cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ሳይንስኛ ️️

"General Knowledge Centers" #Philosophy and physics. #Technology and sciences. #Entrepreneurship and business. #World history and political sciences. #Psychology and leadership. #Sport and motivational speech. #New information.

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
2 073
Suscriptores
-124 horas
+57 días
+1030 días
Distribuciones de tiempo de publicación

Carga de datos en curso...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Análisis de publicación
MensajesVistas
Acciones
Ver dinámicas
01
📿ከባባድ መንገዶች የሰለጠኑ፣ ጎበዝ ሹፌሮችን ያስገኛል። 🧶ከባድ አውሎንፋስ ጎበዝ መርከበኞችን ይፈጥራል። 🪡ከባድ በሽታ የተራቀቁ ዶክተሮችን ያስገኛል። 🧵ከባድ ሁኔታ ጠንካራ ሰዎችን ይሰራል። 🪵አስቸጋሪ ሀገራዊ ሁኔታም እልፍ ሃገር ወዳድን ይፈጥራል። ✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️ 📿He produces trained, skilled drivers on heavy roads. 🧶Severe storms create brave sailors. 🪡 Severe illness produces advanced doctors. 🪵Difficult national conditions also create patriots. 🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢 https://t.me/anteneg
861Loading...
02
✔️ #Web_design © Gravity Promotion™✓
1600Loading...
03
🎞 #Gravity_Promotion™ 📿 "ምን ማሰራት ይፈልጋሉ?!" 🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢 🕹If you want 💻 #Digital_CV√ 💻 #Application_Letter for any job vacancy✓ 💻 #Business Plan✓ 💻 #Profiles✓ 💻 #Banners✓ 💻 #Flyer✓ 💻 #Cover_Page✓ 💻 #Power point or Slides✓ 💻 #Brand or Logo.... etc✓ 🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢 📞 You can 📱 contact me at this #bot 🏹 👉 @GravityproBot
1540Loading...
04
🌍 የአለማችን #ቢሊየነሮች የራሳቸውን Business የጀመሩበት እድሜ.....! ❇️ ቢል ጌትስ (#ማይክሮሶፍት) - 19 ❇️ ማርክ ዙከርበርግ (#ፌስቡክ) - 19 ❇️ ዋልት ዲስኒ (#ዲስኒ) - 21 ❇️ ስቲቭ ስራዎች (#አፕል) - 21 ❇️ Ritesh Agarwal (#OYO) - 22 ❇️ ቢል ክሌሪኮ (#WePay) - 22 ❇️ ጃክ ዶርሲ (#ትዊተር) - 23 ❇️ ላሪ ገጽ (#Google) - 25 ❇️ ሰርጌ ብሪን (#Google) - 25 ❇️ጃክ ማ (#አሊባባ) - 29 ❇️ ኢሎን ማስክ (#SpaceX) - 30 ❇️ ጄፍ ቤዞስ (አማዞን) - 30 ❇️ ኦፕራ ዊንፍሬይ (ሃርፖ) - 32 ❇️ እስቴ ላውደር (እስቴ ላውደር) - 38 ❇️ ሄንሪ ፎርድ (#ፎርድ) - 39 ❇️ ቬራ ዋንግ (#ቬራ ዋንግ) - 40 ❇️ጄፍሪ ብሮትማን (ኮስትኮ) - 40 ❇️ሮበርት ኖይስ (ኢንቴል) - 41 ❇️ ክርስቲያን ዲዮር (ዲዮር) - 41 ❇️ጆን ዋርኖክ (#አዶቤ) - 42 ❇️ሳም ዋልተን (#ዋልማርት) - 44 ❇️ ዮሺሱኬ አይካዋ (ኒሳን) - 48 ❇️ ሄንሪ ኔስሌ (Nestle) - 52 ❇️ ሬይ ክሮክ (ማክዶናልድስ) - 52 ❇️ጄ.ሲ ማሂንድራ (ማሂንድራ) - 53 ❇️ ቻሊዮ ዮቪዲያ (Red ቡል) - 53 ❇️ ጆን ፔምበርተን (ኮካ ኮላ) - 54 ❇️ ካዋሳኪ ሾዞ (ካዋሳኪ) - 59 ❇️ ቻርለስ ፍሊንት (IBM) - 61 ❇️ ቢል ፖርተር (ኢ-ንግድ) - 63 ❇️ ኮሎኔል ሳንደርስ (KFC) - 65 © ሳይንስኛ
1894Loading...
