cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Elias Awole (Abu Salih Alosimine)

عليك بآثار من سلف   قال الله عزَّ وجلَّ: ﴿ وَمَنْ يُشَاقِقِ الرَّسُولَ مِنْ بَعْدِ مَا تَبَيَّنَ لَهُ الْهُدَى وَيَتَّبِعْ غَيْرَ سَبِيلِ الْمُؤْمِنِينَ نُوَلِّهِ مَا تَوَلَّى وَنُصْلِهِ جَهَنَّمَ وَسَاءَتْ مَصِيرًا https://t.me/AbuSalihAlosimine

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
1 432
Suscriptores
-424 horas
-107 días
-3030 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

በዚህች ምድር ከአላህ እዝነት ተስፋ የሌለው ሰይጣን ብቻ ነው። ወንጀል ሰራሁ ብለህ መልካም ስራ አትተው በወንጀልህም ላይ አትዘውትር!! وَمَن تَابَ وَعَمِلَ صَالِحًا فَإِنَّهُ يَتُوبُ إِلَى اللَّهِ مَتَابًا ❝ ተጸጽቶ የተመለሰም ሰው መልካምንም የሠራ እርሱ የተወደደን መመለስ ወደ አላህ ይመለሳል፡፡ ❞ [ ሱረቱ አል-ፉርቃን፣ - 71 ] وَالَّذِينَ إِذَا فَعَلُوا فَاحِشَةً أَوْ ظَلَمُوا أَنفُسَهُمْ ذَكَرُوا اللَّهَ فَاسْتَغْفَرُوا لِذُنُوبِهِمْ وَمَن يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إِلَّا اللَّهُ وَلَمْ يُصِرُّوا عَلَىٰ مَا فَعَلُوا وَهُمْ يَعْلَمُونَ ❝ (ገነት) ለእነዚያም መጥፎ ሥራን በሠሩ ወይም ነፍሶቻቸውን በበደሉ ጊዜ አላህን የሚያስታውሱና ለኀጢአቶቻቸው ምሕረትን የሚለምኑ ለኾኑት ከአላህም ሌላ ኀጢአቶችን የሚምር አንድም የለ፡፡ (በስሕተት) በሠሩትም ላይ እነርሱ የሚያውቁ ሲኾኑ የማይዘወትሩ ለኾኑት (ተደግሳለች)፡፡ ❞ [ ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 135 ]   t.me/Abdurhman_oumer
Mostrar todo...
«Abdurhman Oumer» አብዱረህማን ዑመር

وَالسَّلَامُ عَلَىٰ مَنِ اتَّبَعَ الْهُدَىٰ « ሰላምም ቀጥተኛውን መንገድ በተከተለ ሰው ላይ ይኹን፡፡ » [ ሱረቱ ጣሀ - 47 ] በአላህ ፈቃድ የተለያዩ ዲናዊ ትምህርቶች ይተላለፉበታል!! http://t.me/Abdurhman_oumer

الحين نبدأ الدرس انضمووا من يريد أن يتابع الدرس مباشر
Mostrar todo...
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
Mostrar todo...
በዚህች ምድር ከአላህ እዝነት ተስፋ የሌለው ሰይጣን ብቻ ነው። ወንጀል ሰራሁ ብለህ መልካም ስራ አትተው በወንጀልህም ላይ አትዘውትር!! وَمَن تَابَ وَعَمِلَ صَالِحًا فَإِنَّهُ يَتُوبُ إِلَى اللَّهِ مَتَابًا ❝ ተጸጽቶ የተመለሰም ሰው መልካምንም የሠራ እርሱ የተወደደን መመለስ ወደ አላህ ይመለሳል፡፡ ❞ [ ሱረቱ አል-ፉርቃን፣ - 71 ] وَالَّذِينَ إِذَا فَعَلُوا فَاحِشَةً أَوْ ظَلَمُوا أَنفُسَهُمْ ذَكَرُوا اللَّهَ فَاسْتَغْفَرُوا لِذُنُوبِهِمْ وَمَن يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إِلَّا اللَّهُ وَلَمْ يُصِرُّوا عَلَىٰ مَا فَعَلُوا وَهُمْ يَعْلَمُونَ ❝ (ገነት) ለእነዚያም መጥፎ ሥራን በሠሩ ወይም ነፍሶቻቸውን በበደሉ ጊዜ አላህን የሚያስታውሱና ለኀጢአቶቻቸው ምሕረትን የሚለምኑ ለኾኑት ከአላህም ሌላ ኀጢአቶችን የሚምር አንድም የለ፡፡ (በስሕተት) በሠሩትም ላይ እነርሱ የሚያውቁ ሲኾኑ የማይዘወትሩ ለኾኑት (ተደግሳለች)፡፡ ❞   t.me/Abdurhman_oumer
Mostrar todo...
«Abdurhman Oumer» አብዱረህማን ዑመር

