Irfan Engineering ️️
Subscribe & Follow our Social Media Platforms YOUTUBE ➜ https://www.youtube.com/@Infraeng TIKTOK ➜ tiktok.com/@infraeng or @makii257 FACEBOOK ➜ fb.me//habeshaengineers TELEGRAM ➜ t.me//Infraeng ሀሳብ አስተያየት ለመስጠት ቀጣዩን ሊንክ ይጠቀሙ ➜ https://t.me/habengineers
Mostrar más531
Suscriptores
Sin datos24 horas
-27 días
-430 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
👉የጨረታ ማስከበሪያ/bid bond/
ለምን አስፈልገ?
🚧የጨረታ ማስከበሪያ የዋስትና አይነት ነው፡፡
➢ ለግንባታ ጉዳይ ጨረታ ተሳታፊ የሚሆን ተጫራች ተቋራጭ የሚያቀርበውና ተጫራቹ እንደፈለገ ጨረታውን አቋርጦ እንዳይቀር ለማድረግ እና ምናልባት ተቋራጩ በጨረታው ቢያሸንፍ ውል እንዲገባ ማስገደጃና ዋስትና እንዲሆን ጨረታውን ባወጣው አካል የሚያዝ ዋስትና ነው፡፡
☞ይህንኑ በሚደግፍ ሁኔታ በፌዴራል መንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 649/2001ዓ.ም አንቀጽ 40 ላይ ተደንግጓል፡፡
➢የዚህ ድንጋጌ ይዘትም ተጫራቹ አሸናፊነቱ ከተገለጸለት በኋላ ውሉን ለመፈረም ፈቃደኛ ካልሆነ ወይም እንዲያቀርብ የተጠየቀውን የውል ማስከበሪያ ካላቀረበ ወይም የጨረታ ማስከበሪያው ጸንቶ በሚቆይበት ጊዜ ተጫራቹ ራሱን ከውድድሩ ያገለለ እንደሆነ የጨረታ ማስከበሪያው ጨረታውን ባወጣው የመንግስት መስሪያ ቤት የሚወረስ ስለመሆኑ የሚገልጽ ነው፡፡
☞ጨረታ የሚያወጡ መስሪያ ቤቶችም በሚያዘጋጁት የጨረታ ሰነድ ላይ ተጫራቾች ከሚያቀርቡት የመጫረቻ ሰነድ ጋር የጨረታ ማስከበሪያ አብረው ማቅረብ እንዳለባቸው ሊገለጽ ይገባል፡፡የጨረታ ማስከበሪያው መጠንም ጤነኛ ባልሆነ እና ቅንነት በጎደለው ሁኔታ በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስቡትን ተጫራቾች ወደጨረታው እንዳይገቡ ከወዲሁ ለማስቀረት የሚያስችል መሆን ይኖርበታል፡፡
☞ለአሸናፊው ተጫራች አሸናፊነቱ በምን ሁኔታ መገለጽ አለበት?በህጉ አግባብ ያለመገለጽ ውጤቱስ?(Announcing the successful bidder)
☞ለአሸናፊ ተጫራች አሸናፊነቱ መገለጽ ያለበት እና ሊደርሰው የሚገባ በጽሁፍ በደብዳቤ መልክ ነው፡
➢የደብዳቤውም ይዘት የመንግስት መስሪያ ቤቱ ጨረታውን የተቀበለው ስለመሆኑ፣የአሸነፈበትን ዋጋ፣አሸናፊው ተጫራች ማቅረብ ያበትን የውል ማስከበሪያ መጠን(Amount of performance security) የሚገልጽ መሆን አለበት፡፡(Federal public procurement directive:አንቀጽ 16.24 እና አዋጅ ቁጥር 649/2001ዓ.ም አንቀጽ 46) ስለዚህ በህጉ አግባብ አሸናፊነቱ ያልተገለጸለትን አሸናፊ ተጫራች ውል አልተዋዋለም በማለት የጨረታ ማስከበሪያ መውረስ የሚቻል አይሆንም ማለት ነው፡፡
Subscribe & Follow our Social Media Platforms
YOUTUBE
➜ https://www.youtube.com/@Infraeng
TIKTOK
➜ tiktok.com/@infraeng or @makii257
FACEBOOK
➜ fb.me//habeshaengineers
TELEGRAM
➜ t.me//FSRPE
ሀሳብ አስተያየት ለመስጠት ቀጣዩን ሊንክ ይጠቀሙ።
➜ https://t.me/habengineers
Civil Engineers☑️
Road Engineers☑️
Transport Engineers☑️
Hydraulic Engineers☑️
Irrigation Engineers☑️
and others
➜ Civil 3D (started)
➜ ArchiCAD Loading ...
➜ ArchGIS Loading ...
➜ Safe Loading ...
➜ SAP 2000 Loading ...
➜ ConMIS Liading ...
➜ WaterGEMS Loading ...
➜ Etabs Loading ...