05
👟 Visit our channel 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/F_shoe
2491Loading...
06
👨‍👩‍👧Family 👟Shoes Seller ጥራት እና ምችቶ ያላቸው የወንዶች ና የሴቶች ጫማዎች ከጅግጅጋ በተመጣጣኝ ዋጋ ከብዙ አማራጮች ጋ እናስመጣለን ። 𝚜𝚑𝚘𝚎𝚜 𝚝𝚢𝚙𝚎𝚜:𝚊𝚍𝚒𝚍𝚊𝚜                           𝚙𝚞𝚖𝚊                           𝚗𝚒𝚔𝚎                           𝚛𝚎𝚎𝚋𝚘𝚔                          𝚊𝚕𝚕 𝚜𝚝𝚊𝚛                          𝚟𝚊𝚗𝚜                          𝚋𝚊𝚕𝚊𝚗𝚌𝚒𝚐𝚊                          𝚜𝚔𝚎𝚌𝚑𝚎𝚛𝚜                         𝚓𝚘𝚛𝚍𝚊𝚗 𝚊𝚗𝚍 𝚘𝚝𝚑𝚎𝚛𝚜. 𝚙𝚛𝚒𝚌𝚎:𝚊𝚏𝚏𝚘𝚛𝚍𝚊𝚋𝚕𝚎 𝚜𝚒𝚣𝚎: 22-45 ©𝚊𝚍𝚍𝚛𝚎𝚜𝚜:𝚋𝚘𝚕𝚎 𝚐𝚎𝚛𝚓 ©የፈለጉትን ይዘዙን ባሉበት እናደርሳለን።    ጥራቱን አይተው ይመሠክራሉ ! ይደውሉ 📞 0969071858              
3462Loading...
07
Media files
10Loading...
08
Media files
2891Loading...
09
Media files
10Loading...
10
🎞 #Gravity_Promotion™ 📿 "ምን ማሰራት ይፈልጋሉ?!" 🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢 🕹If you want 💻 #Digital_CV√ 💻 #Application_Letter for any job vacancy✓ 💻 #Business Plan✓ 💻 #Profiles✓ 💻 #Banners✓ 💻 #Flyer✓ 💻 #Cover_Page✓ 💻 #Power point or Slides✓ 💻 #Brand or Logo.... etc✓ 🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢 📞 You can 📱 contact me at this #bot 🏹 👉 @GravityproBot
2720Loading...
11
🫀 #የፍቅር ሳይኮሎጂ እንዲህ ይላል...…! #1. የፍቅር ታሪኮችን #የሚያነቡ ሴቶች #ከማያነቡ ሴቶች በተሻለ የፍቅረኛቸውን ፍላጎት ያሟላሉ!! #2. ብዙ ሴቶች አስቸጋሪ #ፀባይ ባላቸው ወንዶች ይሳባሉ!! #3. ብዙ #ወንዶች ፍቅረኛቸውን ለቤተሰብም ሆነ ለጓደኛ ለማስተዋወቅ ይዘገያሉ፤ #ሴቶች ግን ለማስተዋወቅ ፈጣን ናቸው!! #4. ለምትወዱት ሰው ያላቹሁን #ፍቅር ለመደበቅ ስትሞክሩ በበለጠ በዛ ሰው #ፍቅር ትያዛላቹ!! #5. በአማካይ በህይወት አንድ ሰው #በወሲብ 25 ቀናትን ወይም 600 ሰአታትን ያሳልፍል!! #6. #በሚያሳዝነው ሁኔታ አብዛኛው ሰውን በይበልጥ በፍቅር የሚያዘው ቦታ #በማይሰጧቸው ሰዎች ነው!! #7. #ሴቶች ሰነፍ የሆኑ ና ፍላጎት አልባ የሆኑ ወንዶችን ትኩረት #አይሰጡም!! #8. ሴት ልጅ #የተማረከችበትን ወንድ ስታገኘው የምታወራው በከፍተኛ #ድምፅ ነው!! #9. አንዳንዴ በጣም #እያስከፋቹ ያለ ነገር መርሳት የማትፈልጉት በአንድ ወቅት የደስታቹ ምንጭ ስለ ነበር ነው!! #10. #ወንዶች በድሜ ከገፉ ሴቶች ይልቅ በወጣት ሴቶች ይሳባሉ፤ ብዙ ሴትች ግን እድሜቸው ገፋ ባሉ እና አስተዋይ በሆኑ ወንዶች ይሳባሉ!! 🤔 #11. መቀራረብ #የፍቅር አንዱ መገለጫ ነው ለዚህም ነው የስራ #ባልደረባ የሆኑ ሰዎች በፍቅር የሚወድቁት!! #12. የሰው ልጅ አህምሮ አንድ ጊዜ ብቻ ለአንድ ሰው እምነቱን ይሰጣል፤ አንዴ ከተሰበረ ግን እደበፊቱ አይሆንም!! 🍏© ሳይንስኛ
2762Loading...
