cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Gospel

እኛስ የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብከዋለን #ከሞት-ያድናል #ህይወትን-ይሰጣል #ፍፁም-ሰላም #ፍፁም-እረፍት በጌታችን እና በመድሀኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው @mhretiabe

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Advertising posts
204Suscriptores
Sin datos24 hours
Sin datos7 days
Sin datos30 days

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

👆👆👆share share share🙏🙏🙏
Mostrar todo...
የሞትንስ ፍርድ በዙ ጊዜ ሰምተናል በህይወት ለመኖር እለት እለት ሞተናል የኢየሱስን ሞት ተሸክመን ዞረናል በዚህ ሁሉ ግን በምህረቱ ኖረናል እጁን ዘርግቶ ጌታ ባይረዳን ከእኛ ጋር ሆኖ ከችግራችን ባይታደገን እንደዚህ ፈጥኖ ረግረጉ ውጦን ልንጠፋ ነበር ውሃ አስጥሞን ዛሬ ግን ድነን በህይወት አለን የሱስ አውጥቶን በእምነት እንጂ በምናየው አይደለም ከጌታ በቀር እኛ ትምክት የለንም ፅድቃችን እንኳ ለዚህ አላበቃንም ፀጋው አፅንቶን ከእርሱ አልተለየንም እጁን ዘርግቶ ጌታ ባይረዳን ከእኛ ጋር ሆኖ ከችግራችን ባይታደገን እንደዚህ ፈጥኖ ረግረጉ ውጦን ልንጠፋ ነበር ውሃ አስጥሞን ዛሬ ግን ድነን በህይወት አለን የሱስ አውጥቶን ህያዋን ሆነን በእርሱ እንኖራለን የጌታን ሥራ ዛሬም እንገልጣለን ክብር ለስሙ ሞገስ ለስሙ ብለን ያለንን ሁሉ ለእርሱ እንሰዋለን እጁን ዘርግቶ ጌታ ባይረዳን ከእኛ ጋር ሆኖ ከችግራችን ባይታደገን እንደዚህ ፈጥኖ ረግረጉ ውጦን ልንጠፋ ነበር ውሃ አስጥሞን ዛሬ ግን ድነን በህይወት አለን የሱስ አውጥቶን 🤵‍♂ @Mhiretu @onlyjesussaver @onlyjesussaver
Mostrar todo...
🎬 Title : ተወደናል 👤 Artist : Saris Area Christian Student Fellowship ⏰ Duration : 7:01Min 💾 Size : 3.5MB 🆕 New : Amazing Song 🎹 Genre : New Song 🎵 Format : Audio Mp4 💿 Type : Pressing 🔊 Language : Amharic 💿 Quality : Mp3 ® Publisher : @CLREthiopia 📱📲 Share ♻️ Join ♻️ Share 📽 Subscribe Our YouTube Channel : https://www.youtube.com/channel/UCQdkxh2tBiVS80-bS47QIQQ 📥 Channel: t.me/CLREthiopia ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
Mostrar todo...
🎬 Title : ተወደናል 👤 Artist : Saris Area Christian Student Fellowship ⏰ Duration : 7:00Min 💾 Size : 32.2MB 🆕 New : Amazing Song 🎹 Genre : New Song 🎵 Format : Video Mp4 💿 Type : Pressing 🔊 Language : Amharic 💿 Quality : Mp4 ® Publisher : @CLREthiopia 📱📲 Share ♻️ Join ♻️ Share 📽 Subscribe Our YouTube Channel : https://www.youtube.com/channel/UCQdkxh2tBiVS80-bS47QIQQ 📥 Channel: t.me/CLREthiopia ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
Mostrar todo...
በምድረ በዳ የበቀለ ፅጌ ረዳ እንጨትና ዉሃ በሌለበት ምድረ በዳ ጥም እና የንፋስ ሸውታ ባለበት ውድማ ለ አይን እንኳን ማረፊያ የሚሆን ልምላሜ በሌለበት ቁርበትን እንደ ምድጃ የሚያጠቁር የሚያቃጥል የፀሃይ ትኩሳት ባለበት ተስፋ እንኳን ሊጣልበት በማይቻልበት ድንገት በምድረ በዳ የበቀለ ፅጌሬዳ እየሱስ ኢየሱስ ዉዳችን በጨለማ ላለን ብርሀን በሞት ጥላ ሀገር ለኖርን ታዳጊያችን መሸሸጊያችን ከአራዊቶች ግሳት ከዘንዶዉ ጩኸት ከ እፉኝት ንድፊያ አዳኛችን አንተ በምድረ በዳ የበቀልከው ፅጌሬዳችን ነህ ታዲያ ያየነውን ነገር ማን አምኑዋል የእግዚአብሔርስ ክንድ ለማን ተገልጧል በፊቱ እንደ ቡቃያ ከደረቅም መሬት እንደ ሥር አድጎአል፤ መልክና ውበት የለውም፥ ባየነውም ጊዜ እንወድደው ዘንድ ደም ግባት የለውም። የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥ የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፤ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥ እኛም አላከበርነውም። በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው። እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን። ኢየሱስ አንተ በምድረ በዳ የበቀልከው ፅጌ ረዳችን በሞትህ ህይወትን አገኘን በቁስልህ ቁስላችንን ሻርክልን እኛም አይናችን አረፈብህ ይዘንም አጌጥንብህ ክብር ለገናናዉ ስምህ ይሁን፡፡እናንተ በምድረ በዳ በጥማት የላቹ እረፍትን በማጣት ለምትቅበዘበዙ ለወዳጆች እንቅልፍን በሰጠ ጊዜ እናንተ የመከራን እንጀራ የምትበሉ ከተቀመጣችሁበት ተነሱ ሸክም ከብዶባቹሀል ያሳርፍቹሀል በደሙ አጥቦ ነጩን ልብስ ያጎናፅፍቹሀል ስለዚህ በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እመኑ የእግዚአብሔር ልጆች ተብላቹ ትጠራላቹና ፍሲካችን ክርስቶስ ስለኔና ስለእናንተ ታርዷል፡፡ፀጋ ይብዛላቹ ተባረኩ ማራናታ፡፡ @Mhiretu