cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

😀😀😀Kelidina /kumneger🤔🤔

Ke ermi man hasab ina asitayet lemesitet @Tiretaye

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
170
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

🔥አስደሳች ዜና ኢትዮ ሳት ላይ ተቋርጠዉ የነበሩት HORNSAT ፓኬጆች አሁን መልሰው ተቀላቅሏል የሚሰራው በሁሉም HD ሪሲቨር ብቻ ነው። 📡Ethiosat 10985 H 45000 📺Hornsat Sport News 📺Hornsat Sport 2 📺Hornsat Sport 3 📺Hornsat Sport 4 ⏩#share_share_ሼር 👇👇👇 @Ermi_dish 0919636987
Mostrar todo...
ሰሞኑን በተደጋጋሚ ስለ ETHIOSAT ከሚነሱ ጥያቄዎች መካካል ግልፅ መረጃ እንዲኖራቹ የሚከተሉትን ነገሮች አዘጋጅተናል። 1, ኢትዮሳት ከተቀላቀሉ የሀገር ውስጥ ቻናሎች አብዛኞቹ ከ ታህስስ 22 ጀምሮ የ ናይል ሳት ስርጭታቸው ያቆማል። 2, ኢትዮሳት ለመጠቀም የግድ ሰሀኑ አቅጣጫ ከነበረበት በተቃራኒ በስተምስራቅ ዞሮ መስተካከል ይኖርበታል 3, ኢትዮሳት ላይ የገቡ ቻናሎች አብዛኞቹ በHD ስርጭት ስለሚተላለፉ አነርሱን ለማግኘት HD ሪሴቨር ያስፈልጋል። 4, ኢትዮሳት በ SD ይሰራል! ነገር ግን እስካሁን ባለው ሁኔታ በ Sd ሪሴቨር የሚሰሩት ውስን(14) ታናሎች ብቻ ናቸው። 5, ኢትዮሳት እና ናይል ሳት በ አንድ ሰሀን አይሰሩም ሁለቱንም ለመጠቀም ሁለት ሰሀን ያስፈልጋል። 6, ኢትዮ ሳት የሚገኝበት ሳተላይት NSS 12 57E ሙሉ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ሽፋን ስላለው ከ 60CM ዲሽ ጀምሮ ይሰራል። 7, ሪሴቨሮች ላይ ከሚነሱ ጥያቄዎች መካከል በተለይ SUPERMAX 2350 SUPERTECH በ 11105 H 45000 ላይ ሲግናል ችግር ያመጣል መፍትሄው መቀየር ነው። 👉 ይህ frequency 11105 H 45000 የገመድ ችግር ካለም የማስቸገር ባህሪ አለው 8, ሪሴቨራቹ ላይ NSS12 የሚል ከሌለ SATTELITE LIST ላይ ADD ማድረግ ወይም አንደኛው ሳተላይት ላይ ፍሪክዌንሲውን መሙላት ይቻላላል። @Ermi dish 0919636987
Mostrar todo...
ኢትዮሳት ማስራት ለምትፍልጉ ያላችሁበት ሰፈር ዲሽ ቴክኒሽያን ስም እና ቁጥር ነው እየደውላቹሁ ማስራት ትችላላችሁ ሥም ሥልክ እዮብ 0967714025 ኤርሚ 0919636987
Mostrar todo...
😁 1
😠 2
Code #53 #Ermi ke Adama Vote lemaderge 👇👇 @BitsArts1 @BitsArts1 Lemwdader keflgu 👇👇 @Sisabir
Mostrar todo...
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Mostrar todo...
sticker.webp0.28 KB
sticker.webp0.49 KB
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.