12
📿 #ከውስጣዊ የሰውነት ክፍላችን ውስጥ: ✔️#ጨጓራችን   - 100% ✔️#ቆሽታችን    -  100% ✔️#ጉበታችን    -  75% ✔️#አንጀታችን   -  80%   ✔️#ኩላሊታችን  -   (ከሁለቱ አንዱ) 50% ✔️#ሳንባችን  -     (ከሁለቱ አንዱ)50% 🏹 #ከወገብ በታች ደግሞ ያለው ብልት ደግሞ 50% ቱ በቀዶ ህክምና ቢወገዱ እንኳን #በህይወት #ተርፈን መኖር እንችላለን!! ✔️© ሳይንስኛ
3250Loading...
13
🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/gravitypro11 📱Contact: @GravityproBot
4391Loading...
14
🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/gravitypro11 📱Contact: @GravityproBot
3610Loading...
15
🤰🤱እናት ይህን ልጇን ለማግኘት 11 ዓመታትን ጠብቃለች ነገር ግን 7 ሰዓታትን የፈጀው የቀዶ ጥገና ከቅም በላይ ሆኖ 2 አማራጮችን ይዞ ይመጣ እናት ልጇን ለማትረፍ ሞትን አምኖ መቀበል ወይም እናትም ተርፋ ልጅ ገና በጨቅላነቱ ዓይኑን በአግባቡ ያልገለጠባትን ምድር በህይወት ይቆይልኝ በሚል ወሰነች ልጇን ለ 2 ደቂቃዎች ያህል በፍቅር ስማው እስከመጨረሻው አሸለበች😢።........✍ 💥እናቶች ትልቅ ክብር ይገባቸዋል! 🤰👩‍🍼🤰👩‍🍼🤰👩‍🍼🤰👩‍🍼🤰👩‍🍼 🤱 #መልካም_የእናቶች_ቀን...! 👩‍🍼© ሳይንስኛ
3512Loading...
16
📿 አንድ #ወንድ ሰው በሁለት ሳምንታት ብቻ ፤ በአለም ላይ ያሉ #ለመውለድ ብቁ የሆኑ #ሴቶችን ሁሉ ለማስረገዝ በቂ የሆነ ስፐርም (#sperm) ያመነጫሉ!! 🤔🤭 🥸 እኔ አይደሉሁም ያልኩት.... #ሳይንቲስቶች ነው ያሉት...🤓 © ሳይንስኛ
3361Loading...
17
🎞 #Gravity_Promotion™ 📿 "ምን ማሰራት ይፈልጋሉ?!" 🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢 🕹If you want 💻 #Digital_CV√ 💻 #Application_Letter for any job vacancy✓ 💻 #Business Plan✓ 💻 #Profiles✓ 💻 #Banners✓ 💻 #Flyer✓ 💻 #Cover_Page✓ 💻 #Power point or Slides✓ 💻 #Brand or Logo.... etc✓ 🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢 📞 You can 📱 contact me at this #bot 🏹 👉 @GravityproBot
4420Loading...
