cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Nothing

All about love All about relationship All about..... Enjoy ur stay friends. If u want to contact to the Admin

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
260
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

#ሰም፡ Yisak Hailu #ቁመት: 1.88 #ክብደት: 80 @Ethiopian_Model @photo competition 👇👇👇👇👇 @ETHIOPIANS_NEXT_MODEL ⚡️⚡️ 1st Round ⚡️⚡️
Mostrar todo...
Vote
Mostrar todo...
Message from World Health Organization
Mostrar todo...
የኮሮና ቫይረስ በሽታ መከላከያ መንገዶች፦ - የኮሮና ቫይረስ በሽታ ምልክት ከሚያሳዩ ሰዎች መራቅ - ባልታጠበ እጅ አይን፣ አፍንጫ እና አፍን አለመንካት - እጅን በንፁህ ውሃ እና ሳሙና በደንብ መታጠብ ይህን መልዕክት ለምታውቁት ሁሉ አጋሩ! @tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
Mostrar todo...
ኮሮና ቫይረስ ኢትዮጵያ ገብቷል! "ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች ፤ በተደረገው ምርመራ አንድ ጃፓናዊ የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶበታል። ሁላችንም ከእጅ ንክኪዎች እና አላስፈላጊ ስብሰባዎች እንቆጠብ ለማለት እፈልጋለሁ።" - ኢ/ር ታከለ ኡማ @tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
Mostrar todo...
🚻ኢትዮጵያ በአፍሪካ 16ኛ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ ሃገር ሆናለች🚻 ※ ቫይረሱ የተገኘበት ጃፓናዊው ግለሰብ 48 ዓመቱ ነው። ※ የካቲት 25 ነው ከቡርኪነፋሶ ወደ አዲስ አበባ የመጣው። ※ በሽታው የጀመረው ከ 3 ቀን በፊት ነው። ※ ዛሬ ለሊት በሽታው እንዳለበት ተረጋግጧል። ※ እስካሁን የከፋ የሚባል የጤና እክል አላጋጠመውም። የኮሮና ቫይረስ ምልክቶች / Possible Symptoms ✔️ ዋና ምልክቶች (Major Indicators) ※ ትኩሳት (Fever) ※ ሳል (Cough) ✔️ የምግብ መፈጨት ችግር (Digestive Problem) ※ ማስመለስ (Vomiting) ※ ተቅማጥ (Diarrhea) ※ የምግብ ፍላጎት መቀነስ (Loss of Apetite) ✔️ የነርቭ ምልክት (Nerve Symptoms) ※ የራስ ህመም (Head Ache) ✔️ የእይታ ችግር (Vision Problems) ※ የአይን ማቃጠል ወይም መለብለብ ናቸው። ✔️ የቫይረሱ መተላለፊያ መንገዶች፦ በቻይና የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ (Coronavirus) ወረርሽኝ ከሰው ወደ ሰው የሚተላለፍ መሆኑ የተረጋገጠ ሲሆን በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ወደ ጤነኛ ሰው በሚከተሉት መንገዶች ይተላለፋል፦ ※ በበሽታው የተያዘ ሰው በሚያስልበት ወይም በሚያስነጥስበት ወቅት በአየር ይተላለፋል። ※ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ከተነካካን ወይም እጅ ለእጅ ከተጨባበጥን (ሰላምታ)። ※ ቫይረሱ ያለበትን ዕቃ ወይም ቁስ ከነካን በኋላ አፋችንን፣ አፍንጫችንን ወይም አይናችንን ከነካን በቫይረሱ በቀላሉ እንያዛለን። ✔️ ቫይረሱን ለመከላከል ምን ማድረግ አለብን? ለኮሮና ቫይተስ የሚሆን ክትባት እስካሁን አልተሰራም፤ ለኮሮና ቫይረስ ኢንፌክሽንን ለመከላከል የሚረዳን ልክ ጉንፋን እንዳይዝዎት የሚያደርጉትን አይነት ጥንቃቄ ያድርጉ፦ ※ እጅዎን ለብ ባለ ውሃ እና ሳሙና ይታጠቡ ወይም ከአልኮል የተሰሩ የእጅ ሳኒታይዘሮች (Hand Sanitizer) ይጠቀሙ። ※ ህዝብ በተጨናነቀባቸው ቦታዎች ላለመሄድ ይሞክሩ ※ በሽታው ቢኖርብዎትም ባይኖርብዎትም አፍና አፍንጫዎን የሚከልል ማስክ ያድርጉ ※ አፍዎን፣ አፍንጫዎንና አይንዎን በፍጽም በእጅዎ ወይም በጣትዎ አይንኩ። ※ በቫይረሱ ከተያዙ ሰዎች ጋር ያለዎትን ቅርርብ (ንክኪ) ይቀንሱ። መልካም ጤንነት!! ለወዳጅ ዘመድ ሼር ማድረግ አይርሱ @EthioBini
Mostrar todo...
SAT BOOK for students who wants to try scholarship and this book have real exams . Urgent sell Price 2000br only Contact @Dios_con_nosotros
Mostrar todo...
My Heart Wants You Only You
Mostrar todo...