cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

Publicaciones publicitarias
1 629
Suscriptores
-124 horas
+67 días
+4430 días
Distribuciones de tiempo de publicación

Carga de datos en curso...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Análisis de publicación
MensajesVistas
Acciones
Ver dinámicas
01
https://t.me/hamster_kombaT_bot/start?startapp=kentId6467448245 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸 2k Coins as a first-time gift 🔥 25k Coins if you have Telegram Premium
410Loading...
02
https://t.me/hamster_kombAt_bot/start?startapp=kentId6467448245 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸 2k Coins as a first-time gift 🔥 25k Coins if you have Telegram Premium
210Loading...
03
https://t.me/hamster_kOmbat_bot/start?startapp=kentId804651731
290Loading...
04
በቅርብ የፀደቀዉ የልዩ ኢኮኖሚ ዞን አዋጅ ተግባራዊ መደረግ መጀመሩ ተገልጿል። የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት ባሳለፍነው ወር ያፀደቀዉን የልዩ ኢኮኖሚ ዞን ረቂቅ አዋጅ ቀልጣፋና አመቺ የንግድ ከባቢ ሁኔታን ለመፍጠር የሚያስችል እንደሆነ ተናግሯል ። የወጪ ንግድ አፈጻጸምን በማሳደግ የገቢ ንግድ እቃዎችን በሀገር ውስጥ ምርቶች የመተካት እቅም ለመፍጠር የሚያስችል ነዉ የተባለለት የልዩ ኢኮኖሚ ዞን አዋጅ ከግንቦት ወር ጀምሮ ተፈፃሚ መሆን ጀምሯል ። በኢትዮጵያ እስካሁን ተግባራዊ የተደረገውን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ሥርዓት ዲዛይን እና ትግበራ ወደ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ሥርዓት በማሳደግ የኢኮኖሚውን መስፋፋት እና ተፅእኖ ፈጣሪነት ከፍ ለማድረግ አዋጁ አስፈላጊ ሆኖ መገኘቱ ነዉ የተገለፀው ።
3650Loading...
05
የዛሬው 5 ሚልየን የሃምስተር Combo 1. There are two chairs 2. USDT on Ton 3. TON + Hamster Kombat ሶስቱም Special ላይ ናቸው ላልጀመራችሁ👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Hamster_kombat_bot/start?startapp=kentId1723343509 @Tekvah_crypto @Tekvah_crypto
4210Loading...
06
በ1 ቢሊዮን ብር የተገነባው የራሱ ቢራ መጥመቂያ ያለው ሆቴል በቢሾፍቱ አቶ አማኑኤል ሳይፈርት ይባላሉ፣ በአውሮፓ ጀርመን 22 አመት ኖሯል። መንግስት ለዲያስፖራው ባመቻቸው የኢንቨስትመንት እድል ተጠቅመው ወደ ሀገራቸው በመምጣት አቶ አማኑኤል በኮንስትራክሽን ሴክተሩ ላይ ከሰሩ በኋላ በሆቴሉ ዘርፍ ላይ ክፍተት በመመልከት የቱሪዝም ማዕከል በሆነችው በቢሾፍቱ ከተማ ሆቴል ለመክፈት እንቅስቃሴ ጀመሩ፣ እንቅስቃሴው ተሳክቶ ከ12 አመት ግንባታ በኋላ ተጠናቆ ለቢሾፍቱ ከተማ ተጨማሪ ድምቀት ሆኖ ሳይፈርት ሆቴል ተከፍቶ ስራ ጀምሯል። ሳይፈርት ሆቴል የተለያየ ደረጃ ያላቸው 100 የመኝታ ክፍሎች ያሉት ሲሆን ለውጪ ሀገር ዜጎች ከ40 እስከ 100 ዶላር ክፍያ ይጠይቅባቸዋል፣ ለኢትዮጵያዊያን ክፍያው ከውጪ ሀገር ዜጎች እንደሚለይ ተነግሯል። 1900 ካሬ ላይ ያረፈው ሆቴሉ 9 የስብሰባ አዳራሾች፣ ስፓ፣ ጂም፣ ዋና ገንዳ እንዲሁም የራሱ የቢራ መጥመቂያ እንዳለው አቶ አማኑኤል ተናግሯል። ሆቴሉን ገንብቶ ለማጠናቀቅ ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ የጨረሰ ሲሆን ለ250 ዜጎች ቋሚ የስራ እድል ፈጥሯል።
4070Loading...
07
ጥቆማ‼️ Online ስራ መስራት ከፈለጉ Tekvah Crypto ቻናልንን ይቀላቀሉ። በርግጠኝነት ይወዱታል👇 JOin 👉 https://t.me/Tekvah_crypto
1450Loading...
08
ሟችን የግብረ-ስጋ ግንኙነት በመፈፀም ሕይወቷ እንዲያልፍ ያደረገው ግለሰብ በጽኑ እስራት ተፈረደበት ከሟች መኖሪያ ቤት በመግባት አፏን በጨርቅ ጠቅጥቆ፣ አንገቷን አንቆ በመያዝ የግብረ-ስጋ ግንኙነት በመፈፀም ሕይወቷ እንዲያልፍ ያደረገው ግለሰብ በጽኑ እስራት ተፈረደበት አላዩ ሞገስ ደሳለኝ የተባለ ተከሳሽ ጥር 29 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ በግምት 1፡30 ሲሆን በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ሽሮ ሜዳ አዲስ ተስፋ ትምህርት ቤት አካባቢ የ14 ዓመት የሆነችውን የግል ተበዳይ የምትኖርበት መኖሪያ ቤት በመግባት በጥፊ በመምታት፣ እንዳትጮህ አፏ ውስጥ ጨርቅ በመጠቅጠቅ እና አንገቷን በሁለት እጁ አንቆ በመያዝ በኃይል የግብረ-ስጋ ግንኙነት የፈጸመባትና አፏ ውስጥ ጨርቅ በመጠቅጠቁ እና አንገቷን በማነቁ ምክንያት ትንፋሽ አጥሯት ሕይወቷ እንዲያልፍ በማድረጉ በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ምርመራ ተጣርቶ በፍትህ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ በሴቶችና ህጻናት ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች ዐቃቤ ሕግ ዳይሬክቶሬት በወ/ሕ/አ/620/2/ሀ/ እና /3/ መሰረት በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ 11ኛ ወንጀል ችሎት ክስ ቀርቦበት ክርክር ሲደረግ ቆይቷል፡፡ በክርክሩ ሂደትም የዐቃቤ ሕግ ማስረጃ ከተሰማ በኋላ ተከሳሽ እንዲከላከል ብይን ተሰጥቶ የመከላከያ ምስክሮችን ያሰማ ቢሆንም የቀረበበትን ክስ ሊከላከል ባለመቻሉ ፍርድ ቤቱ በተከሳሽ ላይ የጥፋተኛነት ፍርድ በመስጠት በ19 ዓመት ፅኑ እስራት እንዲቀጣ ሲል ውሳኔ ሰጥቷል፡፡ (ፍትህ ሚኒስቴር)
4090Loading...
09
Media files
3110Loading...
10
አቡነ ሉቃስ በተከሰሱበት የቅስቀሳ ወንጀል በ6 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ተወሰነ አቡነ ሉቃስ በተከሰሱበት የቅስቀሳ ወንጀል ጥፋተኛ በተባሉበት ድንጋጌ በሥድስት ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ተወሰነ። የቅጣት ውሳኔውን የወሰነው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 2ኛ ሕገ-መንግሥታዊና በሕገ-መንግሥት ሥርዓት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀል ጉዳዮች የሚመለከተው ችሎት ነው። የፍትሕ ሚኒስቴር የተደራጁና ድንበር ተሻጋሪ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጀነራል ዐቃቤ ሕግ በአቡነ ሉቃስ ላይ ከሦስት ወራት በፊት÷ በ1996 ዓ.ም የወጣውን የወንጀል ሕግ አንቀጽ 247 (ሐ) እና አንቀጽ 258 (ሀ) ሥር እና የወንጀል ሕግ አንቀጽ 251 (ሐ) የተመላከተውን ድንጋጌ ተላልፈዋል የሚሉ ሁለት ክሶች ማቅረቡ ይታወሳል፡፡ ተከሳሹ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተ-ክርስቲያን የቅዱስ ሲኖዶስ አባል እና የምሥራቅ አውስትራሊያ ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ፣ በጠቅላይ ቤተክኅነት የገዳማት መምሪያ የበላይ ኃላፊ ሊቀ-ጳጳስ ሆነው በማገልገል ላይ እያሉ ስለ ሰላም እና አንድነት የመስበክ ሐይማኖታዊ ግዴታቸውን በመተው ታኅሣስ 19 ቀን 2016 ዓ.ም በአሜሪካ ቴክሳስ እና አካባቢው በሚገኝ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተ-ክርስቲያን ሐመረ ብርሃን ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ ቤተ-ክርስቲያን ታቦት ወጥቶ በቆመበት ዐውደ-ምኅረት ላይ የአመፅ ቅስቀሳ ማድረጋቸውን የክስ ዝርዝሩ ያስረዳል፡፡ የዐቃቤ ሕግን ማስረጃ የተመለከተው ፍርድ ቤትም የተከሰሱባቸው ክሶች በአንቀጽ 247 (ሐ) ሥር ተጠቃልሎ የጥፋተኝነት ፍርድ ማስተላለፉ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም ዐቃቤ ሕግ ካቀረባቸው ሦስት የቅጣት ማክበጃ አስተያየቶች መካከል ፍርድ ቤቱ አንዱን የቅጣት ማክበጃ አስተያየት በመያዝ እና ተከሳሹም የቀደመ የወንጀል ሪከርድ የሌለባቸው መሆኑን መነሻ በማድረግ አንድ የቅጣት ማቅለያ ተይዞላቸው ዛሬ በዋለው ችሎት የቅጣት ውሳኔ ተሰጥቷል። በዚህም መሰረት ፍርድ ቤቱ በእርከን 23 ሥር በሥድስት ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጡ በሌሉበት ውሳኔ ሰጥቷል፡፡ (በታሪክ አዱኛ)
