cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Dagi Pp

ʜᴇʏ ɢᴜʏs ᴊᴏɪɴ ᴍʏ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ ɪᴛ's ᴀʟʟ ᴀʙᴏᴜᴛ ʟɪꜰᴇ😊 sᴀᴅ ǫᴜᴏᴛᴇs😢. ʙʀᴏᴋᴇɴ ʜᴇᴀʀᴛ ǫᴜᴏᴛᴇs💔 ᴘsʏᴄʜᴏʟᴏɢɪᴄᴀʟ ᴛɪᴘ ʙᴇsᴛ ᴍᴇᴍᴇs |👻| ᴄᴏᴜᴘʟᴇ ᴘɪᴄ. 4ᴄʀs👇👇 @DAGEM976❤️ other chanall https://t.me/amharicbios

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
348
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

በውስጥ መስመር በደረሰን መረጃ መሰረት ነገ ተማሪዎች ተጠንቀቁ በየትምህርት ቤቱ እየተዞረ ከ ዩኒፎርም ስር ጥቁር ልብስ ያደረገ ተማሪ ካለ ትምህርት ቤቱ እንዳይቀበለው እና ከትምህርት ገበታው እንዲገለለ ማስጠንቀቂያ ተሰቱዋ ሆኖም አፈሳ ሊኖር ስለሚችል share በማድረግ የበኩላችንን ሚና እንወጣ
Mostrar todo...
በቶሎ ይነበብ   ልንነቃ ይገባል ለማንበብ  15 ደቅቃ ብቻ ስጥ ህይወትን  ይቀየራል  አትሳሳት  ምክኒያቱም እውነትና እየተፈፀመ ያለ ነገር ስለሆነ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ዓለም ወዴት እየሄደች ነው? 1. - መጽሐፍ ቅዱስን ማቃጠል በኡጋንዳ በይፋ ተረጋግጦአል * በደቡብ አፍሪካ ውስጥ ፣ ወንድ ወይም ሴት በዝሙት ምክንያት ሌላውን የመክሰስ መብት የለውም *በአሜሪካ እየታየ ያለው የወንድ ለወንድና የሴት ለሴት ጋብቻ *ጀርመን ወንድም  እህቱን ማግባት እንደሚችል ፣ አባት ልጁን:እናት ልጆአን የማግባት ፍቃድን መስጠቱ ፡፡  *የmiami ከተማበመንገድ ላይ ፣ በቤተ ክርስቲያን ፣ በገቢያ ፣ በእግር ኳስ ሜዳ ወዘተ ውስጥ ወሲባዊ ግንኙነት በማንኛውም መንገድ ማግኘት እንዲችሉ መፍቀዶአ .*ካናዳ  (ከእንስሳት ጋር የ sexታ ግንኙነትን መፍቀዶአ * በስፔን ውስጥ-የወሲብ ፊልሞች በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እና በዩኒቨርሲቲዎች መፈቀዱ *- ለአካለ መጠን ያልደረሱ ዝሙት አዳሪዎች ፈቃድ ማሪ ሉክ በህግ መፈቀዱ *በመጨረሻም ዩ ኤ ስ አሜሪካ የሰይጣንን ቤተ ክርስቲያን ከፍታለች ፡፡ በይፋ። የተከበራችሁ ወንድሞች እና እህቶች ፣ መጨረሻው ተቃርቧል ፣  ጌታ ኢየሱስ በቅርቡ ይመጣል! ማራናታ!!! ክርስትያኖች ትኩረታቸው እየተከፋፈሉ ሲሆን ዲያቢሎስ መለኮታዊውን ምህረት ለማስቆም ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን ነፍሳት ከእርሱ ጋር ሊወስድ ይፈልጋል ፡፡ ደቂቃ ካለዎት ... ይህንን መልእክት ያጋሩ ፡፡ ለምን በቤተክርስቲያን ውስጥ እንተኛለን ? ስለ እግዚአብሔር ማውራት ከባድ የሆነው ለምንድነው ሐሜት ለመናገር በጣም ቀላል የሆነው ለምንድነው? የእግዚአብሔርን መልእክት ችላ ማለት ለምን ቀላል ሆነ? ይህንን መልእክት ለጓደኞችዎ ይልካሉ ወይም ችላ ይላሉ? እግዚያበሔር “በሰዎች ፊት ብትክዱኝ በአባቴ ፊት እክድዳችሁአለሁ” አለ ፡፡  እግዚያበሔር ከወደዱ ይህንን መልእክት ለምርጥ ጓደኞችዎ እና በቡድን በ 60 ሴኮንድ ውስጥ ያጋሩ ፡፡ እግዚአብሔር ይባርኮት. ኣሜን የአለም መጨረሻ ተቃርቧል አትዘናጉ አሁን ያለንበት 2014 ዓም + 5500 ዘመን=7514 ስለዚህ ከ 8ኛው ሽ ላይ ቀንሱት ።     8000 – 7514= 486 ዓም ይቀራል። ነገር ግን ሰምታችሁ ከሆነ ዘንዶ 400 ዓመት ገዝቷል ይባላል እስኪ ጠይቁ። እና የዘንዶው ሲቆጠር 486 – 400 =86 አመት ቀረው።ትንቢቱም እየተፈፀመ ነው። ሌላው ይህ በንዲህ እንዳለ  ደሞ 666 አሁን እዚህ በደጃችን ነው፡፡ አጠንክረን እንፀልይ፡፡ የአውሬው ቁጥር 6 6 6 የሚፈፀምበት የትንቢት ጊዜ አልቋል/ተፈፅሟል፡፡ የአሜሪካ የህግ መወሰኛ ምክር ቤት ባስተላለፈው የኦባማን የጤና ሽፋን ረቂቅ በህግ እንዲካተት ተደርጓል፡፡ የህግ ተግባሩ በቅርቡ ይጀምራል፡፡ ይህን የጤና ሽፋን ረቂቅ በእያንዳንዱ የአሜሪካ ዜጋ የሰውነት ክፍል ላይ ግላዊ የሬዲዬ ፍሪኩዌንሲ ቺፕስ መልክ (RFID CHIPS) እንዲተከል ታዟል፡፡ ይህ ቺፕስ በግንባር ወይም በክንድ ላይ ይደረጋል፡፡ ይህ ደግሞ በመጽሐፍ ቅዱስ እንደሚናገረው በራዕይ 13 : 15 -18 የተቀመጠውን የአውሬው ምልክት ይፈፀም ዘንድ ነው፡፡ እና አሁንም ስለ ፍፃሜው ትጠራጠራለህ? ታውቃለህ ለኦባማ የተለየ መኪና እንደተሰራ አውሬው የሚባል? ተዘጋጅ ንጥቀት አሁን ይጀምራል፡፡ ራዕይ 13ን ቀድመው ተጫውተውታል፡፡ ብዙዎች ግን ይህን አልተገነዘቡትም፡፡ 1. ለምንድን ነው ይህ ችፕስ ከባንክ አካውንት ጋር የተቆራኘው ወይም የተገናኘው? አስታውሱ መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚለው ካለ አውሬው ቁጥር 666 ልትገዙም ወይም ልትሸጡም አትችሉም ስለሚል፡፡ እስኪ ገምቱ ይህ ቺፕስ ከገንዘብ ዝርዝር መረጃ ጋር ለምን ተገናኘ? እንዲያውም በጣም ያሳዘነኝ በቤተክርስቲያን ያሉ ብዙዎች ሰዎች ጌታ ሲመጣ ይህን ሁኔታ ሊያልፉት አይችሉም፡፡ ደግሞም ብዙዎቹ መጨረሻው እንደቀረበ አያውቁም፡፡ የቴክኖሎጂ በጣም መራቀቅ ምክንያት ነው ብላችሁ መልስ እንዳትሰጡኝ፡፡ በማንኛውም የህይወት ጎዳናችሁ ከእግዚአብሔር ጋር ካልተስማማ አሁኑኑ ንሰሀ ግቡና ተለወጡ፡፡ ካለበለዚያ መንግስተ ሰማያትን ካጣችሁት ገሀነምን አታጡትም፡፡ ስለዚህ አስቡበት፡፡ ገሀነም መልካም ስፍራ አይደለም በጣም አስከፊው ክፍሉ እንደ መንግስተ ሰማያት ዘላለማዊነት እንዳለበት እዚህም እንደዛው ነው፡፡ ጆሮ ያለው ይስማ መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሚለውን ይስማ፡፡ ጠቃሚ ያልሆነ ነገር ከምትልኩ ይህን ለሌላው ብታስተላልፉ መልካም ነው፡፡ ለምታውቋቸው ቅርብ ለሆኗችሁ ሰዎች ላኩላቸው፡፡ እስኪ የወንጌላዊ ስራ እንስራ፡፡ እባካችሁ ለምታውቋቸው ለእያንዳንዳቸው በየስማቸው ላኩላቸው፡፡ ለሞባይል እንደምንጠነቀቅ ያክል ለእግዚአብሔር ቃል ብንጠነቀቅ ምን እንደሚሆን ልትገምቱ ትችላላችሁ፡፡ ከዚህ ደግሞ በጭራሽ ልንላቀቅ ነፃ ልንሆን አንችል፡፡ ስለዚህ የቻልነውን ያክል እንትጋ እንጋደል፡፡ 7% የሚሆኑቱ ናቸው መልዕክቱን የላኩት በድጋሚ 93%ቱ ግን አልላኩም አላወቁም ስለዚህ ጠንክረን እንስራ፡፡ ሰይጣን እንዲህ ይላል፡- " የሚገርመኝ ሰው እግዚአብሔርን እወዳለሁ እያለ አይታዘዝም እኔን ይጠላኛል ግን ይታዘዘኛል፡፡" ይህን መልዕክት በኋላ እንዳትልኩት አሁኑኑ ላኩት!!! ቅዱስ ለ #15 ሰው እባካችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Repost from Amharic Bio
😘የላይብረሪዋ😘 ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ አጠናለሁ ብዬ ከገባሁበት ቤት ልቤን አሸፈትሽው ባክሽ የኔ እመቤት ድምፅሽ ከፍ ብሎ ወደኔ ቢመጣ ብድግ አልኩኝና ውዴ አንቺን ልቆጣ ግን ገና እንዳየሁሽ ልቤ ጥሎኝ ወጣ ምን አይነት ውበት ነው ያደለሽ ፈጣሪ ልብ የሚያሸፍት ነው ሆነሽ ላይብረሪ ሚጠናበት ቦታ መሆኑን ባላጣም ሳልነግርሽ አላልፍም ቆንጆ ነሽ ግን በጣም። https://t.me/amharicbios
Mostrar todo...
Repost from Amharic Bio
አዳም የትላንቱ የጥንት የጠዋቱ ሳይለፋ ሳይታክት ተኝቶ ባደረ ውሃ አጣጭ አቻውን ተጎኑ ተቸረ ይብላኝ ላሁኑ አ ዳም ለታካች ምስኪኑ ምነው በተኛና በሸሸሁ ከጎኑ ለምትል ሄዋኑ (በእውቀቱ ስዩም) https://t.me/amharicbios https://t.me/amharicbios
Mostrar todo...
Repost from Amharic Bio
🤷‍♂️🤷‍♂️አዳም ግራ ገባው🤷‍♂️🤷‍♂️ ሜላትን በfacebook ሞትኩልሽ እያለ ቅድስትን በviber ባፉ እያታለለ ሓናንን በSkype ሁሌ እያማለለ ሳባን በwhat's up እያቀማጠለ ከለታት ባንዱ ቀን እንዲህ ተፈጠረ... * ሜላት ልትመጣ ነው ወዳለበት ስፈራ ቅድስት ተዘጋጀች ልትሆን ሙሽራ የሓናን ቤተሰብ አድምቀው ጭፈራ ጫጉላዋን ለማድመቅ ተዘጋጀች ሳባ አዳም ግራ ገባው የትኛዋን ያግባ የሚያደርገው ሲያጣ እኛ channel ገባ 😂😂😂😂😂😂😂 https://t.me/amharicbios
Mostrar todo...
Amharic Bio

bio bio bio bio @DAGEM976

Photo unavailableShow in Telegram
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.