140
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
ግን ለምን👌
ጥሪን እረስቶ ወደ ምቾት ሩጫ
ትርፍ በሌለበት ለድካም ፍጥጫ
የሰው ሙገሳ ላያስገኝ ዋንጫ
ለክብር ተመርጦ ለውርደት መሮጡ
ለዝና ጭብጨባ እንዲያ መርመጥመጡ
አብ ባልከበረበት መዋብ መዘነጡ
ኑሮ ማመቻቸት መሆኑ ቅንጡ
ጠሪን ዳር አስቀምጦ ለዝና መሮጡ
▫▫▫ ግን ለምን?▪▪▪
@Expof
(2 ዜና 19 )
------------
7 አሁንም እግዚአብሔርን መፍራት በእናንተ ላይ ይሁን፤ በአምላካችንም በእግዚአብሔር ዘንድ በደልና ለሰው ፊት ማድላት መማለጃም መውሰድ የለምና ሁሉን ተጠንቅቃችሁ አድርጉ አላቸው።
…
9 እንዲህም ብሎ አዘዛቸው፦ እንዲሁ እግዚአብሔርን በመፍራት በቅንነትም በፍጹምም ልብ አድርጉ።
10 በከተሞቻቸውም ከተቀመጡት ከወንድሞቻችሁ በደምና በደም መካከል በሕግና በትእዛዝ በሥርዓትና በፍርድም መካከል ያለ ማናቸውም ነገር ወደ እናንተ ቢመጣ እግዚአብሔርን እንዳይበድሉ፥ ቍጣም በእናንተና በወንድሞቻችሁ ላይ እንዳይመጣ አስጠንቅቁአቸው፤ እንዲህም ብታደርጉ በደለኞች አትሆኑም።
@Expof
ስትፈጠር አላማ አለህ ህይወትህ ደርሶ መልስ አይደለም ሊሆን የነበረው ሆኖ አልፏል ነገ አዲስ ቀን ነው ህይወት ይቀጥላል የደበዘዘው የህይወት ለዛ እየተዋበ ይሄዳል ።
✍@Expof