cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ቅ/ጊዬርጊስ saint george

ይህ የተከፈትው ለሳንጅዬ ወዳጆች?????????

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
508
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

❤️ዘመን ተሻጋሪ❤️ #እዮባ_ሳንጃው_አበባ ዘመን ተሻጋሪ ኢትዮጵያዊው አለ እስከዛሬ ጊዮርጊስ ህዝባዊው ከሱ ሌላ ማንስ ተረፈ ከጊዜው ጋር ሁሉም አለፈ ብዙ ቢሠራ ብዙ ቢታለም ወረፋ ሆኖ የማያልፍ የለም ግን የኛ ሳንጃው ወረት አይደለም ከትውልዱ ልብ አልተነጠለም የእኛ የናንተ የሷና የሱ ይቀባበላል የታሪክ ውርሱ ህፃን አዋቂው ሴቱና ወንዱ እምነት ሳይለየው ወይ የዘር ግንዱ በጊዮርጊስ ጉዳይ አንድ አቋም አለን ሳንነጋገር እንግባባለን ሳንጃው የህፃናት ሳንጃው የወጣት ክፉ አይንካው ቅንጣት ኦሆሆ አሃሃ ኦሆሆ አሃ ሳንጃው የክርስትያኑ ሳንጃው የሙስሊሙ ይብዛለት ሠላሙ ኦሆሆ አሃሃ ኦሆሆ አሃ #አዝማች ደጋፊው ለአርማው የታመነ ነው በማልያው ስር ሁሉም አንድ ነው ማንም አይኮራም-በዘር በሃይማኖት-በማንነቱ ሠው መሆኑ ነው-የደጋፊነት-ዋና መስፈርቱ ከየት ነው-ብሎ ቋንቋና ብሔር-ማን ይጠይቃል ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት-ትንሽ ትልቁ-ስለኳስ ያውቃል ሳንጃው የድሃዎቹ ሳንጃው የሃብታሞቹ ለሁሉም ሠው ነው ምቹ ኦሆሆ አሃሃ ኦሆሆ አሃ ሳንጃው የተማሪው ሳንጃው የሠራተኛው ይኑርልን አርበኛው ኦሆሆ አሃሃ ኦሆሆ አሃ #እዮባ_ሳንጃው_አበባ መዝሙሮቹን ስለላክልን በቻናላችን ተከታታዮች ስም እናመሰግናለን ✌️ @SAINTGEORGESA
Mostrar todo...
ሚቾ ለ ኦርላንዶ ፓይሬትስ ያስተላለፋት የስንብት መልክት ቀጣይ ማረፊያቸዉ አልታወቀም ሆኖም ወደ ታላቁ ቅዱስ ጊዩርጊስ መመለሳቸዉ እድል ሰፊ ነዉ✌️
Mostrar todo...
ጊዮርጊሳዊው የጥበብ ማሽን ስራውን ቀጥሏል ! ዛሬ ደግሞ በባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያዎች የታጀበ፣ ወንበር የሚያስከዳ፣ ወገብ የሚፈትን፣ ወቅቱን ገላጭ ፅናትን አሳይ ስራ ይዞልን ብቅ ብሏል! ጊዮርጊስን . . . በተግባር የሚወደውን ክለብ ማገዝ የማይሰለቸው . . . ኢዮባ ሳንጃው አበባ! "በከፍታውም - ወይ በዝቅታው ልቤ ላይ ታስሯል - ማንም አይፈታው መልካሙን ጊዜ- እየተደሰትኩ ክፉውን ጊዜ - እየተጋፈጥኩ ብርቱ ፅናቴን ይዤ እጓዛለሁ ከሳንጅዬ ጎን ሁልጊዜም አለሁ አበባ አበባ ሳንጃው አበባ : ነበርኩኝ ትናንት - አለሁኝ ዛሬ ቢያሻኝ ጨፍሬ - ቢያሻኝ ዘምሬ ክብሬ ነውና - ከቶ አልጥለውም ስሙን ከአፌ ላይ - አልነጥለውም ንብረት የለኝም - የምኩራራበት ጉልበት የለኝም - የምመካበት ግን አፌን ሞልቼ ደረቴን ነፍቼ የማወራለት የምሳሳለት ከራሴ በላይ ክለብ አለኝ ከክለብም በላይ #_አበባ_አበባ #_ሳንጃው_አበባ" ------///----- ሁለተኛውም ዝማሬ ይዘቱ ይህን ይመስላል። " ዘመን ተሻጋሪ ኢትዮጵያዊው አለ እስከዛሬ ጊዮርጊስ ህዝባዊው ከሱ ሌላ ማንስ ተረፈ ከጊዜው ጋር ሁሉም አለፈ ብዙ ቢሠራ ብዙ ቢታለም ወረፋ ሆኖ የማያልፍ የለም ግን የኛ ሳንጃው ወረት አይደለም ከትውልዱ ልብ አልተነጠለም --- ህፃን አዋቂው ሴቱና ወንዱ እምነት ሳይለየው ወይ የዘር ግንዱ በጊዮርጊስ ጉዳይ አንድ አቋም አለን ሳንነጋገር እንግባባለን ሳንጃው የህፃናት ሳንጃው የወጣት ክፉ አይንካው ቅንጣት ኦሆሆ አሃሃ ኦሆሆ አሃ ሳንጃው የክርስትያኑ ሳንጃው የሙስሊሙ ይብዛለት ሠላሙ ኦሆሆ አሃሃ ኦሆሆ አሃ ደጋፊው ለአርማው የታመነ ነው በማልያው ስር ሁሉም አንድ ነው ማንም አይኮራም-በዘር በሃይማኖት-በማንነቱ ሠው መሆኑ ነው-የደጋፊነት-ዋና መስፈርቱ ከየት ነው-ብሎ ቋንቋና ብሔር-ማን ይጠይቃል ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት-ትንሽ ትልቁ-ስለኳስ ያውቃል ሳንጃው የድሃዎቹ ሳንጃው የሃብታሞቹ ለሁሉም ሠው ነው ምቹ ኦሆሆ አሃሃ ኦሆሆ አሃ ሳንጃው የተማሪው ሳንጃው የሠራተኛው ይኑርልን አርበኛው ኦሆሆ አሃሃ ኦሆሆ አሃ ምሽት ይጠብቁ! ®kasstro sanjaw @saintgeorgesa
