cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

FŰŇ_ŽØÑĘ 😂😱

Øńľý žèģeț Fòř åñý čõmmėņț👇👇 @Abdsewanted እኛ የ #Fun-zone ቤተሰቦች #ትካዜ😫 #ድንዛዜ😠 #ፍዛዜ😪 #ኑዛዜ😰 #ድብርት🙏 ዉስጣችን አይደለም👎 JUST ፈታ&RELAX JOIN AS!!! 👇👇👇👇 @ONLYZEGET @ONLYZEGET

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
262
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ሴት ከሆንሽ አንዴ ስሚኝ 👂👂 ወንዶች ሁላ አንድ ናቸው የማለት መብት የለሽም የምሬነው ምልሽ እንደዚች አይነት ሴት ከሆንሽ እንደዚህ የማለት መብት የለሽም! ከሁሉም ጋር online እያወራሽ ከዚም ከዚያም ሰዓት እላፊ እያወራሽ ትኩረትሽን ሰተሽ በተለይ telegram ላይ 100 ምናምን ጥያቄ ልኮ ትእዛዝ እንጫወት ፎቶ ላኪልኝ እዚህ ውስጥ ገብተሽ አጉል ስሜት ውስጥ ከገባሽ በዋላ ወንዶች ሁላ አንድ ናቸው የማለት መብት የለሽም የምሬነው የምልሽ በፍጹም የለሽም መቼም ቢሆን ትኩረት መስጠት ያለብሽ ፍቅረኛ ካለሽ ለፍቅረኛሽ ከሌለሽ ደግሞ ፍቅረኛዬ ይሆናል ብለሽ ለምታስቢዉ ወንድ እንጂ የመጣዉን ወንድ ሁላ ፍቅረኛዬ ነው ብሎ ማሰብ መብት የለሽም አንቺ ፍቅር ከአንድ ሰው ጋር የምታስቢው እንጂ ከህዝብ ጋር የምታቆይዉ አጀንዳ አይደለም ተረዳሽኝ እና ጥፋቱ አንቺ ጋር ነው እራስሽን መርምሪ ቅሬታ ካለሽ comment አለልሽ👍
Mostrar todo...
ቆይ ግን ምን አይነቷ ልጅ ነሽ? እኔኮ በጣም እዎድሽና እጨናቅልሽ ነበር ግን እንደዚ አይነት ልጅ ነሽ ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር በቃ በጣም ነው የስጠላሺኝ ቆይ ግን አይደብርሽም ሁሉም ጋር እየ ሄድሽ ስላኔ ዝም ብላሽ ማያገባሺን ምት በጣርቂው በጥራቃ!! በቃ ይገባሽ ከ ሆነ ከዛሬ ቧላ የኔን ስም እንዳታነሺው ባቃ እርሺኝ እኔ ከዛሬ ብዋላ እንደ ሌላው እይኝ ብሎሀል 2013 hhhh መልካም አዲስ አመት @ABDSEWANTED
Mostrar todo...
አንዱ በግ ሊገዛ ሔዶ 7000 ብር ሲሉት... ምነው እረኛዬ ላይ ሰርታለች እንዴ🤣🤣
Mostrar todo...
እኩዮቼ በኮንቴነር ዕቃ አስጭነው " ጅቡቲ ደረሠ ? ዱከም ደረሠ ? " ይላሉ እኔ እዚህ ቁጭ ብዬ " ላይኬ ስንት ደረሠ ? " እያልኩ ስቆጥር እውላለሁ😜🤣
Mostrar todo...
