cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

First Love Church

#GO. #PROCLAIM. #IMPACT THE WORLD WITH EUAGALION #VISION To see all nation in the world heard the gospel message by their own language , Impacted and be a disciple of Jesus Christ

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
655
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

#በብልጽግና_የማመን_ሳምንት “ቢሰሙ ቢያገለግሉትም፥ ዕድሜአቸውን በልማት፥ ዘመናቸውንም በተድላ ይፈጽማሉ።” — ኢዮብ 36፥11 ቃልህ ይዣለሁ ባይታይ ደመና እበልጽጋለሁ ልቤ በአንተ ፀና
Mostrar todo...
አትደርስም ያለው ማን ነው??? ትደረሳለህ ያለህ ጌታ አትደርስም ካለህ ሴጣን ይበልጣል!!! 🎤ሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ
Mostrar todo...
እግዚአብሔር አባታችን ሆይ በጌታ በኢየሱስ ስም ስለዚህ ድንቅ ቀን እናመሰግናለን ቃልክ እንደሚለው “በሚመጣው ዘመን ያዕቆብ ሥር ይሰድዳል፥ እስራኤልም ያብባል ይጨበጭብማል፤ በፍሬያቸውም የዓለሙን ፊት ይሞላሉ።” — ኢሳይያስ 27፥6 እንደሚለው አባታችን ሆይ በመንፈሳዊ ህይወታችን ስር እንድንሰድ ማደግ መበርታት እንድሆንልን ደግሞ ጌታ ሆይ ፍሬያችን በአለም ሁሉ ላይ እየሞላ እንድሄድ እፀልያለሁ ደግሞ ይሄ ቀን በጎነትን መልካምነትህ አዳኝነትህን የሚናይበት ድንቅ ቀን እንድሆን በጌታችን በኢየሱስ ስም ፀለይኩኝ፡፡ አሜን #መተው_የቤተክርስቲያኒቱ_ፕሮግራም_መካፈል_ከፈለጉ አድራሻ:- ከገርጅ ሮባ ወደ መብራት ሀይል በሚወስደው መንገድ ላይ ኦሮሚያ ባንክ ጀርባ እሁድ ከጥዋቱ 4:00- 7:00 ማክሰኞ ከምሽቱ 11:30-1:30
Mostrar todo...
Mostrar todo...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

ለአገልጋዮች የተዘጋጀ ድንቅ ጊዜ ከእግዚአብሔር ሰው #Bishop_Dag_Heward_Mills ለመመዝገብ👇👇👇👇👇👇👇👇 www.Givethyselfwhollyconference.com የፕሮግራሙ ቀን ከጥቅምት 21-26 ድረስ ነው። ፕሮግራሙ በOnline ይተላለፍል ስለዚህ በዚህ ቦታ በመገኘት የፕሮግራሙ ተካፍይ ይሁኑ አድራሻው:- ገርጅ ሮባ አከባቢ ባለው ላይት ሀውስ ቤተክርስቲያን ውስጥ በዚህ ስልክ ያገኙናል:- 0920982492/ 0925764416
Mostrar todo...
እሩቅ እሩቅ የምያሳየኝ እሩቅ እሩቅ የምያሳየኝ እሩቅ እሩቅ የምያሳየኝ እጀን በእጁ የያዘኝ ትደርሳለ ከግብ ያለው ትደርሳለክ ወደ ዘመርከው ትደርሳለክ ወደአወራከው ያለኝ ጌታ ኢየሱስ ነው፡፡ ሀሌሉያ
Mostrar todo...
ስኬት የማይፈልግ ማንም ሰው የለም ነገር ግን የስኬትን መንገድ ለማወቅ ዋጋ የሚከፍሉት ጥቂቶች ብቻ ስለሆኑ ስኬታማ የሆኑት ጥቂቶች ብቻ ናቸው!!! ከስኬት መንገዶች አንዱ….." ምድር ላይ የሚሳካልን አእምሮአችን በሰማይ ነገር ሲጠመድ ብቻ ነው። መልካም ቀን!!! ሬቨ ተዘራ ያሬድ Join Us ፦@GospelTvEthiopia
Mostrar todo...
የእግዚአብሔር ሰላም በክርስቶስ ኢየሱስ ይብዛላችሁ ያው እንደተለመደ የመጀመሪያ ፍቅር ቤተክርስቲያን(First Love Church )መደበኛ የእሁድ የአምልኮና የእግዚአብሔር ቃል ጊዜ ስለሚኖረን መታችሁ እንድትካፈሉ ስል በጌታ ፍቅር አሳስባለሁ። ተባረኩ ፕሮግራሙ ሰዓት ከ4:00-6:00 ፤ሰዓት ነው አድራሻ:- ከገርጅ ወደ መብራት ሀይል በሚወስደው መንገድ ላይ ኤርምያስ እንጨት ጀርባ ባለው መኪና ማደሪያ ፍትለፍት የመጀመሪያ ፍቅራችን ለክርስቶስ ። Our First Love is for Christ❤️
Mostrar todo...
የእግዚአብሔር ሰላም በክርስቶስ ኢየሱስ ይብዛላችሁ ያው እንደተለመደ የመጀመሪያ ፍቅር ቤተክርስቲያን(First Love Church )መደበኛ የእሁድ የአምልኮና የእግዚአብሔር ቃል ጊዜ ስለሚኖረን መታችሁ እንድትካፈሉ ስል በጌታ ፍቅር አሳስባለሁ። ተባረኩ ፕሮግራሙ ሰዓት ከ4:00-6:00 ፤ሰዓት ነው አድራሻ:- ከገርጅ ወደ መብራት ሀይል በሚወስደው መንገድ ላይ ኤርምያስ እንጨት ጀርባ ባለው መኪና ማደሪያ ፍትለፍት የመጀመሪያ ፍቅራችን ለክርስቶስ ። Our First Love is for Christ❤️
Mostrar todo...
First Love Church Our first Love is for Christ የመጀመሪያ ፍቅራችን ለክርስቶስ ነው። ነገ እሁድ በሚደረገው ሳምንታዊ ፕሮግራም ላይ በጥዋቱ ክፍሌ ጊዜ መተው የጌታን ፀጋ እንድካፈሉ በአክብሮት ተጋብዘዋል። ፕሮግራሙ የሚጀምረው 4 ሰዓት ላይ ነው። አድራሻ:- ከገርጅ ወደ መብራት ሀይል በሚወስደው መንገድ ላይ ኤርምያስ እንጨት ቤት ወደውስጥ ሁለተኛ ቅያስ ላይ ያገኙናል። በዚህ ስልክ ይደውሉ 0925764416
Mostrar todo...