18
😎👌 አሪፍ #Tik_Tok_Channel ልጠቁማችሁ!! ብዙ ነገር ታገኙበታላችሁ!! ✓Electrospace Academy™ 😎 #Knowledge 😎 #Facts 😎 #Psychology 😎 #Technology 🤓 #Business_idea 😎 #Science 🤓 #Mathematics 🧐 #Social_medias Tricks 🧐 #Computer and #mobile tricks 🤓 #New_information etc 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.tiktok.com/@electrospace_man801?_t=8gN5e4HBiVR&_r=1
4401Loading...
19
Media files
3640Loading...
20
📍በተፈጥሮ ውስጥ ለራሱ የሚኖር ምንም ነገር የለም። 📍ወንዞች የራሳቸውን ውሃ አይጠጡም። 📍ዛፎች የራሳቸውን ፍሬ አይበሉም።  📍ፀሐይ ለራሷ ሙቀት አትሰጥም። 📍አበቦች ለራሳቸው መዓዛ አያሰራጩም።  📍ለሌሎች መኖር የተፈጥሮ ህግ ነው። 📍📍📍📍📍📍📍📍📍📍📍📍 📍Nothing in the nature lives for itself. 📍Rivers don't drink their own water. 📍Trees don't eat their own fruit. 📍Sun doesn't give heat for itself. 📍Flowers don't spread fragrance for themselves. 📍Living for Others is the Rule of Nature. Physicist & Technologist Anteneh Getachew
4236Loading...
21
🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/gravitypro11
5222Loading...
22
🎞 #Gravity_Promotion™ 📿 "ምን ማሰራት ይፈልጋሉ?!" 🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢 🕹If you want 💻 #Digital_CV√ 💻 #Application_Letter for any job vacancy✓ 💻 #Business Plan✓ 💻 #Profiles✓ 💻 #Banners✓ 💻 #Flyer✓ 💻 #Cover_Page✓ 💻 #Power point or Slides✓ 💻 #Brand or Logo.... etc✓ 🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢 📞 You can 📱 contact me at this #bot 🏹 👉 @GravityproBot
6212Loading...
23
🐔 #ዶሮ_ወጥ መስራት የማችሉ #ሴቶች ግን ብሮ (#bro..) ብዬ ብጣራቹ ይከፋቹሀል!! 🤓 🤣😂 ✝ መልካም_የትንሳዔ_በዓል!! ❤️‍🔥 🐓© ሳይንስኛ
5020Loading...
24
😎👌 አሪፍ #Tik_Tok_Channel ልጠቁማችሁ!! ብዙ ነገር ታገኙበታላችሁ!! ✓Electrospace Academy™ 😎 #Knowledge 😎 #Facts 😎 #Psychology 😎 #Technology 🤓 #Business_idea 😎 #Science 🤓 #Mathematics 🧐 #Social_medias Tricks 🧐 #Computer and #mobile tricks 🤓 #New_information etc 💻📱 TikTok Account: 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.tiktok.com/@electrospace_man801?_t=8gN5e4HBiVR&_r=1
5351Loading...
25
🎞 #Gravity_Promotion™ 📿 "ምን ማሰራት ይፈልጋሉ?!" 🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢 🕹If you want 💻 #Digital_CV√ 💻 #Application_Letter for any job vacancy✓ 💻 #Business Plan✓ 💻 #Profiles✓ 💻 #Banners✓ 💻 #Flyer✓ 💻 #Cover_Page✓ 💻 #Power point or Slides✓ 💻 #Brand or Logo.... etc✓ 🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢 📞 You can 📱 contact me at this #bot 🏹 👉 @GravityproBot
7891Loading...
26
✝መወለድ➡️ማደግ➡️መሞት➡️ ትንሳዔ....!! 📿© ሳይንስኛ
4120Loading...
