cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Dr. M......TMHRT MINSTER

Help student

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
212
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

#አሳዛኝ_ዜና 💥 300 የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን ከጅቡቲ ወደብ ተነስተው ወደ ሳዑዲ ዓረቢያ ለመሄድ ሲያቀኑ ቀይ ባህር ላይ የተሳፈሩበት ጀልባ ሰምጦ ሁሉም እንዳለቁ ተሰምቷል። @atc_news @atc_news @atc_news @atc_news
Mostrar todo...
#update 🖍የፍሬሾች ጥሪ በሚመለከት ▪️ጎንደር ሰኔ 23-24 ▪️ሰመራ ሰኔ 26-27 ▪️ወላይታሶዶ ሰኔ 26 _30 ▪️ወሎ ሰኔ 28_29 ▪️ደብረብርሃን ሰኔ 25 ▪️አሶሳ ሰኔ 26-30 ▪️አዲስ አበባ ሰኔ 19-20 ▪️አምቦ ሰኔ24-25 ▪️ሐዋሳ ሰኔ 21-22 ▪️ባህር ዳር ሰኔ 22-23 ▪️ደባርቅ ሰኔ 26-30 ▪️ወለጋ ሰኔ 28-30 ▪️AASTU ሰኔ 24-25 ▪ ዋቻሞ ሰኔ 29-30 ▪ ደብረ ታቦር ሰኔ 28-29 ወልቂጤ ሰኔ 28_29 ▪️መቅደላ ሰኔ 27_29 ▪️ድሬደዋ ሰኔ 27- 30 ▪️Dila. ሰኔ 22- 23 እስካሁን 15 ዩኒቨርሲtዎች የመግቢያ ቀን አሳውቀዋል! #share👇👇👇👇👇 @student5160 @student5160 @student5160 @student5160
Mostrar todo...
👋 ሰላም🇪🇹 Refik 🇪🇹 እንኳን ወደ Telebirr bot በሰላም መጡ፡፡ በዚህ ቦት 1ሰው ሲጋብዙ 5 Birr የሚያገኙ ሲሆን ብሩንም የ Telebirr account ከፍተው ወጪ ሲያደርጉ 500MB ነፃ የ Internet package bonus ያገኛሉ:: የእርሶ መጋበዣ ሊንክ https://t.me/Telebirr_officialbot?start=r0451587948 ነው::
Mostrar todo...
Pls join this......
Mostrar todo...
#point አዲስ ገቢ ተማሪዎችን በተመለከተ እስከ አርብ ድረስ ያለውን ነገር ካላሳወቁ ትልቅ እንቅስቃሴ እንጀምራለን። ይድረስ ለሁሉም አዲስ ገቢ ተማሪዎች እስከዛሬ የተለያዩ ምክንያቶችን እየፈጠሩ በህይወታችን ተጫውቷል። አሁን ይብቃ ‼️‼️ ይብቃ‼️‼️ ከአርብ ጀምሮ አዲስ ነገር ካሌለ እርምጃዎችን መውሰድ እንጀምራለን። ለሁሉም ሰው #Inform አድርጉ🙏🙏 ✅✅✅✅ሼር ሼር✅✅✅✅✅ ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት 👉 @ethiouniversity1bot Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiostudent1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiostudent1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiostudent1 ♨️ ╚═══════════╝
Mostrar todo...
🚌🚎🚌🚎🚌🚎🚌😐🚌🚎🚌🚎 Ke Mizan teferi ( Debub kll ) Wollo University des campus & kombelcha campus beketta mehid yemtfelgu temariwoch izi channel layi mekelakel tchilalachu anid mekina yemtmolu kehone guzachu bemiyamrna kell bale melku wollo tdersalachu 🚌🚎🚌🚎🚌🚎🚌🚎🚌🚎🚌 add this channel 👇👇👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇👇👇 @ye_temari_guzo @ye_temari_guzo @ye_temari_guzo @ye_temari_guzo
Mostrar todo...
የዩኒቨርሲቲ ምደባ ዛሬ ይፋ ሆኗል። የ2013 ትምህርት ዘመን የአስራ ሁለተኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው የዩኒቨርስቲ መግቢያ መቁረጫ ነጥብ ላመጡ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ ከዛሬ ሚያዝያ 21/2013 ዓ.ም ጀምሮ ይፋ ሆኗል። በመሆኑም ተማሪዎች ከታች በተገለጸዉ የበየነ መረብ ጠቋሚ በመግባት የተመደቡበትን ተቋም ማወቅ ይችላሉ። ዩኒቨርሲቲዎች እስከ ሚያዝያ 30/2013 ዓ.ም ድረስ ተገቢዉን ዝግጅት አድርገው የመጀመሪያ ዓመት አዲስ ገቢ ተማሪዎችን የቅበላ መርሃ ግብር የሚያሳዉቁ በመሆኑ ተማሪዎች አስፈላጊዉን ዝግጅት እንዲያደርጉ ተብሏል። • ቅሬታ ለማቅረብ መግቢያ ዌብሳይት (በአካል መምጣት አያስፈልግም)፡- https://forms.gle/Jt9L7F2EDDC62YLQ7 #MoSHE ⬇️⬇️⬇️⬇️ #2012_Placement_Result ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🤖 @neagovetbot 🤖 @Neagovet_bot 🤖 @Ethioresultbot 🤖 @examplusbot ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Mostrar todo...
#ሼር_አድርጉት ከጥቂት ሳምንታት በኋላ ግቢ የምትገቡ ተማሪዎች የመጀመሪያዎቹን ሁለት ሴሚስተሮች ከ#3ወር እስከ #4 ወር ባለ እጅግ በተጣበበ ጊዜ ውስጥ ነው የምታሳልፉት ስለሆነም ከታች ያሉትን መፅሃፍት ብታነቧቸው መልካም ነው። ፨አምና በተጀመረው የአዲሱ የትምህርት ፍኖተ ካርታ መሰረት የ2012 አንደኛ ዓመት ተማሪዎች የተማሯቸው ፍሬሽማን ኮርሶች 👇 📌Mathematics for Social👇 https://t.me/atc_edu/1642 📌Mathematics for Natural👇 https://t.me/atc_edu/1655 📌Civic Teaching Module👇 https://t.me/atc_edu/1643 📌Logic and Critical Thinking👇 https://t.me/atc_edu/1644 📌General Physics👇 https://t.me/atc_edu/1645 https://t.me/atc_edu/1646 📌 English👇 https://t.me/atc_edu/1647 https://t.me/atc_edu/1648 https://t.me/atc_edu/1649 📌Anthropology👇 https://t.me/atc_edu/1650 https://t.me/atc_edu/1651 https://t.me/atc_edu/1652 https://t.me/atc_edu/1653 https://t.me/atc_edu/1654 📌Geography👇 https://t.me/atc_edu/1657 📌Psychology👇 https://t.me/atc_edu/1810 https://t.me/atc_edu/1811 📌Emerging Technology👇 https://t.me/atc_edu/1809 📌Economics👇 https://t.me/atc_edu/1807 💥 የተወሰኑ ኮርሶች PDF ይቀራል! 💥 የሁሉም ፍሬሽማን ኮርሶችን የፈተና ጥያቄ በዚሁ ቻናል በብዛት search በማድረግ ያገኛሉ 👍 ♻️ለአስተያየት ፣ ለጥቆማ አልያም ለጥያቄ👇👇👇 @atc_newsbot 🔔ትምህርት ነክ መረጃ ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇 @atc_news @atc_news @atc_news @atc_news
Mostrar todo...
ATC ONLINE LEARNING CENTER

