cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

መብኤግ

@M2BEG well come to m2beg cru And our channel in this channel 😍😍youwill get Funny vidios 😂😂 Reality shows😉😉 Blind shows🙈🙈 Love story❤❤ Smart advice and so all !!!!!!! so pls don't let us we will give u Happy day !!!!

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
137
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

የዘፈኖች ትርጉም ሲገባኝ ነዉ ትምህርቴ ላይ እየደደብኩ የመጣዉት አላለም የ11ኛክፍሉ ተማሪ ታናሹ ወንድሜ😂
Mostrar todo...
በሀገርና በሀይማኖት አይቀለድም
Mostrar todo...
7.61 MB
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!
Mostrar todo...
​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​▓▓▓▓▓▓ የግጥም ቅምሻ ▓▓▓▓▓▓ ከሌላ እንዳትቆጥር ይሀዉልህ ዉዴ ትላንትና ማታ እንባዬን አፍስሼ አፈር ትቢያ ልሼ ከእግርህ ወድቄ ማረኝ ተዉ ማለቴ ታቦት እየጠራዉ መማል መገዘቴ ከሌላ እንዳትቆጥር ደግሞም ታቦታቱን ጠርቼ ጠርቼ አንተም ዝም ብትል የሞተች እናትህን መቃብር አዉጥቼ በሷ ሞት እያልኩኝ ያኔ መለመኔን አንተንም እያስማልኩ....... ቅዱሱን መፅሐፍ በእጆችህ አስይዤ አልተውሽም ስትል በደስታ ፈንጥዤ ያኔ መጨፈሬን ከሌላ እንዳትቆጥር ከወትሮዉ በሌላ ካልለመድከዉ ገላ እራሴን ሰጥቼ ደባብሰኝ ማለቴን ሳመኝ እቅፍ አርገኝ ብዬ መማፀኔን ላለፈ ስህተቴ ከእቅፍህ ገብቼ ንስሀ መግባቴን ከሌላ እንዳትቆጥር አንተን ከረሳሁኝ ባንተ ከማገጥኩኝ ሳት ብላኝ ነብሴ ሌላዉን ከሻተች ሞት ይሁነኝ ዋሴ። ስቅበዘበዝ ልሙት ልክ እንደ ይሁዳ የሄድኩበት እግሬ ይቅር ምድረ በዳ። ነፍሴንም አይማረዉ እግዜሩም ይጣላኝ እኔ አንተን ከረሳዉ ያቀፍኩበት እጄን ለምጥ እከክ ይዉረሰዉ ብዬ መገዘቴን በራሴ ጨክኜ ርግማን ማዝነቤን አደራ እንዳትቆጥረዉ እባክህ በሌላ ሰክሬ ነዉ እንጂ ባሌ ትዝ ብሎኝ ለደቂቃም እንኳን እንዲያ+ዉ ለቅፅበቱ አንተ የኔ እንድትሆን አልሻም በእዉነቱ። .......................... ......... ፅሀፊ @ewdshleu
Mostrar todo...

፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ ➲ ግጥም የፃፈው ግጥም ✍ ▓▓▓▓▓▓▓▓❤️▓▓▓▓▓▓▓▓ ካላጣኸው ጥበብ ካላጣኸው መላ ሀገሩን በሙላ ገጣሚ አድርገኸው ከፈጠርኸው ኀላ እኔን ብቻ ግጥም አድርገህ ብትፈጥረኝ ሰማይን እያየ... ግጥምን የሚፅፍ ፣ የሰማይ ጥገኛ ገጣሚ አስቸገረኝ፡፡ እናም እልሃለሁ... አይኗ እንደ ፀሐይ ብርሃን የሚያፈልቀው ልክ እንደጨረቃ ውበቷ ሚደምቀው ጥርሷ እንደ ከዋክብት የሚያንፀባርቀው ምናምን እያለ... ግጥምን የሚፅፍ ፣ የሰማይ ጥገኛ ገጣሚ ነው ማውቀው፡፡ ለምን እንደሆነ ምክንያቱን ባላውቅም ገጣሚው በሙላ... ከሰማይ ምን አለው ብዬ ባልጠይቅም ግጥም ህይወቴ ውስጥ... ጨረቃና ፀሐይ ፣ እንዲሁም ከዋክብት ፣ የሌሉበት ግጥም አጋጥሞኝ አያውቅም፡፡ ✍ ከበላይ በቀለ ወያ
Mostrar todo...
🌷 ፍቅሬን በ ግጥም 🎈

♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር 💟 ማለት፤ ➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤ ➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤ ➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟 ҒϴᏞᏞϴᏔ ϴΝ ҒᎪᏟᎬᏴϴϴᏦ =

https://www.facebook.com/Fikrenbegtim

ᶠᵒʳ ᵃⁿʸ ᵖʳᵒᵐᵒᵗⁱᵒⁿ = +251916898399 = T.me/Abate_Hiwote

#ትሂድ አትከልክሏት//… የዛሬን አይበለው አያድርገውና ስታቆላጵሰኝ አኔን አሽሞንሙና በሚያምር አንቀልባ ባለሰለሰችው እንሷሱላ ሙቃ እጇን ባቀላችው በጣፈጣ ገላ ሽቶ በቀባችው እሹሹ ስትለኝ በድሎት አድጌ ሄደች አትበሉኝ ዛሬ በማ‘ረጌ ♡♡♡ ይህ ነው ማንነቴ የዛሬ ፋንታየ ያርባ ቀን እድሌ ልዩ ስጦታየ ትሂድ አትከልክሏት… ሰውነቴ አድፎ ጸጉሬ አስፈርቷት ቡትቶ ደርቤ ህልሜ ጠፍቶ ታይቷት ትሂድ አትከልክሏት…ከቶ አልፈርድባትም ሰላሟን ትፈልግ ፍቅር ይገኛል የትም ♡♡ ማስታወሻ የላት ከኔ ላይ የቀረ የህይወት አቅጣጫ እንድህ ተቀየረ ትሂድ… መርቁልኝ ራሷን ፍለጋ እኔም ወደ ጸሎት ይህ ቀን እስኪነጋ ♡ ትሂድ አትከልክሏት ጥልቅ ነው ሚስጥሬ በመሄዷ አላዝንም ደስ ይበላት ፍቅሬ እሷ ለኔ ስትል… እኔ ለኔ ኑሬ አስከፍቻታለሁ ሳትሞት ቀብሬ
Mostrar todo...
#አይኔን አይንሽ ስለሚያምር ላደንቅልሽ ስጥር የጥርስሽ ፈገግታ አይኖቼን ቢረታ አይኖችሽን ትቼ ለጥርሶችሽ ሞቼ እድንቄ ሳልጨርስ ጸጉርሽ ሲተራመስ ቢነካካው ፊቴን ወደድኩት ዞማውን ወደድኩት ጸጉርሽን ጉንበስ ስል ቀና ሚጣል አጣውና ካንቺ ውበት ዝና ይሄን ሁሉ ውበት አንቺን ያየውበት ቢገርሙኝ አይኖቼ ያንቺን ውበት ትቼ አይኔን አደነኩት ያየውን ሲወደው ዛሬ ገና አየውት*** 😉😉😉
Mostrar todo...
​​​​​​​​​​​​​​​​▓▓▓▓▓▓▓ ግጥም ▓▓▓▓▓▓▓ 👨‍🍼 አባቴ 👨‍🍼 ልንገርህ አባቴ የሆዴን አውጥቼ ሳርቅ ካጠገብህ መቼም የሁን መቼ ሁሌም በልቤ ዉስጥ ዙፋንህን ይዘህ ትኖራለህ በልቤ ዉስጥ ለኔ ነግሰህ። የባትነት ፍቅርክ መቼም ሳይለየኝ አለ በልቤ ውስጥ ሁሌም ትህ እንዳለኝ ልጄ ብለህ ስትጠርኝ በጣፋጭ አንደበትህ ማረገውን ሳጣ ከደስታ ብዛትህ አያልቅም ተነግሮ አባ የንተ ውለታ ቢዘከር ቢዘከር ሁሌ ጠዋት ማታ ብትጨነቅ ለኔ ብትቆጣ ለኔ ምን ማርግ .... ችላለው