3530Loading...
11
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ህወሓት መልሶ ሕጋዊ እውቅና እንዲያገኝ የሚያስችለዉን የአዋጅ ማሻሻያ ወደ ፓርላማ መራ! የሚኒስትሮች ምክር ቤት “ከሕጋዊ እና ሰላማዊ የፖለቲካ እንቅስቃሴ ማዕቀፍ ውጪ” ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የፖለቲካ ቡድኖች መልሰው እንደ ፖለቲካ ፓርቲ ለመመዝገብ የሚያስችላቸውን ድንጋጌ የያዘ የአዋጅ ማሻሻያን ወደ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መራ። በሥራ ላይ ባለው “የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና የምርጫ ሥነ ምግባር አዋጅ” ላይ የተደረገው ይህ ማሻሻያ፤ ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) የተሰረዘበትን የፓርቲነት ሕጋዊ እውቅና መልሶ እንዳያገኝ ያደረገውን የሕግ ጥያቄ የሚመልስ ነው። የሚኒስትሮች ምክር ቤት የአዋጅ ማሻሻያውን ተቀብሎ ወደ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመራው ዛሬ አርብ ግንቦት 23/2016 ዓ.ም. ባደረገው ስብሰባ እንደሆነ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታውቋል። ጽህፈት ቤቱ ያወጣው መረጃ እንደሚያስረዳው ምክር ቤቱ በዛሬው ዕለት በአራት ረቂቅ አዋጆች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። ከእነዚህ ረቂቆች መካከል በሕገ ወጥ መንገድ የተገኘን ገንዘብ ሕጋዊ አድርጎ ስለማቅረብ እና ሽብርተኝነትን በገንዘብ የመርዳት ወንጀልን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የቀረበው አዋጅ ይገኝበታል። በተጨማሪም የንብረት ማስመለስ አዋጅ እና የነዳጅ ውጤቶች የግብይት ሥርዓትን ለመደንገግ የቀረበው አዋጅም ወደ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲተላለፉ ውሳኔ የተሰጠባቸው ሕጎች ናቸው። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት፤ በዛሬው ስብሰባ ውሳኔ እንደተላለፈበት በቀዳሚነት የጠቀሰው የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና የምርጫ አዋጅ ነው። ማሻሻያ የቀረበበት በ2012 ዓ.ም. የወጣው የምርጫ ሕግ፤ እውቅና የተነፈጉ የፖለቲካ ፓርቲዎችን መልሶ ከመመዝገብ ጋር በተያያዘ ክፍተት ያለበት እንደሆነ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ ጠቅሷል። “ከሕጋዊ እና ሰላማዊ የፖለቲካ እንቅስቃሴ ማዕቀፍ ውጪ የቆዩ የፖለቲካ ቡድኖች በሰላማዊ መንገድ ለመንቀሳቀስ ፍላጎት በሚያሳዩበት ጊዜ እነዚህን አካላት ሕጋዊ የፖለቲካ ፓርቲ አድርጎ ለመመዝገብ የሚያስችል ሥርዓት በነባሩ አዋጅ ላይ አልተካተተም” ሲል በሥራ ላይ ያለው አዋጅ ላይ የታየውን ክፍተት ይገልጻል። የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ የመራው ማሻሻያ ላይ የፖለቲካ ቡድኖች “በሰላማዊ መንገድ ለመንቀሳቀስ እና ለዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ የበኩላቸውን አስተዋጽኦ ለማበርከት ፍላጎት በሚያሳዩበት ጊዜ” መልሰው ለመመዝገብ የሚችሉበትን ሥርዓት የሚዘረጋ እንደሆነም ተጠቅሷል። ዛሬው የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ውሳኔ ላይ የተጠቀሰው የፖለቲካ ቡድኖች መልሶ የመመዝገብ ጉዳይ ከህወሓት ዳግም ሕጋዊ እውቅና የማግኘት ጉዳይ ጋር በተያያዘ ውዝግብ ፈጥሮ ነበረ ጉዳይ መሆኑ ይታወሳል።(ቢቢሲ)
3330Loading...