وَالسَّلَامُ عَلَىٰ مَنِ اتَّبَعَ الْهُدَىٰ « ሰላምም ቀጥተኛውን መንገድ በተከተለ ሰው ላይ ይኹን፡፡ » [ ሱረቱ ጣሀ - 47 ] በአላህ ፈቃድ የተለያዩ ዲናዊ ትምህርቶች ይተላለፉበታል!! http://t.me/Abdurhman_oumer

‏مستند من أبو صالح العثيمين
Mostrar todo...
أصول_الإيمان_لشيخ_محمد_بنعبدالوهاب_.pdf7.04 KB
بشرى سارة السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ከዛሬ ሰኞ ሐምሌ 1, 2016 ጀምሮ ለተከታታይ ቀናት የኪታብ ኮርስ ዝግጅት ከአል-ኢስላሕ መድረሳ 📚  የኪታቡ ስም: ኡሱሉል ኢማን ✏️ የኪታቡ አዘጋጅ: ሸይኽ ሙሐመድ ኢብን ዐብዲልወሀብ ሰአት: ከመግሪብ እስከ ዒሻእ 🎤 በኡስታዝ ኢልያስ አወል (አቡ ሷሊሕ) በሰአቱ በመገኘት ተጠቃሚ ይሁኑ https://t.me/medresetulislah
Mostrar todo...
مدرسة الإصلاح (አል ኢስላሕ መድረሳ)

ይህ ቻናል “❝ከፉሪ ሕይወት ፋና ወደ የስ ውሃ ፋብሪካ በሚወስደው መንገድ በተለምዶ ኑሪ ሜዳ ተብሎ የሚጠራው አካባቢ የሚገኘው የአል ኢስላሕ መድረሳ ኦፊሺያል የቴሌግራም ቻናል ነው።❞ በአላህ ፍቃድ በመድረሳው የሚሰጡና በተለያዩ የሰለፊያህ ዱዓቶች፣ ኡስታዞችና መሻኢኾች የሚተላለፉ መልዕክቶች (በድምፅም ይሁን በፅሑፍ) ይተላለፉበታል። ወዳጅ ዘመድዎን ይጋብዙ።

https://t.me/medresetulislah

አዝካሩል ማሳኣ 🌸🇸🇦የሱኒዮችየቴሌግራም ቻናል ይቃለቃሉ🇸🇦🌸 https://t.me/Aumu_Salihat https://t.me/Aumu_Salihat
Mostrar todo...
أذكار_المساء_بصوت_يريح_القلب_جديد_إذا_قلته_كفاك_الله_وحفظك_من_حيث.mp313.84 MB
አዲስ   ተከታታይ ደርስ
ክፍል ሶስት
📕إسم الكتاب: تنبيهات وتوجيهات للفتاة المسلمة የኪታቡ ስም፦ተንቢሀት ወተውጂሀት ሊልፈታቲ አልሙስሊማት ✍ تأليف د. عبد العزيز بن داود الفايز  📝የኪታቡ አዘጋጅ፦ዶክተር አብዲ አል'አዚዝ ኢብን ዳውድ አልፋይዚ لأخينا السلفي: نصر الدين وابلا (إبنተከታታየምንጀምረውይن) حفظه الله 🎙ደርሱ የሚሰጠው፦በወንድማችን  ነስረዲን ዋበላ (ኢብን አልሀሰን) [አላህ ይጠብቀው 📗የኪታቡን PDFለመግኛት⤵️ https://t.me/andnetbtewhidbesunahbichanew/575 ⇣⇣  ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰⇣⇣ 𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞🔊 https://t.me/andnetbtewhidbesunahbichanew
Mostrar todo...
record.ogg8.10 MB
የቢድዓ ባለቤቶችን ስራ እየሰራ የፈለገውን ጥፋትና ዝንባሌ ካሰራጨ በኋላ ቁርአንና ሀዲስን ነው የምከተለው ብሎ ግግም ካለ . . . በዚህ ዙሪያ የሚናገሩ የደጋግ ቀደምቶችን ንግግሮቻቸውን ለታፔላነት ከተገለገለባቸው ታዝቦ ዝም ከማለት ውጭ ምን ይባላል!? በዚህ ከቀጠለ አህባሹም ከነኩፍሩ ቁርአንና ሀዲስን በሰለፎች አረዳድ በሚል ታፔላ አጉልቶ መነገዱ አይቀርም። ጉዳይ ግምት ውስጥ የሚገባው በተጨባጭ እንጅ በሙግት አይደለም!
Mostrar todo...
ኑኑኑ ሸይኼ አብድል ሐሚድ ደዕዋ እያዳራጉ ነዉ 👇👇👇👇 https://t.me/abualanesredinkedir?livestream
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.