27
📙"የልማድ ኃይል" ATOMIC HABITS 📿📿📿📿📿📿 #አንተ_ማለት_ልማዶችህን_ነህ!!! 📙 በጠቅላላው ሲታይ #የምትፈልገውን ሰው እንድትሆን ይረዱሃልና ልማዶች በጣም ጠቃሚ ነገሮች ናቸው። 📙#ልማዶች መሆን የምትፈልገውን ሰው ለመሆን የምታልፍባቸው መንገዶች ናቸው። ባጭሩ አንተ የምትሆነው ልማዶችህን ነው። 📙#በየቀኑ በልማዳችን ላይ የምናሳያቸው ጥቃቅን ለውጦች ሕይወታችንን ፍፁም የተለየ መዳረሻ ይሰጡታል፡፡ በጊዜ ሂደት ግን አሁን አንተ በሆንከው እና አንተ ትሆን በነበረው ማንነት መካከል ያለውን ልዩነት የሚፈጥሩት እነዚህ ጥቃቅን ልዩነቶች ናቸው፡፡ 📙#ስኬት በየቀኑ ልማዶች ድምር ውጤት ነው፡፡ ወሳኙ ነገር ‘ልማዶችህ ወደ ስኬት የሚወስዱህ ናቸው ወይስ አይደሉም?’ የሚለው ነው፡፡  📙ስለሆነም አብዝተህ #መጨነቅ ያለብህ ዛሬ ላይ ስላመጣኸው ውጤት ሳይሆን የዛሬው ጉዞህ አቅጣጫ ላይ ነው፡፡ ልማዶች በሁለቱም በኩል የተሳሉ ሰይፎች ናቸው፡፡ 📙#መልካም ልማዶች ሊስሉህና ሊያሳድጉህ የሚችሉትን ያህል መጥፎ ልማዶች ደግሞ ቆራርጠው ሊጥሉህ የሚችሉበት እድል በዚያው መጠን ነው፡፡ 📙ልማድህን መቀየር ከባድ ሆኖብህ ከሆነ ችግሩ ያንተ አይደለም ችግሩ የስርዓትህ ነው መጥፎ ልማዶች እየተደጋገሙ የሚከሰቱት ልትቀይራቸው ስላልፈለግክ ሳይሆን የተሳሳተ የለውጥ ሥርዓት ስላለህ ነው። 📙 © ሳይንስኛ
4645Loading...
28
Media files
3380Loading...
29
#በዓለም_ላይ_በብዛት_የተጎበኙ_20_አገሮች ➊ ፈረንሳይ 🇫🇷  82.6 ሚሊዮን ጎብኝዎች ➋ አሜሪካ 🇺🇸  75.6 ሚሊዮን ጎብኝዎች ➌ ስፔን 🇪🇸  75.6 ሚሊዮን ጎብኝዎች ➍ ቻይና 🇨🇳 59.3 ሚሊዮን ጎብኝዎች ➎ ጣሊያን 🇮🇹 52.4 ሚሊዮን ጎብኝዎች ➏ እንግሊዝ 🇬🇧 35.8 ሚሊዮን ጎብኝዎች ➐ ጀርመን 🇩🇪35 .6 ሚሊዮን ጎብኝዎች ➑ ሜክሲኮ 🇲🇽  35 ሚሊዮን ጎብኝዎች ➒ ታይላንድ 🇹🇭  32.6 ሚሊዮን ጎብኝዎች ➓ ቱርክ 🇹🇷  30 ሚሊዮን ጎብኝዎች © ሳይንስኛ
3971Loading...
30
Media files
3300Loading...
31
🔰 ካንሰር (#Cancer) 🕎 #የትውልድ ቀናት: ሰኔ 14 - ሀምሌ 15 (june 21 - july 22) ✳️ አባል : ውሃ 🎴 #ባህርይ: አብይ 🀄️ #ቀለም : ነጭ ፣ አረንጓዴ ፣ ብቱካናማ 🗓 #ቀን: ሰኞ ፣ ሐሙስ 💡 በጣም #የሚግባባቸው: ስኮርፒዩ ፣ ፒሰስ 👨‍👩‍👧‍👦 ተመራጭ #ኮከብ ለጋብቻና ለሽርክና: ካፕሪኮርን 🔢 #እድለኛ ቁጥር : 2, 7, 11, 16, 20, 25 📿 #ልዩ ምልክት: ♋️ © ሳይንስኛ
3880Loading...
