es
Feedback
ABRSH

ABRSH

Ir al canal en Telegram

Abrham fantu - A Director, storyteller, cinematographer & Producer. and the other side Personal Development and spiritual coach. My vision is to make wisdom go viral in an accessible, relevant & practical way.#Podcast #ethiopianbestpodcast #amharicpodcast

Mostrar más
6 150
Suscriptores
Sin datos24 horas
-127 días
-5530 días
Archivo de publicaciones
ABRSH
6 150
photo content

ABRSH
6 150
photo content

ABRSH
6 150
ይህንን ምን ትላላችሁ? ዝም ብለህ ነው የምትለፋው... ወጣቱ አይሰማም...ጊዜህን አታባክን... ኢትዮጵያ ውስት የአንተ ስራ ልፋት ነው የምትሉኝ ሰዎች... ወጣቶች ወደእነሱ ቀረብ ብሎ ሀሳባቸውን ለመረዳት ፍላጎት ላለው በደምብ ይሰማሉ... ያረጀና ተስፋ የሚያስቆርጥ... የማያሳድግ ትችት የሞላው ወሬ ለሚያወሩ አይሰሙም...አንሰማም... ሀሳባችንን ለሚረዳ ጆሮዋችን ክፍት ነው የአሁን ጊዜ ልጆች... በእኛ ጊዜ እያለ ሞራል ሊነካ የሚሞክር ሰው መስሚያ የለንም ስለዚህ የሚረባ ሀሳብ ለሚሰጥ ሰው በጣም አክብረን አመስግነን እንቀበላለን። የሚገርመው እና አስሰሙም የሚሉት ናቸው የማይሰሙት የሚተቹ ሰዎች ናቸው ትልቅ ችግር ያለባቸው። ነፃ አውጪ ነን የሚሉት ናቸው እንደውም ነፃ መውጣት ያለባቸው! መፍትሔው ሁላችንም በቻልነው መጠን እንተጋገዝ... የሚሰማ፣ የሚሰራ ወጣት አለ! አለን! መቀየር የሚፈልግ ወጣት አለ... አይሰሙም የሚባሉትም ሌሎች ሲቀየሩ ሲያይ ይቀየራል! በተረፈ ሀሳባችሁን አጋሩን!

ABRSH
6 150
photo content