12
የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነርን ጨምሮ ከ 6 በላይ ለሚሆኑ ኢትዮጵያዊያን የአውሮፓ ኅብረት ሹማን ሽልማት ተበረከተላቸው በኢትዮጵያ የአውሮፓ ኅብረት ልዑክ ቅጥር ግቢ በተካሄደ የአውሮፓ ኅብረት ሹማን ሽልማት (Schuman EU Awards) የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ዳንኤል በቀለ ( ዶ/ር ) ጨምሮ ከስድስት በላይ የሚሆኑ ኢትዮጵያዊያን ሽልማቱን ማግኘት ችለዋል ። የዘንድሮው የአውሮፓ ኅብረት የሹማን ሽልማት ከተቀበሉት መካከል:- ጋሪ ኢስማኤል ዩሱፍ – የሆርሙድ የሴቶች ማኅበር መሪ፣ ጌቱ ሳቀታ – የአፍሪካ ቀንድ የሰብአዊ መብቶች ሊግ መሥራች፣ መላኩ በላይ – የፈንዲቃ የባህል ማእከል መሥራች፣ መልካሙ ኦጎ – የቁም ለአካባቢ ሊቀ-መንበር፣ የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማኅበር፣ ያሬድ ኃይለማርያም- የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብቶች ተሟጋቾች ማእከል ዋና ዳይሬክተር ይገኙበታል። ይህ ሽልማት የአውሮፓ ኅብረት ሹማን ሽልማት “ዴሞክራሲን፣ የሕግ የበላይነትን፣ ሰብአዊ መብቶችን፣ መቻቻልን እና እኩልነትን በማስፋፋት ረገድ የላቀ አስተዋጽዖ ላበረከቱ ሰዎች” ዕውቅና የሚሰጥ መሆኑ ተነግሯል።
3530Loading...
13
ሀምስተር Kombat ነገ ሊስት ሊደረግ ይችላል ሀምስተር ኮምባት በቲዊተር ገፃቸው:- ''​👋 Hey there, our favorite CEOs! 🐹 We’re excited to announce that tomorrow is the day our Hamster family has been waiting for!'' እናም በYoutube ገፃቸው ይፋ እንደሚያረጉ ተነግሯል! ላልጀመራችሁ ከታች ያለውን በመንካት ይጀምሩ👇👇👇 https://t.me/hamstEr_kombat_bot/start?startapp=kentId804651731
4012Loading...