32
#Part_4 #Cancer
3650Loading...
33
🎞 #Gravity_Promotion™ 📿 "ምን ማሰራት ይፈልጋሉ?!" 🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢 🕹If you want 💻 #Digital_CV√ 💻 #Application_Letter for any job vacancy✓ 💻 #Business Plan✓ 💻 #Profiles✓ 💻 #Banners✓ 💻 #Flyer✓ 💻 #Cover_Page✓ 💻 #Power point or Slides✓ 💻 #Brand or Logo.... etc✓ 🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢 📞 You can 📱 contact me at this #bot 🏹 👉 @GravityproBot
9653Loading...
34
🔰 #ሊዮ (Leo) 🕎 #የትውልድ ቀናት : ከሀምሌ 16 - ነሐሴ 16 (July 23 - August 22) ✳️ #አባል: እሳት 🎴 #ባህርይ: ቋሚ 🀄️ #ቀለም: ወርቃማ ፣ ብርትኳናማ ፣ ነጭና ቀይ 🕹 የሚገዛው #ፕላኔት: ማርስ 🗓 #ቀን: ሰኞ፣ ሐሙስ 💡 በጣም #የሚግባባቸው: ሳጁታይረስ፣ አኳይረስ፣ ጂሚኒ 👨‍👩‍👧‍👦 ተመራጭ ኮከብ #ለጋብቻና ለሽርክና: አኳይረስ 🔢 #እድለኛ ቁጥር: 1, 4, 10,13,19, 22 📿 #ልዩ ምልክት: ♌️ © ሳይንስኛ
4841Loading...
35
Media files
4030Loading...
36
📿 #ማርክ ዙከርበርግ የናጠጠ ቢሊየነር ነው። ሚስቱን ለማስደሰት ማንኛውንም በአለም ላይ ውድ የሆነ ቁስ ሊገዛላት ይችላ.....ል—ጌጣጌጦች፣ ቤት፣ መኪና፣ አውሮፕላን፣ የመዝናኛ መርከብ yacht ወዘተ። አንድ ደሴት ወይም ትንሽ ሀገር የሚገዛ ገንዘብ ያለው ሰው ነው። ገንዘብ ሊገዛው የሚችለውን ነገር ሁሉ በስጦታ ሊሰጣት ይችላል። 📿ማርክ ግን ገንዘብ የሚገዛውን ትቶ ገንዘብ የማይገዛውን ሰጣት። ምን ይሆን ገንዘብ የማይገዛው?! የማርክ ሚስት ፕሪሲላ ቻን ትባላለች። በትውልዷ ቻይናዊ ናት። በላቧ ሰርታ የምታድር ሜዲካል ዶክተር ነች። ደግሞ በባህሪዋም ገንዘብ የሚያስደንቃት፣ ግድ የሚሰጣት ሴት አይደለችም። 📿ታዲያ ለዚህች ሴት ማርክ ምን ይስጣት? ማርክ ለሚስቱ ሳይነግራት የቋንቋ ትምህርት ቤት ተመዘገበ። ለአመታት ማንዳሪን አጠና። በነገራችን ላይ ማንዳሪን ለመማር በጣም ከባድ ቋንቋ ነው። አይደለም በሁለተኛ እና ሶስተኛ ቋንቋነት አፈ ለፈቱበትም ዳገት ነው። በተለይ ጽሁፉ። 📿አንዴ ስለ ማንዳሪን ሳነብ ከ48 ሺ በላይ ካራክተርስ አሉት ይላል። መሰረታዊ ጽሁፍ ለማወቅ ቢያንስ 3ሺ ካራክተር ማወቅ ይገባል። ምእራባውያን የለመዱት 26 የላቲን ፊደል ነው። 📿 #ማንዳሪንን ተዉትና የኛ ቋንቋ 231 ፊደላት እንዳለው ሲያውቁ ልባቸው በድንጋጤ ቀጥ ነው የምትለው። አማርኛ ራሱ ለመማር ቀላል ቋንቋ አይደለም። ማንዳሪን የበለጠ ከባድ ነው። ብዙ ትጋት ይጠይቃል። 📿 #ማርክ ራሱ ቋንቋውን በደንብ ለመካን ብዙ አመት ወስዶበታል። ያውም እሱ ከፍተኛ የአእምሮ ብቃት ስላለው ነው እንጂ ቋንቋው የሊማሊሞ ዳገት ነው። ታዲያ ማርክ በማንዳሪን ሲካን ለሚስቱ በመጀመሪያ እንዲህ ነበር ያላት፦ "我爱汝" ትርጉሙ "አፈቅርሻለሁ" ነው። 📿ከዚህ የሚበልጥ ምን ስጦታ አለ?! በገንዘብ የማይተመን ዋጋ የማይወጣለት ውድ ስጦታ። 📿ፍቅርና ቋንቋ። ቋንቋና ፍቅር። ፍቅር በቋንቋ ይገለጻል። እስኪ አንዳችን የሌሎቻችንን ቋንቋ በፍቅር እንማር። ፍቅራችንን እንገላለጽ። ቋንቋዎቻችን የፍቅር ድልድይ እንጂ የልዩነት ግድግዳ አይሁኑብን። 📿© ሳይንስኛ
4071Loading...
