cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

መዝሙር ጥናት

Publicaciones publicitarias
278
Suscriptores
Sin datos24 horas
-17 días
-230 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ሰላም ለከ ተክለሐይማኖት @mezmurxenat
Mostrar todo...
ሰላም_ለከ_ተክለሃይማኖት_Selam_Leke_Teklehaimanot_0.mp33.20 MB
◌ሰላም ለከ◌ ሰላም ለከ ተክለ ሀይማኖት ፃድቅ አባት/2/ ተክለ ሀይማኖት ፃድቅ አባት/2/        ከሱራፌል ተርታ    ፃድቅ አባት  ታምነህ በሰማያት      ፃድቅ አባት ለስላሴ ክብር     ፃድቅ አባት ስታቀርብ አኮቴት     ፃድቅ አባት ወርቅ ፅና ይዘህ   ፃድቅ አባት   በጣኑ ፀሎት     ፃድቅ አባት        ሰላም ለከ የፀሎት አባት ገብረ ህይወት/2/ የፀሎት አባት ገብረ ህይወት/2/      የሚታዘዙልህ    ገብረ ህይወት   አንበሳ ና ነብር     ገብረ ህይወት የስምኦን ፀጋ      ገብረ ህይወት ያቅሌሲያ ክብር       ገብረ ህይወት ቃልኪዳኑ ፅኑ  ገብረ ህይወት የእውነት ምስክር   ገብረ ህይወት         ሰላም ለከ ሠማዕተ ክርስቶስ ቅዱስ ጊዮርጊስ/2/ ሰማዕተ ክርስቶስ ቅዱስ ጊዮርጊስ/2/         የፋርስ ኮከብ   ቅዱስ ጊዮርጊስ       የልዳው ፀሀይ    ቅዱስ ጊዮርጊስ  የተዋህዶ አርበኛ     ቅዱስ ጊዮርጊስ  ሰማዕተ አዶናይ     ቅዱስ ጊዮርጊስ  በረከትህ ይርዳን      ቅዱስ ጊዮርጊስ  ሞትን እንዳናይ     ቅዱስ ጊዮርጊስ  ሰላም ለኪ ልበልሽ በዜማ ቅድስት አርሴማ/2/ ልበልሽ በዜማ ቅድስት አርሴማ/2/        ሰላም እልሻለው   ቅድስት አርሴማ ዛሬም እንደገና     ቅድስት አርሴማ ከገዳምሽ መጣሁ  ቅድስት አርሴማ ካዘኔ ልፅናና      ቅድስት አርሴማ በፀበልሽ ጉልበት     ቅድስት አርሴማ አግኝቻለሁ ጤና     ቅድስት አርሴማ በአለም ደረሠ     ቅድስት አርሴማ የተጋድሎሽ ዜና    ቅድስት አርሴማ ሰላም ለኪ ልበልሽ በዜማ ቅድስት አርሴማ/2/ ልበልሽ በዜማ ቅድስት አርሴማ/2/ @mezmurxenat @mezmurxenat @mezmurxenat
Mostrar todo...
#አምላካችን_ናና አምላካችን ናና በአምደ ደመና አማኑኤል ናና ብርሀን ነህ እና/2 ታቦር አርሞንያም ሆ የታዳለች መካን ሆ የተገለጠባት ሆ የመለኮት ብርሀን ሆ አዝ አብም መሰከረ ሆ በደመናሳለ ሆ የምወደው ልጄ ሆ ይሄነው እያለ ሆ እሱን ስሙትብሎ ሆ ቃልን ተናገረ ሆ አዝ ከሞቱት ሙሴ ሆ ኤሊያስ ከህያዋን ሆ ቆመው መሰከሩ ሆ በቀኝ በግራ ሆ ጴጥሮስ ዮሀንስ ሆ የቆመላቸው ሆ ያምላክጌትነቱን ሆ ገልጦ ያሳያቸው ሆ የከበሩ ናቸው ሆ ያዩት አይኖቻቸው ሆ አዝ ታቦር አርሞንያም ሆ የታደለች መካን ሆ የተገለጠባት ሆ የመለኮት ብርሀን ሆ አዝ እኔም እመኛለው ሆ የጴጥሮስንምኞት ሆ አምኖ ለመኖር ሆ በሰማይህም ቤት ሆ ደግሞ ለመመገብ ሆ የቃሉን ወተት ሆ አመት አውዳመት ድገምና አመት ድገምና ፀጋበረከት ድገምና አመት ሰቶናል በእውነት ድገምና አመት በብራኑ ፀዳል ድገምና አመት ህይወታችን በራ ድገምና አመት ሁሉም በዘመኑ ድገምና አመት ታሪክ እየሰራ ድገምና አመት በቤተክርስቲያን ድገምና አመት ይኖራል ሲዘከር ድገምና አመት የጌታችን ስራ ድገምና አመት በታቦር ተራራ ድገምና አመት ላመቱ ያድርሰን ድገምና አመት ሁላችን በደና ድገምና አመት ሰላም ያገናኘን ድገምና አመት ጌታችን በጤና ድገምና አመት አመት አውዳመት ድገምና አመት @mezmurxenat @mezmurxenat @mezmurxenat
Mostrar todo...