⊶⊷⊶⊷❍ ፍሌም ❍⊶⊷⊶⊷ ˙·٠•●♥ ተከታታይ ልቦለድ♥●•٠·˙ ⚀ ክፍል ሀያ አንድ ⚀ 2⃣1⃣ . ፍሌሜም እኔ ፊት ደስተኛ ሆና ለመታየት ፈገግ ትላለች። ያ ውብ ዲንፕሏ ድምቀቱ ጠፍቶ የበርባሮስ ጉድጓድ መስሏል። ሽማግሌው የፍሄሜን የመዳን ጉጉት በእኔ ውስጥ አሻግሮ ከተመለከተ በኃላ ሊያድናት የሚችል የባህል መድሃኒት እንዳለና ሁለት ሳምንታት እንደሚፈጅ ነገረኝ።ሌላ ሰው ልከው እንዳልተመለሰ ሲነግሩኝ አላመነታሁም።ይህን ዜና በሰማው ማግስት ሰማይና ምድር ተራክቧቸውን አጠናቀው ሲለያዩ ማልጄ ጉዞ ጀመርኩ። .... የአስር ቀናት ጉዞን ተጉዤ በሀረር አቅጣጫ ወደ ገጠሩ ዘልቄ የተባለውን መድሃኒት ይዤ ግመሌን እየጎተትኩ 18 ቀን ከፈጀ አድካሚና አሰልቺ ጉዞ በኃላ ድሬ ገባሁ። የእለቱ ፀሀይ ሀሩር ነበር። ረጫሞው እንደጉድ ይፋጃል። ፍሌሜ ወዳለችበት መንደር ስቃረብ ደነገጥኩ ሀሞቴ ፍስስ አለ ብዙ ሰው ጭንቅላቱን ይዞ እያለቀሰ ፍሌም ወዳለችበት ጊቢ ይገባል ይወጣል። ይህን ሳይ እግሬ ቄጤማ ሆነ። ሆዴ ክፉኛ ተሸበረ ውስጡ የነበረው የመኖር ተስፋ እየተሟጠጠ ቀፎ ሲሆን ይሰማኛል። ከግመሏ ጀርባ ላይ ገመድ ፈትቼ ወደ ኃላ ወደ በረሃው ሸሸው። ከለቀስተኞች ውስጥ ስመለስ አይቶ የተከተለኝ ስለመሰለኝ ረጅም መንገድ ሮጥኩ። ከዚያ ዙሪያ ገባውን ቃኘውት። በረሃ ነው አንድም ዛፍ የለም። አንድ ሀሳብ መጣልኝ ከርቀት የባቡር ጣቢያ ቤት ነገር አየው። መቆጣጠሪያው ነው ብዬ ገመትኩ። ወደ እግሬ ተመለከትኩ የቆምኩት የባቡር ሀዲድ ላይ ነው። ላቡ እንደ ጅረት በክንድ እና ክንዷቼ ላይ እየተንቆረቆረ ውሃ ወደ ማይጠግበው የበረሃው አሸዋ ላይ ይንጠፈጠፋል። ቀና ብዬ ፀሀይዋን አየዋት በአናቴ ትክክል ናት። አሁን የከሰዓቱ ባቡር ከተለያየ አቅጣጫ ድሬ የሚገባበት ሰዓት ነው። ጆሮዬን ከሀዲዱ ጋር አጣብቄ አዳመጥኩ ግምቴ ልክ ነበር ። ድምፅ ሰማው። ቶሎ ብዬ ሀዲዱ ላይ ተቀምጬ እራሴን ከሀዲዱ ጋር መተብተብ ፣ መጠፈር ያዝኩ። ቀድሜ ሁለቱ እግሮቼን ከሀዲዱ ጋር ጠፍሬ አሰርኩት። ቀጥዬ እጅና እጆቼን አጠላልፌ አሰርኳቸው። ከዚያ ባቡሩን መጠበቅ ጀመርኩ። ፍሌሜን አጥቼ መኖር ስለማልችል ፣ እሷ ሞታ በመቃብሯ ላይ ቆሜ እህህ እያሉ ቀን መግፋት ስለማይሆንልኝ ባቡሩ ድጦኝ እንዲያልፍ ፈቅጃለሁ። ባቡሩ ቢቀርበኝና ህይወት አሳስታኝ ልትረፍ ብል እንኳን እራሴን ሆነ ብዬ ከሀዲዱ ጋር ተብትቤዋለሁ ለመፍታትም ባቡሩ ጊዜ አይሰጠኝም። የባቡሩን ሀዲድ እና ትብታቡን አንቼ ቀና ስል..... ........ ....... 🛎 የመጨረሻው ክፍል ነገ ምሽት ይቀጥላል...... ፍሌም... ➲ ደራሲ Cራክ ➲comment ፦ @abdsewanted ☣ Creator ፦ "SHARE" @onlyzeget
Mostrar todo...