cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ከምባታ ዜማ Ministry

የከምባትኛ አልበም መዝሙሮችን፣Live የተዘመሩ መዝሙሮችን እና የመድረክ መዝሙሮች የሚያገኙበት ቻናል ነው። Contact:- @KembataZemabot

Mostrar más
Etiopía8 310El idioma no está especificadoMúsica50 219
Publicaciones publicitarias
424
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
+230 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

“እናንተም በሕያው እግዚአብሔር መንፈስ እንጂ በቀለም አይደለም፥ ሥጋ በሆነ በልብ ጽላት እንጂ በድንጋይ ጽላት ያልተጻፈ፥ በእኛም የተገለገለ የክርስቶስ መልእክት እንደ ሆናችሁ የተገለጠ ነው።”   — 2ኛ ቆሮ 3፥3 “እናንተ በቀለም ሳይሆን በሕያው እግዚአብሔር መንፈስ፣ በድንጋይ ጽላት ላይ ሳይሆን በሰው ልብ ጽላት ላይ የተጻፋችሁና በእኛ የተገለገላችሁ የክርስቶስ ግልጽ ደብዳቤ ናችሁ።”   — 2ኛ ቆሮንቶስ 3፥3 (አዲሱ መ.ት)
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
🔸"እኔን ኢየሱስ አይወደኝም በብዙ የሀጢያት ልምምድ ውስጥ ነኝ ስለዚህ እንዴት ወደእርሱ እቀርባለሁ የምትል የምትይ ኢየሱስ ክርስቶስ አንተን አንቺን ሳይሆን የሚጠላው ሀጢያትን ነው። ► ይህን የምታነብ ወንድሜ እህቴ ኢየሱስ ዛሬም ይወድሃል/ሻል ስለዚህ በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ ሆነህ የምታነብ አድልን ጌታ እየሰጠህ ነው ንስሃ ግባ ከሀጢአት ተመለስ ኢየሱስ ክርስቶስን የነፍስህ አደኝ አድርገህ ተቀበል ለአንተ ከለው ፍቅር የተነሳ የከፋለውን ወጋ አስታውስ። 👉አሁን ከወሳናችሁ ይህን ፀሎት ፀልዩ "እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ ኃጢአተኛ መሆኔን ተገንዝቤአለሁ በማወቅና ባለማወቅ የሠራሁትን ኃጢአት ሁሉ ይቅር በለኝ። የመዳንን መንገድ ስላዘጋጀህልኝ አመሰግናለሁ። አንተ አዳኜ መሆንህን አምኛለሁ ። አሜን ይህን ፀሎት ከልብ አምናችሁ ከፀለያችሁ ከእግዚአብሔር ጋር እርቅን ፈጥራቹሃል። በአንተ/ቺ መዳን ምክንያት በሰማይ ታላቅ ደስታ ሆኖአል። አቅራቢያችሁ ላይ ወዳለው ቤተክርስቲያን በመሄድ እንድትከታተሉ እላለሁ ተባረኩ።
Mostrar todo...
#MISI misi New kembatigna song Singer Abeba Agafari
Mostrar todo...
Abeba_Agafari_new_kembata_song_2022(360p)_20231030_183117.mp35.64 MB
Abeba_Agafari_new_kembata_song_2022(360p).mp430.17 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ሰላም ቅዱሳን መልካም ዜና አለኝ በጣም የምንወዳት ዘማሪት ታደለች አለሙ(ረሄል) ጌታ በሰጣት ድንቅ መዝሙሮቿ ልትባርከን ጥቅት ቀናት ቀርተዋት ፤ በፀሎታችሁ እንድታግዟትና ሰምታችሁ እንድትባረኩ፥ ሌሎችም እንድባረኩ ሼር በማድረግ እንድትተባበሩም ጭምር በታላቅ አክብሮት ላሳስባችሁ እወዳለሁ፡፡ ተባረኩልኝ ቅዱሳን፡፡ @KembataZema @KembataZema
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ዘማሪ ሙላቱ ታረቀኝ አድስ vol#2 CD&VCD ምራቃ ጥቅምንት 9_11/2016 ዓ.ም በቡጌ ቁ 1 ቃ/ህ/ቤ/ን @KembataZema
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
እህታችን ዘማሪት ድንቅነሽ አበራ ድንቅ "ሀባምበአ አንገስ" በተሰኘ መዝሙር በቅርብ ቀን ልትባርከን ነዉ። @KembataZema
Mostrar todo...
3_13_Yidnekachew_ሌላ_ቃል_አለ_Teka_Lela_kal_ale_ይድነቃቸው_ተካ.mp36.01 MB
4_14_Yidnekachew_Teka_ይገባሀል_Yigebahal_ይድነቃቸው_ተካ.mp33.41 MB
5_11_Yidnekachew_Teka_ወንጌል_ስለ_ልጁ_Wongel_sile_liju_ይድነቃቸው_ተካ.mp34.87 MB
15_12_Yidnekachew_Teka_ምደነግጥልህ_Midenegeteleh_ይድነቃቸው_ተካ.mp34.15 MB
ዘማሪ ይድነቃቸው ተካ|Yidnekachew Teka .     ✨ ብቸኝነት አይሰማኝም  ✨ Volume 2 | Track 1  https://t.me/YidnekachewTekaofficial
Mostrar todo...
1_Yidnekachew_Teka_ብቸኝነትአይሰማኝም_Bechegninet_ayisemagnim_ይድነቃቸ.m4a6.88 MB
13_2_Yidnekachew_Teka_የክብሬ_ደጋሽ_Yekbre_Degash_ይድነቃቸው_ተካ.mp36.23 MB
ግን ባንተ.mp35.16 MB
ላውድልህ ሀገሩን.mp36.25 MB
ሁሉ ይደርሳል (feat. Chelina).mp36.07 MB
8_6_Yidnekachew_Teka_ፍቅሬን_አንጠፍጥፌ_Fikren_Anteftefe_ይድነቃቸው_ተካ.mp35.59 MB
7_7_Yidnekachew_Teka_ታማኝ_ነህ_Tamagn_neh_ይድነቃቸው_ተካ.mp36.89 MB
12_8_Yidnekachew_በደም_ያጌጠ_Teka_Bedem_Yagete_ይድነቃቸው_ተካ.mp35.56 MB
14_9_Yidnekachew_Teka_የግድ_ታስፈልገኛለህ_Yegid_Tasfelegegnaleh_ድነቃቸው_ተካ.mp35.73 MB
6_10_Yidnekachew_ስምህ_Semeh_ይድነቃቸው_ተካ.mp34.65 MB
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.