14
" ራኒቲዲን ካንሰርን ሊያመጣ የሚችል ንጥረ ነገር በውስጡ በመገኘቱ ምክንያት ታግዷል " -  የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን ለጨጓራ ተያያዥ ህመሞች በመድኃኒትነት ጥቅም ላይ ሲውል የነበረው ' ራኒቲዲን ' የተባለው መድሃኒት በኢትዮጵያ ውስጥ ጥቅም ላይ እንዳይውል ማገዱን የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን አሳውቋል። የባለስልጣኑ የመድኃኒት ደህንነት ክትትልና የሕክምና ሙከራ መሪ ስራ አስፈጻሚ አስናቀች ዓለሙ ፤ " በመጀመሪያ ደረጃ በሌሎች ሀገር የወጡ ሪፖርቶችን አይተን ነበር። ስለዚህ በሀገራችንስ ይሄ መድሃኒት እንዴት ነው ?  የሚለውን በማገናዘብ የላብራቶሪ ምርመራ አድርገናል " ብለዋል። በዚህም መድሃኒቱ ካንሰር ሊያመጣ የሚችል ንጥረ ነገር እንደተገኘበት መሪ ስራ አስፈፃሚዋ ገልፀዋል። " በመሆኑም ይህንን መድሃኒት ከምዝገባ ፋይላችን አውጥተናል። የተሰራጩ መድሃኒቶችም እንዲሰበሰቡ እና ጥቅም ላይ እንዳይውሉ " ብለዋል። " በዚህ በሰረትም ጥቅም ላይ እንዳይውል ታግዷል " ሲሉ አረጋግጠዋል። " የጤና ባለሙያዎችም፣ የጤና ተቋማትም ሌሎች አማራጭ መድሃኒቶችን እንዲያዙ እና እንዲጠቀሙ ይህንን መድሃኒት እንዳይጠቀሙ " ሲሉም አሳስበዋል።
4190Loading...
15
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አዲስ የትጥቅ ብራንድ ይፋ አደረገ አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱርክ ከሚገኝ የትጥቅ አምራች ድርጅት ጋር በመተባበር “ሀገሬ” የተሰኘ የራሱን ብራንድ ማስተዋወቁን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ ጂራ እንደገለጹት÷ ፌዴሬሽኑ ከተቋሙ ጋር ያደረገው የመግዛት እና የመሸጥ ስምምነት የጊዜ ገደብ የለውም፡፡ ፌዴሬሽኑ ያስተዋወቀው የትጥቅ ብራንድ በኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ባለስልጣን መመዝገቡን ተናግረዋል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አዲሱን የትጥቅ ብራንድ በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከጊኒ ቢሳው እና ጅቡቲ ጋር በሚያደርገው ጨዋታ ለመጀመሪያ ጊዜ እንደሚጠቀመው ገልጸዋል፡፡ በተጨማሪም ፌደሬሽኑ በፓኪስታን የተሠራ የመጫወቻ ኳስ አስተዋውቋል። በወርቅነህ ጋሻሁን
4180Loading...
16
🚨 ታፕስዋፕ ለአንድ ወራት ያህል ተራዝሟል.... 📣Tapswap አሁን በለቀቁት ፅሁፍ ላይ እንዳሉት ከሆነ ነገ ማለትም may 30 ላይ ሊደረግ የነበረው pool launch ወደ july 1 ማለትም ለ ተጨማሪ 1 ወር እንዳራዘሙት ተናግረዋል። 📣የተራዘመበትም ዋነኛ ምክንያት አንዳንድ ሰዎች ባልተገባ መልኩ የተለያዩ ፕሮግራም የተደረጉ ፌክ ቦቶችን በመጠቀም ከመጠን በላይ የሆነ ኮይን በመሰብሰባቸው ነው ብለዋል። 📣እነዚህን ፌክ ቦቶች ban እስክናደርግ እና ፍትሃዊነትን እስክንፈጥር ድረስ ታገሱን እያሉ ነው። ላልጀመራችሁ ከታች ያለውን በመንካት ይጀምሩ👇👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_804651731
3520Loading...
17
#AddisAbaba ከሰሞኑን በአዲስ አበባ ከተማ መኪና ይዘው የነበሩ ሁለት ወጣቶች ከቤት እንደወጡ እስካሁን አልተመለሱም። የመጀመሪያው ዳዊት አስናቀ ይባላል።  ተወልዶ ያደገዉ አዲስ አበባ ከተማ ነው። ከ4 ቀናት በፊት የጠፋ እሰካሁን ድረስ እንዳልተመለሰ ታውቋል። ዳዊት ኮድ 2-B65248 ኮሮላ መኪና እያሽከረከረ ነበር። ስልኩም አይሰራም ፤ በምን ሁኔታ ላይም እንዳለ አይታወቅም ብለዋል ቤተሰቦች። ዳዊት ያለበትን የምታውቁ ወይም ደግሞ ያያችሁት ካላችሁ ቤተሠቦቹ  ጭንቀት ላይ ናቸውና በስልክ ቁጥር 0918706526 / 0913412564 / 0911609294 በመደወል አሳውቋቸው። ሌላኛው ፥ እዮብ አንዳርጌ ይባላል። እዮብ በ14/9/2016 ከቤት እንደወጣ እስካሁን አልተመለሰም። በወቅቱ ኮድ 1 አ/አ 30805 ታርጋ ያላት ቢጫ ያሪስ ይዞ ነበር። ፈላጊ ቤተሰቦች እዮብን ያየ ወይም ያለበትን የሚያውቅ በስልክ ቁጥር  0913577424 / 0911116275 / 0910479302 / 0945576477 በመደወል እንዲያሳውቃቸው ተማጽነዋል።
3800Loading...
