Muneshid EDRIS SHERMOLO
አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ይህ የኔ የማዲህ ሙንሺድ ኢድሪስ ሸርሞሎ የቴሌግራም ቻናል ሲሆን የተለያዩ የነሺዳ እና የመንዙማ ስራዎቼን እንዲሁም የተለያዩ የኢስላማዊ የጥበብ ስራዎችን በዚህ የቴሌግራም ቻናሌ ያገኛሉ ይቀላቀሉ።
Mostrar másEl país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
847
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
Repost from Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹
Photo unavailableShow in Telegram
ጨረቃ ስለታየች ነገ ሐሙስ የዙል ሒጃ ወር የመጀመሪያ ቀን ነው። የመጀመሪያዎቹን አስር ቀናት በጾም (እስከ 9ኛው ቀን)፣ በቁርኣን፣ በዚክር፣ በሶደቃና መሰል ኸይር ሥራዎች እናሳልፋቸው።
ለሌሎችም እናስታውስ።
አላህ ይወፍቀን🤲🤲🤲‼
Repost from ቀስዋ 🐪
አስደናቂው እና ትምህርት አዘሉ
የነሺዳ
የመንዙማ
የቲያትር
የዳእዋ
የቁርዓን
እንዲሁም የተለያዮ ሰርፕራይዞችን የያዘው ፕሮግራማችን ሊደገም ነው
በቁጥር አንድ ተወዳጅነትን ያገኘው እና ብዙዎችን ያስደመመ #ቀስዋ መድረካችን እነሆ ቀን ቆጥሮ ወደናንተ ሊቀርብ ዝግጅቱን ጨርሷል
ቀስዋ ቁጥር 2 የመድረክ ፕሮግራም በቅርብ ቀን
አዘጋጅ
ቀስዋ ጀምዓ
ከ ኢላ ፕሮዳክሽን ጋር በመተባበር
Mostrar todo...
Muneshid Edris Shermolo on TikTok
#neshida neshida#neshida❤ethiopiantiktok #edrisshermolo#menzuma#islam #fyp
Mostrar todo...
Muneshid Edris Shermolo on TikTok
#ethiopianneshida #islam #edrisshermolo#ethio #fyp#menzuma
Elige un Plan Diferente
Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.