አያሳያኝ የንተን ክፉ ለኔ የእናት ምትኬ ነህ የአምላኬ ስጦታ ከሰማይ በታች የለህኝ መከታ ለኔ ህይወት ስኖር የንተን እረስተህ በፍቅር ብርሃን ብርሃኔን አብርተህ በል እረፍ እንግዲ ልርዳህ በተራዬ ለሁሉም ቀን አለ አሁን ነው ፋንታዬ ለውለታህ ምላሽ የንሰኝል ቃል ድንገት ዞር ስትል እንካን ሳቅህ ቁጣህ ይናፍቃል ክፉ አይንካብኝ እስከ ዘላለሜ ካንተ በፊት ያርገው ያንተን ክፉ ለኔ ያላንተ ባዶነው ሳስበው ህይወቴ ክፉም ሆንክ ጥሩ ኑርልኝ አባትቴ ➳➳ ከወደዱት ለሌሎች ሼር ያድርጉ
Mostrar todo...
​​​​​​​​​​​​​​ ▓▓▓▓▓▓▓ ግጥም ▓▓▓▓▓▓▓ 🕰 ቀጥረሽኝ ነበረ ⏰ እንገናኝ ብለሽ አይኖቼን ለማየት😳 ስጠብቂኝ ነበር እልፍ አላእፍ ዘመናት እኔም ለማማር ስል ባለኝ ሽራፊ አቅም ሳልባጄን ሼምቼ ልቤን ሳላነፃ ልብሶቼን አንፅቼ ወደአንች ልመጣ ከቤት እንደወጣሁ🚶🚶 አንድ የምሄድበት ቁራጭ መንገድ አጣሁ ሀገሩ በሙሉ በደም ጎርፍ ታጥቧል በየ መንገዱ ላይ እልፍ ሬሳ ወድቋል 🙆 ልጇን ያጣች እናት በሞሬት አምላኳን ፍረድ ትለዋለች እናቱን ያጣ ልጅ ብሎ ይጠይቃል እማ ወዴት ሄደች ቁራ የምንለው የወደቀ ሬሳ ለቅሞ አዳሪው ፍጡር ስለወገን መሞት በሀዘን ቢጠቁር ውለታ ቢስ ሁኖ ስሙ ይጠለሻል ወገን እያለቀ ነጭ ለባሽ እርግብ ሁልጊዜ ይነግሳል እልፍ ሬሳ ወድቆ የሰላም ምልክት ተብሎ ይወደሳል አንችን እያሰብኩኝ ይህን ስመለከት መደመር የሚባል እሰማለሁ ስብከት ድንቄም ስብከት! ልቤም ይጠይቃል መልስ እየገረው ቆይ ማነው ከማን ጋር ባንድ የሚደመረው??? ሟች እንደው ሊደመር ሂዷል ወደአምላኩ ገዳይ ለቆ ሲሄድ ገዳይ እየተኩ ብየ ስፈላሰፍ ከኔ የበለጠ ሰማው ፍልስፍና ከብልፅግና ጋር እናድጋለን ገና ኡኡቴ ድንቄም ብልፅግና! ይህን ሁሉ ሳስብ ፀሀይ አሸለበች ጨለማ ለሚሉት ተረዋን ለቀቀች መቼም ታውቂዋለሽ ሴት የላከው እንኳንስ የቀን ጅል የቀን ጅብ አይፈራም ቤመሽብኝ እንኳን መጣለሁ አልቀርም ብየ እየነገርኩሽ ባትሪየ ዘጋብኝ እውነቱ ሳይገባሽ አንችም አኮረፍሽኝ እኔም ያንችን አፈሰቃሪ በእጆቼ እየዳሰስኩ ልመጣ ስታገል እጆቼን ቆረጠኝ የጠሰበረ አምፖል ወይ ጣጣ! መብራት ባጣች ሀገር አምፖል እየጣሉ የናፈቀን ፍቅር እጅ ያስቆርጣሉ ከእግዜር የበለጠ ብሄርና ጎሳ በሚመለክባት ምንድነው መደመር የሚል አሽሙር ስብከት እያልኩ ሀገርሽን እየጠየኩልሽ እኔም ወደ አምላኬ በክብር ሄድኩልሽ ቻውውው ...... ቻውውው ....... ቻውውው ➳➳ ከወደዱት ለሌሎች ሼር ያድርጉ
Mostrar todo...