Mostrar todo...
✌️የአፍሪካ የወቅቱ 70 ምርጥ ክለቦች ደረጃ ይፋ ሆኗል ከኢትዮጵያ የኛ ቅዱስ ጊዮርጊስ 42ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።✌️ Latest #CAF Clubs ranking TOP 70 Spot your team ❗️❗️ ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ 1. TP Mazembe🇨🇩 2. Wydad Casablanca🇲🇦 3. Al-Ahly🇪🇬 4. Espérance de Tunis🇹🇳 5. Mamelodi Sundowns🇿🇦 6. Étoile du Sahel🇹🇳 7. Zamalek🇪🇬 8. Horoya🇲🇱 9. USM Alger🇩🇿 9. Raja Casablanca🇲🇦 11. ZESCO United 12. AS Vita Club 13. RS Berkane 14. CS Sfaxien 15. Al-Hilal 15. Club Africain 17. ES Sétif 18. 1º de Agosto 18. Enyimba 20. CS Constantine 20. FUS Rabat 20. Simba 23. Gor Mahia 23. Orlando Pirates 25. Al-Masry 25. SuperSport United 27. ASEC Mimosas 27. KCCA 29. JS Saoura 29. MC Alger 29. Al-Ahli Tripoli 29. Hassania Agadir 29. Lobi Stars 29. Al-Merrikh 29. Nkana 36. Ferroviário Beira 37. MO Béjaïa 37. CARA Brazzaville 37. Difaâ El Jadidi 37. Rayon Sports 41. Mbabane Swallows ♥42. Saint George 42. Al-Hilal Al-Ubayyid 42. Zanaco 45. NA Hussein Dey 45. Ismaily 45. Asante Kotoko 45. Enugu Rangers 45. FC Platinum 50. TOWNSHIP ROLLERS 50. Williamsville 50. UD Songo 50. AS Togo-Port 54. Recreativo do Libolo 54. Coton Sport 54. Young Africans 54. CAPS United 58. Petro de Luanda 58. Salitas 58. AS Otôho 58. Smouha 62. Aduana Stars 62. Medeama 62. Djoliba 62. Moghreb Tétouan 62. Kawkab Marrakeca 67. CF Mounana 67. Rivers United 70. MC El Eulma 70. AC Léopards 70. Stade Malien @saintgeorgesa
Mostrar todo...
"ደጋፊዎቻችን ለኛ ስንቅ ናቸው . . . በጋራ ሆነን የተሻለ የውድድር ዓመት እንዲመጣ እንሰራለን" አቶ አብነት ገ/መስቀል የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ፕሬዚዳንት ለምንጊዜም ጊዮርጊስ ራዲዮ ፕሮግራም እንደተናገሩት። ከአዳዲስ መረጃዎች ጋር ምሽት 2:00 ሰዓት በሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ይጠብቁ !
Mostrar todo...
የውል ዘመናቸውን ያጠናቀቁ ነባር ተጫዋቾች በስፖርት ማኅበሩ ውስጥ ለመቆየት ለ 2 ዓመት ውላቸውን አራዝመዋል። እነርሱም:- 1. ናትኤል ዘለቀ 2. ሳለሀዲን በርጌቾ 3. ለዓለም ብርሀኑ 4. አብዱልከሪም መሐመድ 5. አሜ መሐመድ እና ጋዲሳ መብራቴ ናቸው። ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ተመርጠው ያሉ ተጫዋቾች እንደተመለሱ ስምምነቱን ይፈጽማሉ። ምንጭ፡ Saint george sa fb @saintgeorgesa
Mostrar todo...