cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Model Nati

@boyjolly17 join My Description :- Runway model :- Photo model & :- Actor Hasab asteyayet kalachu @Natnael4589

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
149
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

በየግሩፑ ሳይቀር #ሼር_ፖስት ይሁን! በዚህ በ21ኛው መክዘ አሰቦት ገዳምን ልናጣው ሰዓታት ብቻ ነው የቀሩት። እሳቱ ወደ ገዳሙ በመጠጋቱ የአሰቦት ገዳም አባቶች ንዋየ ቅድሳትና ታቦታቱን ይዘው ለመሰደድ እንቅስቃሴ ጀምረዋል። ኧረ በወላዲት አምላክ እዚች ሀገር ምንድነው እየተካሄደ ያለው? የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ልዩ ጽ/ቤት፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስትያን ቅዱስ ሲኖዶስ፣ ጠቅላይ ቤተክህነት፣... ወዴት አላችሁ? ወደ ገዳሙ የዘመተው ምእመናን ከአቅማቸው በላይ ሆኗል። አንዳንዶቹ በጭስ እየታፈኑ ራሳቸውን እየሳቱ ነው ተብሏል። ከጫፍ ጫፍ የሚገኘው ሕዝበ ክርስቲያን ገዳሙን ከውድመት ለመታደግ መንግሥት በሂሊኮፍተር ታግዞ እሳቱን እንዲያጠፋ ጫና ማድረግ አለብን። ሁሉም በፌስቡክ ገፁ፣ በፔጁ፣ በቴሌግራሙ፣ በቲዊተሩ መጮኽ አለበት። እንረባረብ! Share! Share! Share! Ebakachu🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Mostrar todo...
2.47 KB
#በእግዚአብሔር_ሼር_አድርጉት ለ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ልዩ ጽ/ቤት ለ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስትያን ቅዱስ ሲኖዶስ ለ Office of the Prime Minister-Ethiopia ለ ጠቅላይ ቤተክህነት የአባታችሁ የአባታችን የአባ ሳሙኤል ዘደብረ ወገግ ታላቅ ቦታ አሰቦት ገዳም ከነገዳማውያኑ ከሰአታት በኋላ ታሪክ ሊሆን ነው። -እሳቱ በአስፈሪ ፍጥነት ወደገዳሙ ተጠግቷል። ከገዳሙ በፊት እኛ እንጥፋ የሚሉ ኦርቶዶክሳውያን በእሳቱ ውስጥ በጭስ እየታፈኑ ራሳቸውን እየሳቱም ግብ ግብ ላይ ናቸው። -ገዳማውያኑ በአባታችን ቦታ እሳት ይብላን አብረን እንቃጠላለን እንጂ አንሸሽም ብለው በአቋማቸው ፀንተዋል። -መጨረሻው እየተቃረበ በመሆኑም ንዋየ ቅድሳትና ታቦታቱን ለማሸሽ እንቅስቃሴ ተጀምሯል። በኛ ዘመን አይናችን እያየ የስውራኑ የግሁሳኑ ቦታ አሰቦት ታሪክ ይሁን? ከዚህ በላይ ዳግም ሞት አለ? እንረባረብ!!! በሰው ሀይል የማይጠፋ እሳት ነው። ብፁዓን አባቶች በአስቸኳይ የሄሊኮፕተር ትብብር ይጠይቁ ቢያንስ ገዳሙንና ገዳማውያኑን እናትርፍ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ከዚህ በላይ አስቸኳይ ጉዳይ የለም!!! https://t.me/joinchat/AAAAAEOyMLND6iptDQbM-g
Mostrar todo...
Mostrar todo...
6.23 MB
2.38 MB
10.98 MB
11.06 MB
10.65 MB
10.24 MB
1.51 MB
Mostrar todo...
Mostrar todo...
Mostrar todo...
Mostrar todo...
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.