18
Hamster Combat የዛሬውን 5 ሚልየን ኮይን ማግኘት ትችላላቹ 🥳 ቦቱን ከፍታቹ ግቡ > ከዛ Mine (መቆፈሪያ ምልክቷ) > ከዛ እነዚህን ሶስቱን ግዙ ስማቸው 1) Hamster daily show combo 2) Licence UAE 3) long squeeze ሃምስተር ላልጀመራቹ ለመጀመር 👇 https://t.me/hamster_kombat_bot/start?startapp=kentId6467448245
2072Loading...
19
#ኢሰመጉ #ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ ( #ኢሰመጉ ) ፤ መንግስት ከፍተኛ ጥቃትና ጫና እየፈጸመበት እንደሆነ ይህም አስጊ ደረጃ ላይ መድረሱን ትላንት ባወጣው መግለጫ አሳውቋል። ጉባኤው በተለያዩ ጊዜ ተፈጽመውብኛል ያላቸው ጥቃቶች እና ከፍተኛ ጫናዎች ምንድናቸው ? - ኢሰመጉ አመራር ላይ በመንግስት የደህንነት ሰዎች የሚፈጸም ክትትል ፣ ዛቻ እና ማስፈራሪያ ፤ - የሰብዓዊ መብት ክትትል ስራችሁን ካላቆማችሁ ፤ መንግሥትን በሰብዓዊ መብት ጥሰት መወንጀል ካላቆማችሁ  ' ዋጋ ትከፍላላችሁ ' የሚል ዛቻ፤ - የሰብዓዊ መብት ጥሰት የምርመራ ስራ በሚሰሩ ሰራተኞች ላይ የመንግስት ጸጥታ አካላት አካላዊ ጥቃት ማድረስ ፣ መሳደብ፣ ማንገላታት፣ ከስራቸው እንዲቆጠቡ ማስፈራራት - ምንም እንኳን ኢሰመጉ ላለፉት 32 ዓመታት በሀገሪቱ ህግ አግባብ ተመዝግቦ እየሰራ ቢሆንም በኦሮሚያ ክልል በጸጥታ ሰዎች " ፍቃድ የላችሁም " በማለት ማስፈራራትና የእስር ዛቻ መሰንዘር፤ - በአባላት ላይ ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ህገወጥ እስር መፈጸም፤ - በአዲስ አበባ ተገቢ ያልሆኑ ክሶችን ለመመስረት እንቅስቃሴ ማድረግ ከፍተኛ ጫና ለማሳደር መሞከር ፤ - የኢሰመጉ የስራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች ከሀገር ውጭ ካሉ ስራዎችና ስብሰባዎች ወደሀገር ቤት ሲመለሱ ማንገላታት ፣ ማዋከብ ፣ክትትል ማድረግ .. የሚሉና ሌሎችም ይገኙበታል። የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) በበጎ አድራጎትና ማኅበራት አዋጅ ቁጥር " 13/2011 " መሠረት ሐገር በቀል ድርጅት ሆኖ በ1984 ዓ.ም የተመሠረተ እና በምዝገባ ቁጥር " 1146 ከ02/11/11 ዓ.ም ጀምሮ በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ዳግም ተመዝግቦ በሕጋዊነት በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኝ መንግሥታዊ ያልሆነ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅት መሆኑን አስገንዝቧል።
7180Loading...
20
https://t.me/TEKVAH_CRYPTO
5330Loading...