37
Media files
3580Loading...
38
📿 #Constellation_part_2 🔰#ታውረስ (Taurus) 🕎 #የትውልድ ቀናት : ሚያዚያ 12 - ግንቦት 12 (april 20 - may 20) ✳️ #አባል: መሬት 🀄️ #ቀለም: ሰማያዊ ፣ ሀመራዊ አረንጓዴ 🗓 #ቀን: ዓርብ፣ ሰኞ 💡በጣም #የሚግባባቸው: ቪርጎ፣ ካፕሪኮርን 👨‍👩‍👧‍👦 ተመራጭ ኮከብ #ለጋብቻና ለሽርክና: #ስኮርፒዩ 🔢 #እድለኛ ቁጥር: 2 , 4 , 6, 11 ,20 , 29, 37, 47, 56 📿 #ልዩ ምልክት: ♉️ © ሳይንስኛ
4891Loading...
39
Media files
4450Loading...
40
© ሳይንስኛ
5100Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
📿ከባባድ መንገዶች የሰለጠኑ፣ ጎበዝ ሹፌሮችን ያስገኛል። 🧶ከባድ አውሎንፋስ ጎበዝ መርከበኞችን ይፈጥራል። 🪡ከባድ በሽታ የተራቀቁ ዶክተሮችን ያስገኛል። 🧵ከባድ ሁኔታ ጠንካራ ሰዎችን ይሰራል። 🪵አስቸጋሪ ሀገራዊ ሁኔታም እልፍ ሃገር ወዳድን ይፈጥራል። ✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️ 📿He produces trained, skilled drivers on heavy roads. 🧶Severe storms create brave sailors. 🪡 Severe illness produces advanced doctors. 🪵Difficult national conditions also create patriots. 🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢 https://t.me/anteneg
Mostrar todo...
👍 3
00:06
Video unavailableShow in Telegram
✔️ #Web_design © Gravity Promotion™✓
Mostrar todo...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
🎞 #Gravity_Promotion™ 📿 "ምን ማሰራት ይፈልጋሉ?!" 🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢 🕹If you want 💻 #Digital_CV√ 💻 #Application_Letter for any job vacancy✓ 💻 #Business Plan✓ 💻 #Profiles✓ 💻 #Banners✓ 💻 #Flyer✓ 💻 #Cover_Page✓ 💻 #Power point or Slides✓ 💻 #Brand or Logo.... etc✓ 🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢 📞 You can 📱 contact me at this #bot 🏹 👉 @GravityproBot
Mostrar todo...
