cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ከአለም ድንቃ ድንቅ

ሰላም የዚህ channel ቤተሰቦች ይህ ቻናል የተከፈተው እናንተን በአለም ላይ ስላሉ #አስገራሚ_ነገሮች #ድንቃድንቅ_ነገሮች #ድብቅ_ሴራወች ለእናንተ ለማሳወቅ ነው እንደምትወዱት እርግጠኛ ነን እናንተ ብቻ #join ማለት አትርሱ For any #cross_promotion and #comment @Ebabal

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
374
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

👉 ለቻናላችን እድገት ሲባል የቻናላችን ቤተሰቦች #cross_promotion ልንሰራ እንፈልጋለን፤ ሆኖም የቻናል ባለቤት የሆናችሁ በዚህ ሊንክ @Ebabal ገብታቸሁ cross በሉኝ።
Mostrar todo...
ቢል ጌትስ በቢሮው የተገጠመ #periodic_table አለው፣ ከእያንዳንዱ ንጥረ ነገር ትንሽ ናሙና ጋር። @kealemdinkadinke @kealemdinkadinke
Mostrar todo...
ተስማሚ በሆነ አካባቢ ውስጥ ያሉ ሁለት አይጦች በሶስት አመታት ጊዜ ውስጥ ወደ 482 ሚሊዮን አይጦች ሊለወጡ ይችላሉ። @kealemdinkadinke @kealemdinkadinke
Mostrar todo...
የአፍሪካ ህብረት በቅርቡ #Afro የተባለ የጋራ መገበያያ ገንዘብ ሊያመርት መሆኑ ተገልጿል። @kealemdinkadinke @kealemdinkadinke
Mostrar todo...
👍 8
#ቫዮሌት_ጄሶፕ የተባለች የመርከብ ላይ ነርስ ከ3 የመርከብ አደጋ ተርፋለች 1, እ.ኤ.አ ጥቅምት 20/1910 ከኦሎምፒክ መርከብ መስመጥ፤ 2, አ.ኤ.አ በሚያዚያ 15/1912 ከታይታኒክ መርከብ መስመጥ፤ 3,እ.ኤ.አ ህዳር 21/1916 ከብሪታኒክ መርከም መስመጥ ተርፋለች፨ @kealemdinkadinke @kealemdinkadinke
Mostrar todo...
#ጀነራል
Mostrar todo...
👍 4
#ሌተናንት_ጄነራል
Mostrar todo...
#ሜጀር_ጀነራል
Mostrar todo...
#ብርጋዲየር_ጀነራል
Mostrar todo...
#ኮሎኔል
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.