ነይ ነይ ማርያም ዝማሬ ዳዊት1.77 MB
ነይ ነይ ማርያም ዝማሬ ዳዊት1.77 MB
ነይ ነይ ማርያም ዝማሬ ዳዊት1.77 MB
_እመብርሃን_መመኪያችን_ዘማሪ_ቀሲስ_ብርሃን_እሸቱ_mahtot_nJGjVhdMFMc_139.m4a1.94 MB
እመብረርን መመኪያችን (*2) የአዳም ተስፋው አሌንታችን እመብርሃን መመኪያችን እመብርሃን የአባቶቻችን >> ቃና ልዛቸው >> በችግር ግዜ >> መንገድ ምሪያቸው >> ምን ብዬ ልጥራሽ >> ላውድስሽ >> የምግባር ድሀ >> ምስኪን ልጅሽ እመ ብርሀን የቅዱሳኑ >> ጣእመ ዜማቸው >> አንቺ ነሽና >> ውብ ድርሰታቸው >> የኛ ስጦታ >> የድል አክሊል ነሽ >> በአማላጅነት >> ለታመኑብሽ እመብርሀን የይስሀቅ ማእዛ >> የፍኖተ ሎዛ >> የያቆብ መንሰላል >> የአቤል ኢማሂ >> የእሴ ትትናው >> የሳሙኤል ፅኢ >> ርግበ ሰናይ >> ንግስተ ሰማይ እመብርሀን መልካሟ እርግብ >> የኖህ መልክቱ >> የሀጣን ተስፋ >> የልብ ብርታቱ >> ምስራቻችን >> ውስጣችን ያለሽ >> በምድር በሰማይ >> አምሳያም የለሽ @mezmurxenat @mezmurxenat @mezmurxenat
Mostrar todo...
. ምስክርነቱን ገለጸ ምስክርነቱን ገለጸ ቂርቆስ ሕፃን 2 በእሳት ተፈተኖ አለፈ ፈተናውን 2 ኧኸ ፈተናውን ደስ ይበለን ቂርቆስ ኢየሉጣ ሁለቱም በአንድ ልብ ምንኛ ጨከኑ 2 ተቃቅፈው ሲገቡ ወደ እሳት ጋኑ 2 አዝ……………… ሕፃኑ እና እናቱ በእሳት ውስጥ ሲዋኙ ያለ ምንም ፍርኃት 2 ገብርኤል ተላከ እነርሱን ለማውጣት 2 አዝ……………… በርዶና ቀዝቅዞ የእሳቱ ነበልባል በጌታችን መስቀል 2 ሁለቱም ሰማእታት ተጎናጸፉ ድል 2 @mezmurxenat @mezmurxenat @mezmurxenat
Mostrar todo...
ምስክርነቱን ገለጸ ቂርቆስ ህፃን.mp35.72 MB
Gugee ko garrami ko mariyaam at qabenya koo Naan furamee maaloo at qorichaa denyaan Ulfaatu utaale nagaa kee dhagenyaan Keenna kennaa caalu naaf laate haadha koo Kanaaf dadabale siwamaa arraabni kooLuubbu koo sin jechuuf gara kot hin (harsu)Jecha koo kamin an garaa sii cibsuu Lafee keerraa lafee fudhatee dhigaa keeFaayyisaa ilmaa namaa baate cinnachii kee Gulgotumaa) ibbidaa museen argee si'idhaaIbbidii waaqumma si hin gubnee dhugaadha Sulama xiis jennaan gammaddeem lubbun koo Biiftu barii batuu fakkaata gugee koo Dibi'ee kaa mariyaam godansii kee Nagaa akkaa argaanu nuuf kottuu ijollee keef Kan museen dugdaa isaa argee naasun kufee Sin bookkee jalaate gaarraa keeti hafee Gad of qaabbumman kee ol ol sii taasise Ulfiinan (gargame) mooticha kan deese @mezmurxenat @mezmurxenat @mezmurxenat
Mostrar todo...
Gugee_koo%2CF_taa_D_n_Ayyanaa_Fiqaaduu%2Cfarfaanna_Afaan_Oro.mp36.17 MB
የምህረት መላክ በሲና በረሃ ያወረደዉ መና የእስራኤል መሪ በአምደ ደመና የመላክት አለቃ ሚካኤል ነዉና የምህረት መላክ ቅ/ሚካኤል /2/ ፈጥኖ ይደርሳል ያማልደናል በስጋም በነብስ ይታደገናል /2/ አዝ......... ዳንኤልን ከአናብስት ባህራንን ከሞት ቅድስት አፎምያን ከሰይጣን ያዳንካት እኛንም አድነን መለአከ ምህረት አዝ......... ክብሩ ታላቅ ነዉ ድንቅ ነዉ ስሙ ማን እንደ እግዚያብሔር መላከ ምሩ ቅዱስ ሚካኤል ድንቅ ነው ታምሩ አዝ...... ተራዳይነቱ መፅሐፍ መስክረዋል ስለ ህዝብ ልጆች ሚካኤል ይቆማል ምህረት የሚያሰጥ ኪዳን ተቀብሏል አዝ...... በመታሰቢያዉ ቀን ይነበብ ድርሳኑ ዝክሩን እናዘክር ይከበር በአሉ ሚካኤል ያድናል ምልጃዉ ቃልኪዳኑ መዝሙር (ጥናት) 👇👇👇👇👇 🙏 🙏 🙏 🙏@mezmurr🙏 🙏@mezmurr🙏 🙏@mezmurr🙏 🙏 🙏 🙏
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.