➜ Quantity Survey Loading ...
and Others
እንዳያመልጣቹ ቻናሌን ፍሎው አድርጋቹ በቲክታክ የ Road Design Tutorial ይከታተሉ።
ይኸው ሊንኩ
Tiktok.com/@makii257
Maki on TikTok
@makii257 16 Followers, 0 Following, 14 Likes - Watch awesome short videos created by Maki
👉
PRE-STRESSED CONCRETE (PSC) VS REINFORCED CONCRETE (RC)
1,ፕሪ እስትረስድ ኮንክሪት👇
▶️ኮንክሪቱ ላይ ሎድ ከመጫኑ በፊት Axial Compressive Stress አፕላይ ይደረግባቸል።
⏺ለምሳሌ አንድን ቢም ከጎንና ከጎን Compressive ፎርስ ስናደርግበት የ ‹‹ በ ›› ፊደል አይነት ቅርፅ ይኖረዋል (ሲጋነን) ኢሄ የታጠፈው ቢም እላዩ ላይ ሎድ ሲጫንበት ቢሙ ወደ ነበረበት ቦታው ይመለሳል።
🚩እንደዛ ነው pre-stressed ኮንክሪቶች act የሚያደርጉት
🚧PSC Vs RC
➡️1 RC beam ላይ ለዲዛይን assume ስናደርግ ኮንክሪቱ ምንም አይነት tensile stress አይሸከምም - tensile እስትረሱን የሚሸከመው ፌሮው ነው ብለን ነው ሌላው assumption ፌሮው ቴንሽኑን ይሸከማል ብንልም የፌሮውን አቅም fully utilize አናደርገውም ወይም ደሞ ሙሉ ለሙሉ አንጠቀምበትም የዚህም ምክንያቱ ኮንክሪቱ ቴንሽን ዞን ውስጥ የሚከሰተውን Crack width ለመገደብ ወይም limit ለማድረግ ነው።
⏹ከላይ በተገለፁት ሁለት ምክንያቶች ማለትም የኮንክሪቱንም የፌሮውንም አቅም ሙሉ ለሙሉ ባለመጠቀማችን የተነሳ ለትልልቅ ሎዶች RC ከ PSC አንፃር ኢኮኖሚካል አይደለም።
⏹የዚህም ምክንያቱ የ RCን አቅም ሙሉ ለሙሉ ስለማንጠቀምበት ነው በተጨማሪም RC ላይ ትልልቅ Grade ያላቸው ኮንክሪትና ፌሮ መጠቀማችን ብዙም ዋጋ የለውም ከ RC ድክመት ለመዳን Pre-Stressed ኮንክሪቶች ተፈጠሩ ከRC በተሻለ መልኩ የኮንክሪቱንና የብረቱን እስትሬንግዝ ይጠቀማሉና።
🚧Methods of Prestressing
➡️1) Pre tensioning👇
⏺ቢሙን ካስት ማድረጊያ mold እናዘጋጃለን።
⏺ሞልድ ውስጥም PSC ኬብሎች ወይም tendon
እናስቀምጣለን
⏺እነዚህ ኬብሎችም ላይ Tensile ፎርስ apply እናደርጋለን
⏺አፕላይ እንደተደረገ ኮንክሪቱን ሞልድ ውስጥ አስገብተን ኮንክሪቱን ካስት እናደርጋለን
⏺ኮንክሪቱ ሲደርቅ ፎርሶቹን remove እናደርጋለን ቢሙም ዝግጁ ሆነ ማለት ነው::
➡️2) Post tensioning👇
⏺እዚህ ላይ ኮንክሪቱ ከደረቀ በኋላ ነው Compressive force አፕላይ የምናደርገው
⏺Apply የሚደረጉት ፎርሶች ኮንክሪቱ ላይ compressive stress ሲፈጥሩ ብረቱ ላይ ደሞ tensile stress ይፈጥራሉ ማለት ነው::CIVIL 3D
Part Two Civil 3D points
👇👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMjMhXLus/
TikTok · Maki
Check out Maki's video.
06:09
Video unavailableShow in Telegram
Er. Mekamu Mohammed
YOUTUBE CHANNEL
➜ https://youtube.com/@maki257
TIKTOK ACCOUNT
➜ tiktok.com/@makii257
FACEBOOK PAGE
➜ fb.me//habeshaengineers
TELEGRAM CHANNEL
➜ t.me//er_mekamu
ሀሳብ አስተያየት ለመስጠት የመወያያ ሳጥን/Comment Bot/ ይጠቀሙ።
➜ https://t.me/habengineers
77.83 MB
03:53
Video unavailableShow in Telegram
የ #Civil_3D ስልጠናን በጣም አጭርና ግልፅ በማድረግ በአምስት ዋና ዋና ክፍሎች በመከፋፈል ያዘጋጀሁት ሲሆን የመጀመሪያው ክፍል በአምስት ንዑስ ክፍሎች በመከፋፈል አጭርና ግልፅ ለማድረግ የተሞከረ ሲሆን ሳይሰለች በቀላሉ ለመረዳት እንድትችሉ በማድረግ ሙሉ ቪዲዮ ተሰርቶ አልቋል።
1. እግር በእግር መከታተልና በየክፍሉ ጠይቆ እየተረዳ ለመሄድ የቲክቶክ አካውንታችንን tiktok.con/@makii257 ይከታተሉ ።
2. ከሌሎች ሰልጣኞች ቀድሜ መሄድና ማወቅ እፈልጋለሁ ለሚሉ የመጀመሪያ 25 ቪዲዮዎች በዩትዩብ youtube.com/@maki257 ላይ ተለቀዋል
ሲሰለጥኑ ጥያቄ የፈጠረቦትና ያልገባዎት ነገር ካለ በቴሌግራም t.me//habeshaengibeersbot ያድርሱኝ።
21.86 MB
Civil 3D የመጀመሪያው ክፍል በቲክቶክ
https://vm.tiktok.com/ZMj6RXKsJ/
TikTok · Maki
Check out Maki's video.
አሁን የሶፍትዌር ስልጠና በቀላሉ ሁሉም ጋር ተደራሽ እንዲሁን በአዲሱ ቲክቶክ አካውንት መጥተናል #Follow and #Share it
https://vm.tiktok.com/ZMj6e3wpw/
Elige un Plan Diferente
Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.