👍 1
🌍 የአለማችን #ቢሊየነሮች የራሳቸውን Business የጀመሩበት እድሜ.....! ❇️ ቢል ጌትስ (#ማይክሮሶፍት) - 19 ❇️ ማርክ ዙከርበርግ (#ፌስቡክ) - 19 ❇️ ዋልት ዲስኒ (#ዲስኒ) - 21 ❇️ ስቲቭ ስራዎች (#አፕል) - 21 ❇️ Ritesh Agarwal (#OYO) - 22 ❇️ ቢል ክሌሪኮ (#WePay) - 22 ❇️ ጃክ ዶርሲ (#ትዊተር) - 23 ❇️ ላሪ ገጽ (#Google) - 25 ❇️ ሰርጌ ብሪን (#Google) - 25 ❇️ጃክ ማ (#አሊባባ) - 29 ❇️ ኢሎን ማስክ (#SpaceX) - 30 ❇️ ጄፍ ቤዞስ (አማዞን) - 30 ❇️ ኦፕራ ዊንፍሬይ (ሃርፖ) - 32 ❇️ እስቴ ላውደር (እስቴ ላውደር) - 38 ❇️ ሄንሪ ፎርድ (#ፎርድ) - 39 ❇️ ቬራ ዋንግ (#ቬራ ዋንግ) - 40 ❇️ጄፍሪ ብሮትማን (ኮስትኮ) - 40 ❇️ሮበርት ኖይስ (ኢንቴል) - 41 ❇️ ክርስቲያን ዲዮር (ዲዮር) - 41 ❇️ጆን ዋርኖክ (#አዶቤ) - 42 ❇️ሳም ዋልተን (#ዋልማርት) - 44 ❇️ ዮሺሱኬ አይካዋ (ኒሳን) - 48 ❇️ ሄንሪ ኔስሌ (Nestle) - 52 ❇️ ሬይ ክሮክ (ማክዶናልድስ) - 52 ❇️ጄ.ሲ ማሂንድራ (ማሂንድራ) - 53 ❇️ ቻሊዮ ዮቪዲያ (Red ቡል) - 53 ❇️ ጆን ፔምበርተን (ኮካ ኮላ) - 54 ❇️ ካዋሳኪ ሾዞ (ካዋሳኪ) - 59 ❇️ ቻርለስ ፍሊንት (IBM) - 61 ❇️ ቢል ፖርተር (ኢ-ንግድ) - 63 ❇️ ኮሎኔል ሳንደርስ (KFC) - 65 © ሳይንስኛ
Mostrar todo...
ሳይንስኛ ️️

"General Knowledge Centers" #Philosophy and physics. #Technology and sciences. #Entrepreneurship and business. #World history and political sciences. #Psychology and leadership. #Sport and motivational speech. #New information.

👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
👟 Visit our channel 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/F_shoe
Mostrar todo...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
👨‍👩‍👧Family 👟Shoes Seller ጥራት እና ምችቶ ያላቸው የወንዶች ና የሴቶች ጫማዎች ከጅግጅጋ በተመጣጣኝ ዋጋ ከብዙ አማራጮች ጋ እናስመጣለን ። 𝚜𝚑𝚘𝚎𝚜 𝚝𝚢𝚙𝚎𝚜:𝚊𝚍𝚒𝚍𝚊𝚜                           𝚙𝚞𝚖𝚊                           𝚗𝚒𝚔𝚎                           𝚛𝚎𝚎𝚋𝚘𝚔                          𝚊𝚕𝚕 𝚜𝚝𝚊𝚛                          𝚟𝚊𝚗𝚜                          𝚋𝚊𝚕𝚊𝚗𝚌𝚒𝚐𝚊                          𝚜𝚔𝚎𝚌𝚑𝚎𝚛𝚜                         𝚓𝚘𝚛𝚍𝚊𝚗 𝚊𝚗𝚍 𝚘𝚝𝚑𝚎𝚛𝚜. 𝚙𝚛𝚒𝚌𝚎:𝚊𝚏𝚏𝚘𝚛𝚍𝚊𝚋𝚕𝚎 𝚜𝚒𝚣𝚎: 22-45 ©𝚊𝚍𝚍𝚛𝚎𝚜𝚜:𝚋𝚘𝚕𝚎 𝚐𝚎𝚛𝚓 ©የፈለጉትን ይዘዙን ባሉበት እናደርሳለን።    ጥራቱን አይተው ይመሠክራሉ ! ይደውሉ 📞 0969071858              
Mostrar todo...
👍 4
00:05
Video unavailableShow in Telegram
00:05
Video unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
00:11