cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ሐበሻ 🇪🇹 letters 💌

አንቺ ለኔ ልገልፅሽ ማልችለው ባዶ መስመሬ ነሽ ጣፋጭ ግጥሞችን ይፈልጋሉ ልብን የሚማርክ ደብዳቤዎችስ ማድመጥ ከፈልጋሉ ይቀላቀሉን @yon_kal_kidu የፍቅር ፣ የትዝታ ፣ የይቅርታ ደብዳቤዎችን ከማያልቀው ማዕዳችን ገብተው ይመገቡ፡፡ Connect to admin @fitsum_lll @beyona @kidusan_6

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
190
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Ethiopia_%E1%8B%A8%E1%89%83%E1%88%8D_%E1%8D%8D%E1%89%85%E1%88%AD.mp314.71 MB
አሁን አለምን ሁሉ የፈጠረ: ፍጥረትን ሁሉ የሚያኖር : ካለመኖር ወደ መኖር ላመጣሽ አምላክ የአንቺን ሚጢጢዬ ፍላጎት ማሳካት ይሳነዋልን? አንቺ እምነት የጎደለሽ:: 🔻@Kidusan_6••✨
Mostrar todo...
4.71 KB
እዚህ ደብዳቤ ላይ.... ልነግርሽ ያሰብኩት አስቤ የፃፍኩት ፅፌ የሰረዝኩት ሰርዤ የላኩት ስርዝ ድልዝ ሆኖ አልነበብ ካለሽ ሳልሰርዘው በፊት ..... ሀሳቡ መልእክቱ ምን ይላል መሰለሽ . . . . . መግቢያው መደምደሚያው-ሀተታው በሙላ ሌላ አይናገርም ከናፈቅሺኝ እና-ካፈቀርኩሽ ሌላ። @Kidusan_6
Mostrar todo...
😍😍😍
Mostrar todo...
0.45 KB
0.45 KB
😍😍😍
Mostrar todo...
Mostrar todo...
enena aleme.mp31.65 MB
@Brukiy #ጨረቃ_እና_ፀሐይ ከንጋት ጀምሮ ጀንበሬን ፈንጥቄ እስከገባሁበት ስማይ ሥር ጠልቄ ፍቅርን ሳልሰስት በሕይወት ዘመኔ ብርሐን የቸርኩሽ ፀሐይሽ ነኝ እኔ፡፡ እንደ ክዋክብቱ ከእኔ የተደበቀ ልዩ ምስጢር ያለሽ ሥውር የረቀቀ ከፊትሽ በስተቀር ጀርባሽ ያልታወቀ ቅርፅሽ ተለዋዋጭ የተፈራረቀ .............. 🔘@yon_kal_kidu
Mostrar todo...
Recording #15.mp35.07 KB
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.