21
#Tigray " በአላማጣ ዙሪያ የነበረው ኃይል አከባቢውን ለቆ ወጥቷል " - የትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደሩ ትላንትና ከምሸቱ 4:00 ባወጣው መግለጫ ፥ " በአላማጣ በቅሎ ማነቂያና ገርጃለ የነበረው #የተወስነ የትግራይ ተዋጊ ኃይል አከባቢውን ለቆ ወጥቷል " ብሏል። የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነትን በማስመልከት በአዲስ አበባ በወጣው የአተገባበር ኦፕሬሽን ፕላን መሰረት በማድረግ ተዋጊ ኃይሉ አከባቢውን እንዲለቅ መደረጉን ገልጿል። ለአላማጣ ህዝብ ደህንነት ተብሎ የተወሰነ ተዋጊ ኃይሉ ከቦታው ለቆ ቀድሞ ወደ ነበረበት ቦታ መመለሱን አመልክቷል። የጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዜዳንትም አቶ ጌታቸው ረዳም ይህኑን አረጋግጠዋል። አቶ ጌታቸው ራዳ ፤ " የፕሪቶሪያ ሰላም ስምምነት ትግበራ አካል ሆኖ የትግራይ ተፈናቃዮች በቀላሉ ወደ ቄያቸው እንዲመለሱ ከፌዴራል መንግስት እና ከአማራ አስተዳደር ጋር ያለውን መግባባት ለማክበር በአላማጣ አቅራቢያ ከሚገኙት ገርጀለ እና በቅሎማናቂያ አካባቢዎች የትግራይ ሃይሎች እንዲወጡ ተወስኗል " ብለዋል። ተጨማሪ የትግራይ ተፈናቃዮችን ለመመለስ ተመሳሳይ አይነት እርምጃ ለመውሰድ እየተሰራ መሆኑን ጠቁመዋል። የጊዚያዊ አስተዳደሩ ም/ፕሬዝዳንት ሌ/ ጀነራል ታደሰ ወረደ ባለፈው እሁድ በሰጡት መግለጫ የትግራይ አስተዳደር ወደ አላማጣ እንደሚገባና በአከባቢው  የሚገኘው የትግራይ ታጣቂ ኃይል ይወጣል በማለት ተናግረው ነበር።
6500Loading...
https://t.me/hamster_kombaT_bot/start?startapp=kentId6467448245 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸 2k Coins as a first-time gift 🔥 25k Coins if you have Telegram Premium
Mostrar todo...
Hamster Kombat

Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!

https://t.me/hamster_kombAt_bot/start?startapp=kentId6467448245 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸 2k Coins as a first-time gift 🔥 25k Coins if you have Telegram Premium
Mostrar todo...
Hamster Kombat

Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!

Mostrar todo...
Hamster Kombat

Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!

Photo unavailableShow in Telegram
በቅርብ የፀደቀዉ የልዩ ኢኮኖሚ ዞን አዋጅ ተግባራዊ መደረግ መጀመሩ ተገልጿል። የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት ባሳለፍነው ወር ያፀደቀዉን የልዩ ኢኮኖሚ ዞን ረቂቅ አዋጅ ቀልጣፋና አመቺ የንግድ ከባቢ ሁኔታን ለመፍጠር የሚያስችል እንደሆነ ተናግሯል ። የወጪ ንግድ አፈጻጸምን በማሳደግ የገቢ ንግድ እቃዎችን በሀገር ውስጥ ምርቶች የመተካት እቅም ለመፍጠር የሚያስችል ነዉ የተባለለት የልዩ ኢኮኖሚ ዞን አዋጅ ከግንቦት ወር ጀምሮ ተፈፃሚ መሆን ጀምሯል ። በኢትዮጵያ እስካሁን ተግባራዊ የተደረገውን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ሥርዓት ዲዛይን እና ትግበራ ወደ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ሥርዓት በማሳደግ የኢኮኖሚውን መስፋፋት እና ተፅእኖ ፈጣሪነት ከፍ ለማድረግ አዋጁ አስፈላጊ ሆኖ መገኘቱ ነዉ የተገለፀው ።
Mostrar todo...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
የዛሬው 5 ሚልየን የሃምስተር Combo 1. There are two chairs 2. USDT on Ton 3. TON + Hamster Kombat ሶስቱም Special ላይ ናቸው ላልጀመራችሁ👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Hamster_kombat_bot/start?startapp=kentId1723343509 @Tekvah_crypto @Tekvah_crypto
Mostrar todo...
👍 6 1🔥 1
በ1 ቢሊዮን ብር የተገነባው የራሱ ቢራ መጥመቂያ ያለው ሆቴል በቢሾፍቱ አቶ አማኑኤል ሳይፈርት ይባላሉ፣ በአውሮፓ ጀርመን 22 አመት ኖሯል። መንግስት ለዲያስፖራው ባመቻቸው የኢንቨስትመንት እድል ተጠቅመው ወደ ሀገራቸው በመምጣት አቶ አማኑኤል በኮንስትራክሽን ሴክተሩ ላይ ከሰሩ በኋላ በሆቴሉ ዘርፍ ላይ ክፍተት በመመልከት የቱሪዝም ማዕከል በሆነችው በቢሾፍቱ ከተማ ሆቴል ለመክፈት እንቅስቃሴ ጀመሩ፣ እንቅስቃሴው ተሳክቶ ከ12 አመት ግንባታ በኋላ ተጠናቆ ለቢሾፍቱ ከተማ ተጨማሪ ድምቀት ሆኖ ሳይፈርት ሆቴል ተከፍቶ ስራ ጀምሯል። ሳይፈርት ሆቴል የተለያየ ደረጃ ያላቸው 100 የመኝታ ክፍሎች ያሉት ሲሆን ለውጪ ሀገር ዜጎች ከ40 እስከ 100 ዶላር ክፍያ ይጠይቅባቸዋል፣ ለኢትዮጵያዊያን ክፍያው ከውጪ ሀገር ዜጎች እንደሚለይ ተነግሯል። 1900 ካሬ ላይ ያረፈው ሆቴሉ 9 የስብሰባ አዳራሾች፣ ስፓ፣ ጂም፣ ዋና ገንዳ እንዲሁም የራሱ የቢራ መጥመቂያ እንዳለው አቶ አማኑኤል ተናግሯል። ሆቴሉን ገንብቶ ለማጠናቀቅ ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ የጨረሰ ሲሆን ለ250 ዜጎች ቋሚ የስራ እድል ፈጥሯል።
Mostrar todo...
👍 1 1
Photo unavailableShow in Telegram
ጥቆማ‼️ Online ስራ መስራት ከፈለጉ Tekvah Crypto ቻናልንን ይቀላቀሉ። በርግጠኝነት ይወዱታል👇 JOin 👉 https://t.me/Tekvah_crypto
Mostrar todo...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ሟችን የግብረ-ስጋ ግንኙነት በመፈፀም ሕይወቷ እንዲያልፍ ያደረገው ግለሰብ በጽኑ እስራት ተፈረደበት ከሟች መኖሪያ ቤት በመግባት አፏን በጨርቅ ጠቅጥቆ፣ አንገቷን አንቆ በመያዝ የግብረ-ስጋ ግንኙነት በመፈፀም ሕይወቷ እንዲያልፍ ያደረገው ግለሰብ በጽኑ እስራት ተፈረደበት አላዩ ሞገስ ደሳለኝ የተባለ ተከሳሽ ጥር 29 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ በግምት 1፡30 ሲሆን በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ሽሮ ሜዳ አዲስ ተስፋ ትምህርት ቤት አካባቢ የ14 ዓመት የሆነችውን የግል ተበዳይ የምትኖርበት መኖሪያ ቤት በመግባት በጥፊ በመምታት፣ እንዳትጮህ አፏ ውስጥ ጨርቅ በመጠቅጠቅ እና አንገቷን በሁለት እጁ አንቆ በመያዝ በኃይል የግብረ-ስጋ ግንኙነት የፈጸመባትና አፏ ውስጥ ጨርቅ በመጠቅጠቁ እና አንገቷን በማነቁ ምክንያት ትንፋሽ አጥሯት ሕይወቷ እንዲያልፍ በማድረጉ በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ምርመራ ተጣርቶ በፍትህ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ በሴቶችና ህጻናት ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች ዐቃቤ ሕግ ዳይሬክቶሬት በወ/ሕ/አ/620/2/ሀ/ እና /3/ መሰረት በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ 11ኛ ወንጀል ችሎት ክስ ቀርቦበት ክርክር ሲደረግ ቆይቷል፡፡ በክርክሩ ሂደትም የዐቃቤ ሕግ ማስረጃ ከተሰማ በኋላ ተከሳሽ እንዲከላከል ብይን ተሰጥቶ የመከላከያ ምስክሮችን ያሰማ ቢሆንም የቀረበበትን ክስ ሊከላከል ባለመቻሉ ፍርድ ቤቱ በተከሳሽ ላይ የጥፋተኛነት ፍርድ በመስጠት በ19 ዓመት ፅኑ እስራት እንዲቀጣ ሲል ውሳኔ ሰጥቷል፡፡ (ፍትህ ሚኒስቴር)
Mostrar todo...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
👍 1