Voice of bezlinda🎤
Voice of bezlinda Cover music🎤 Fun videos 😅😁😂 @Kiyayeeeee
Mostrar másEl país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
192
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
።።።።ኮኮቦች በጣም ሲናደዱ(lol)።።።።።
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
»» ኤሪስ ፦ ያገኙትን ነገር ይጠልዛሉ፣ ወይኔ!!!!! ☹️
»» ቶረስ ፦ መሬት ይደበድባሉ 😟
»» ጄሚኒ ፦ ለጓደኛቸው ደውለው ፣ ፌንት 🤗
»» ካንሰር ፦ ለቅሶ ፥ ይሄን ነገር ጠላውት 😩
»» ሊዮ ፦ ለምን፣ እንዴት፣ ፒርርርርር 😰
»» ቪርጎ ፦ በትልቁ አተንፍሰው። እሺ ይሁን 🙁
»» ሊብራ ፦ ሻወር ይወስዳሉ፣ ሌላም ነገር ሊሆን ይችላል 🤥
»» ስኮርፒዮ ፦ መብላት፣ የተገኘውን ፣ ነገርም ሊሆን ይችላል 🤒
»» ሳጁታሪየስ ፦ ግርርርርርርርር 😛
»» ካብሪኮርን ፦ እሺ፣ ተበላው በቃ 🙃
»» አኳሪየስ ፦ በረጅሙ ተንፍሰው፣ ጠረቤዛውን በጥፊ 🤢
»» ፓይሰስ ፦ ህይወቴን ጠላውት 😟
@bezlinda
ቸሬ ህልም ያይና አቤላ እንዲፈታለት ይነግረዋል
ቸሬ:- ህልም አየዉ እኮ እስቲ ፍታልኝ
አቤላ:- ንገረኝ ይፈታል
ቸሬ:- ከቤቴ ልወጣ በር ስከፍት ላም ገባች እና ላም ምንድን ናት
አቤላ:- ላም??
ቸሬ:- አዎ ላም
አቤላ:- ላምማ
ቸሬ:- እእ??
አቤላ:- ያው
:- የበሬ ሚስት ናት
😂😂😂😂😂😂😂😂
አይ አቤላ ህልም እኮ አይፍታ
Amir😎
Elige un Plan Diferente
Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.