es
Feedback
Nativity Girls' Primary School

Nativity Girls' Primary School

Ir al canal en Telegram
2 831
Suscriptores
-324 horas
-67 días
-2930 días
Archivo de publicaciones
ኦሪየንቴሽን.docx0.12 KB

ከ1-7ኛ ክፍል ተማሪ ወላጆች.docx0.11 KB

0.03 KB

Yeka subcity Physic model exam. for Grade 8.pdf3.37 KB

Yeka subcity Physic model exam. for Grade 8.pdf3.37 KB

physics Model Exam Gread 8 pdf.pdf0.45 KB

Yeka subcity Physic model exam. for Grade 8.pdf3.37 KB

Copy of grade 7 physics.docx0.15 KB

g75.docx0.15 KB

photo content

photo content

ቀን 4/10/2014 ዓ.ም መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ! You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ... Telegram ፡ https
ቀን 4/10/2014 ዓ.ም መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ! You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ... Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/ Website: - aaceb.gov.et Email;- aacaebc@gmail.com Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/ ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!

photo content

photo content

ቀን 16/9/2014 ዓ.ም "ተማሪዎች ዘንድሮ በያላችሁበት ትደግማላቸሁ" በሚል የሚናፈሰው ወሬ ከእውነት የራቀ ነዉ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2014 የትምህርት ዘመን በከተማዉ የሚሰጠዉ ት
ቀን 16/9/2014 ዓ.ም "ተማሪዎች ዘንድሮ በያላችሁበት ትደግማላቸሁ" በሚል የሚናፈሰው ወሬ ከእውነት የራቀ ነዉ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2014 የትምህርት ዘመን በከተማዉ የሚሰጠዉ ትምህርት ውጤታማ እንዲሆን ዘርፈ ብዙ ተግባራት በመከናወን ላይ የሚገኙ ሲሆን በዚህ ሂደት ውስጥ መምህራን ፣ ተማሪዎች ፣ ወላጆች ፣ የትምህርት ባለሙያዎች እና አመራሮች ፣ መንግስታዊ እና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት ከምንጊዜውም በላይ የትምህርት ጥራት ፣ ተደራሽነት ፣ ተገቢነት እና ፍትሃዊነት እንዲረጋገጥ የበኩላቸዉን ሚና በመወጣት ላይ በመሆናቸዉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምስጋናዉን ያቀርባል፡፡ በ2014 የትምህርት ዘመን ማጠቃለያ ላይ ተማሪዎች ለትምህርታቸዉ ትኩረት ሰጥተዉ ከክፍል ክፍለ መዘዋወሪያ ማጠቃለያ ፈተናዎችን ለመውስድ እየተዘጋጁበት ባለበት ወቅት ላይ ማህበራዊ ሀላፊነት በጎደላቸው አካላት ሆን ተብሎ ተማሪዎችን ለማዘናጋት በዘንድሮ ዓመት ከክፍል ወደ ክፍል መዘዋወር የለም ተብሎ በማህበራዊ ምህዳሮች የሚናፈሰው ወሬ ፍፁም ከእውነት የራቀ እንዲሁም ከዚህ ጋር በተያያዘ ከኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር የወረደ አቅጣጫ የሌለ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ እያሳወቀ የትምህርት ባለድርሻ አካላት ተማሪዎች "ተማሪዎች ዘንድሮ በያላችሁበት ትደግማላቸሁ" በሚል አሉባልታ ሳይጠለፉ እና ሳይምታቱ ለትምህርታቸው ትኩረት ስጥተዉ ለተሻለ ውጤት እንዲተጉ እንድታደርጉ አደራ እንላለን፡፡ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ! You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ... Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau Twitter ፡ https://twitter.co

ቀን 12/9/2014 ዓ.ም የ2014 ዓ.ም የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት የትምህርት ከላንደርን ማሻሻልን በተመለከተ 1. የ8ኛ ክፍል ከተማቀፍ ፈተና ከሰኔ 27-29/2014 ዓ.ም ድረስ ይሰጣል 2. የሁለ
ቀን 12/9/2014 ዓ.ም የ2014 ዓ.ም የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት የትምህርት ከላንደርን ማሻሻልን በተመለከተ 1. የ8ኛ ክፍል ከተማቀፍ ፈተና ከሰኔ 27-29/2014 ዓ.ም ድረስ ይሰጣል 2. የሁለተኛ መንፈቅ ዓመት ማጠቃለያ ከሰኔ 20-23/ 2014 ዓ.ም ድረስ ይሆናል 3. የትምህርት ቤት የመዝጊያ ስነ-ስርዓት እና ውጤት ማስረጃ የሚሰጥበት ቀን ሐምሌ 5 ቀን 2014 ዓ.ም ይሆናል፡፡ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ! You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ... Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/ Website: - aaceb.gov.et Email;- aacaebc@gmail.com Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/ ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!

g76.docx0.15 KB

g8p5.docx0.28 KB

g74.docx0.18 KB