#freshman course ♻️ለአስተያየት ፣ ለጥቆማ አልያም ለጥያቄ👇👇👇 @atc_newsbot 🔔ትምህርት ነክ መረጃ ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇 @atc_news @atc_news @atc_news @atc_news

ከጥቂት ሳምንታት በኋላ ግቢ የምትገቡ ተማሪዎች የመጀመሪያዎቹን ሁለት ሴሚስተሮች ከ#3ወር እስከ #4 ወር ባለ እጅግ በተጣበበ ጊዜ ውስጥ ነው የምታሳልፉት ስለሆነም ከታች ያሉትን መፅሃፍት ብታነቧቸው መልካም ነው። ፨አምና በተጀመረው የአዲሱ የትምህርት ፍኖተ ካርታ መሰረት የ2012 አንደኛ ዓመት ተማሪዎች የተማሯቸው ፍሬሽማን ኮርሶች 👇 https://t.me/EthioStudente https://t.me/EthioStudente
Mostrar todo...
ለአዳዲስ ዩኒቨርስቲ ገቢ ተማሪዎች መያዝ ያለባቹ ዋናዋና ነገሮች የ12ተኛ ክፍል የማትሪክ ውጤት (ኦርጂናሉን) 8 ጉርድ ፎቶ ግራፍ (በዛ አርጋቹ ያዙ) ትራንስክሪፕት (እንደ ዩንቨርሲቲው ይለያያል) የስፖርት ትጥቅ አንሶላ፣ ብርድልብስ እና የትራስ ጨርቅ መማሪያ ቁሳቁስ (ደብተር፣ መፃፊያ......) መታወቂያ (ቢኖራቹ አሪፍ ነው) እነዚህ መያዝ አለባቹ፡፡ ⚙ቀጣይ ሳምንት የመዘጋጃ ግዜያቹ ስለሆነ ማሟላት ያለባቹ ነገሮች ናቸው፡፡ የ12ተኛ ክፍል የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ትናንት ማውሻውን ይፋ መሆኑ ይታወሳል ምደባ ያያቹህ ወይም ማየት ለምትፈልጉ ተማሪዎች ከታች ባለው ሊንክ ስለ ምደባ እና የደረሳቹህ የዩንቨርሲቲ መረጃ ማግኘት እና መለዋወጥ ትችላላቹሁ👇 https://t.me/joinchat/VUtDz6CwZxBLCyx8 https://t.me/joinchat/VUtDz6CwZxBLCyx8
Mostrar todo...
Grade 12 Discussion

🇪🇹 Welcom to Grade 12 Online discussion Group. Invite your friends and have a lesson and fun time! @Grade_12 Join For Students News Channel @TIMIHIRT_MINISTER Owner @Adis_pro

Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.