታሪኮችን የለወጠ እና ማንቸስተር ሲቲ ወደ ከፍታ እንድትመጣ ያደረገ ተጨዋች መሆኑን የማያውቅ የእግርኳስ አፍቃሪ አለ ብየ አልገምትም። ከትናንት ወዲያ ጀምረን እንደሰማነው ክለብ ማንቸስተር ሲቲ ለረጅም ግዜ ያገለገሉ ተጨዋቾች እና ጥሩ ታሪክ መስራት የቻሉ በማለት #ለሰርጅዮ_አጉዌሮ፣ #ዴቪድ_ሲልቫ እና #ቪንሰት_ካምፓኒ የመታሰቢያ ሀወልት ከኢትሀድ ስታድየም አጠገብ እንደሚሰራላቸው ሰምተናል። ነገር ግን ብዙ የአለማችን ሚዲያዎች እና ጋዜጠኞች እንዴት የአፍሪካ ኩራት እና የማንቸስተር ሲቲ ደጀን የነበረው #ያያ_ቱሬስ ተረሳ በማለት ፍትሕ የጎደለው የማንቸስተር ሲቲ ተግባር ሲፅፉ ውለዋል። በእውነት ግን ያያ ቱሬ እነ ሲልቫ፣ አጉዌሮ እና ካምፓኒ የሰሩት ስራ አልሰራም ወይስ የማንቸስተር ፍትሕ የጎደለው ውሳኔ ነው?ያያ ቱሬ ከሦስቱም ቢበልጥ እንጂ የማያንስ ገድል በማንቸስተር ሲቲ ክለብ መስራት ችለዋል። ለማንቸስተር ሲቲ ሁሉ ነገሩ ሰጥተዋል ለ9 አመታትም ማንቸስተር ሲቲ አገልግሏል።ታድያ ለምን ክብር እነደነሱ እኩል አይሰጠውም? ብዙ ግዜ በአውሮፓ ለአፍሪካዊያን ተጨዋቾች ክብር አይሰጣቸውም ፤ የያያ ቱሬ እጣም ይህ ይመስላል። የተከበራችሁ ተከታታዮቻችን እንግዲ ያያ ቱሬ በማንቸስተር ሲቲ የሰራቸው ገድሎች እና ያደረገው አስተዋጽኦ ክብር ሊሰጠው ይገባ ነበር ትላላችሁ? ወይስ የማንቸስተር ሲቲ ውሳኔ ትክክል ነው ትላላችሁ? እስከ ሀሳባችሁ አካፍሉን። ✍|| @atsbaha12 @Bisrat_sport_fm @Bisrat_sport_fm
Mostrar todo...

አቡበከር ናስር ዱሮ እና ዘንድሮ😍 @Bisrat_Sport_Fm @Bisrat_Sport_Fm
Mostrar todo...
የዋልያዎቹ የድል እና ጣፋጭ የአንድነት ዜማ አንድ ኢትዮጵያ 🇪🇹🎵 @Bisrat_Sport_Fm @Bisrat_Sport_Fm
Mostrar todo...
ካሜሮን ለምታዘጋጀው 2021 የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ ከምድባቸው ማለፋቸውን ያረጋገጡ ሀግሮች... አዘጋጅ ሀገር : 🇨🇲 ካሜሮን 🇸🇳 ሴኔጋል 🇹🇳 ቱኒዚያ 🇩🇿 አልጄሪያ 🇲🇱 ማሊ 🇧🇫 ቡርኪናፋሶ 🇬🇳 ጊኒ 🇰🇲 ኮሞሮስ 🇬🇲 ጋምቢያ 🇬🇦 ጋቦን 🇪🇬 ግብፅ 🇬🇭 ጋና 🇬🇶 ኢኳቶሪያል ጊኒ 🇿🇼 ዝምባብዌ 🇲🇦 ሞሮኮ 🇮🇪 አይቮሪኮስት 🇳🇬 ናይጄሪያ 🇸🇩 ሱዳን 🇲🇼 ማላዊ 🇲🇷 ሞሪታኒያ 🇪🇹 ኢትዮጵያ 🇬🇼 ጊኒ ቢሳዎ 🇨🇻 ኬፕ ቨርድ @Bisrat_Sport_Fm @Bisrat_Sport_Fm
Mostrar todo...