cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

📚 ዳዕዋ ሰለፍያ በስልጤ ጦራ እና ላንፉሮ ዙሪያ 📚

በዚህ ቻናል ላይ፦ 🎉 ሙሃደራዎችን (ደዕዋዎችን) 🖇 የተለያዩ ደርሶችን 🧷 ኹጥባዎችን 📎 አጫጭር ምክሮችን 🎧 የተሰጡ የዑለማዎች ፈትዋዎች፤ ምክሮችና ረዶች በአሏህ ፍቃድ ይለቀቅበታል!! ቻናሉን ይቀላቀሉ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ!! @masjidasunna

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
1 544
Suscriptores
-124 horas
+27 días
-1230 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

00:33
Video unavailableShow in Telegram
⭕️የሐበሻው ፈርጥ አቡ ዓብዱረህማን ጀማል ኢብኑ ያሲን حفظه الله تعالي ورعاه وسدده الذي وَلَا يَخَافُونَ لَوْمَةَ لَائِمٍ ۚ የወቃሾወችን ወቀሳ የማይፈራ ጀግና አስተማሪያችን በመነሀጅሰለፍ ላይ ወደኋላ የማይል እንድህም ይለናል ይችን ዳዕዋ ሰለፍያ አሳልፈነ ልንሰጣት በፍፁም ቢኢዝኒላህ አዘወጀል በቀድሪ ማነስተጢዕ በምንም ተአምር አበይና አበይና የሱን በሐበሻ ዳዕዋ ላይ የዋለውን ዉለታ ፅፊም ሆነ ተናግሬ አልዘልቀውም ። በተናገረው ንግግር ሁሉ اللهአጅር ይለውጥለት በሚለፋው ልፋት ሁሉ الله የልቡን የሀሳቡን ይሙላለት جزاكم الله خيرا أخانا ابي عبد الرحمن جمال ابن ياسين أخوكم ابو عبد الحميد الأثري من الولو ሐራ ከመስጅደል ፈትህ https://telegram.me/daawa_hara https://telegram.me/daawa_hara https://t.me/qurannnnnnnh https://t.me/qurannnnnnnh
Mostrar todo...
3.62 MB
👍 4
📛 لا يلتفت لحركة مذبوحة ضد الدعوة السلفية  📛 قال العلامة محمد أمان الجاميّ رحمه الله: « تلكمُ الهمساتُ التي تسمعونها الآن هنا وهناك مِنْ خلف الأبواب ، وفي ظلامِ الليل ضدّ هذه الدعوة إنّما هي حركةُ الشاةِ المذبوحةِ، الشاةُ المذبوحةُ إنّما تتحركُ لتموت لا لتحيا ، فلتعلموا ذلك ، ولاتتعثروا بما يُقالُ أو يُشاع ، ضدّ هذه الدعوة ». ጉድ ነሽ የአንኮበር ቅጠል በየሄድሽበት ነገር ማንጠልጠል 💥إسكات الكلب العاوي مصطفى بن عبد الله التكفيري الغاوي💥 ☞እንቁላል ቀስ በቀስ በእግሩ ይሄዳል እንደሚባለዉ ቀስ በቀስ የተጀመረዉ እንቅስቃሴ ዛሬ ቀንድ አብቅሎ የተክፊሮች ባንዲራ ማውለብለብ ጀመሩ። ☞የሙስጦፋ ተክፊሪይ መፈራገጥ የታረደች ፊየል መፈራገጥ ነው። 👉💥ሀዚሚይ ወሎዊ አተክፊሪይ ተመልከት አሁን የሚሄድበት ያለው ዑለማዎችን ጣዕን ማድረጉ እና እኛ ጆሮ የለንም እኛ ላይ ዑለማዎችን በመሙላት ፣በውሸት በመደጋገፍ እኛ ላይ እንዲናገሩ ማድረግ እሄ… 👆💥ይህ ማለት ዑለማዎች ተሞልተው እና ተናደው ነው እንጂ ያለመረጃ ነው ሚናገሩት ማለት ነው በሀዚሚይ ተክፊሪይ ወሎዊ አባባል‼️ ይህ የዑለማዎች ሲፋ ነውን❓ 👉ዑለማዎችን ጣዕን የሚያደርግ #ተክፊሪይ ፣ሀዚሚይ ፣ህዝቢይ ፣ ሙብተዲዕ ካልሆነ ማን ሊሆን ነው። 👉🛑ከዛሬ እለተ ሰኞ ከመግረብ ሶላት በኃላ ከመስጅደል ፈትህ ከታላቁና ከተወዳጁ ሸይኻችን አቡ ዐብድራህማን ጀማል ኢብኑ ያሲን الله ይጠብቀው ደርስ የተወሰደ الله ሰምተው ከሚጠቀሙ ያድርገን‼️ ⌚️30:33⌚️ https://t.me/AlEmanhabssha/28464
Mostrar todo...
💥إسكات_الكلب_العاوي_مصطفى_بن_عبد_الله_التكفيري_الغاوي💥.mp33.52 MB
👍 4
🌕የዑለማ ስጋ! እፍፍ ቢሉት ሚበን    አመድ አይሆንም ፍም ሺ ቢያሽሟጥጡት   ከዋክብት አይረግፍም   ማይካድ ሀቅ ነው      ምትታይ ደምቃ ሰዎች ስለጮሁ  አትወድቅም ጨረቃ ከመሬት አታርፍም       ከፍተዋን ለቃ! ያ'ቃተው ሁሉ     እንደሷ ማለት ከፍ ብርሃኗን ሊከልል  ይዘረጋል መዳፍ ሊሰቀል ሊያገኝ    ያለቦታው ቦታ ጀግናነው እንዲባል  በሰዎች   ይሁንታ ሊበትነው መታ      ተራራን በቴስታ ከችሎታው በላይ    ቀን ከሌት ሚያላዝን ራሱ ነው ተራራው    አሁን የሚያሳዝን? ተው ለራስህ እዘን  ለነፍስያህ ስጋ ይቅርብህ መርዝ ነው የኡለማ ስጋ!    ✍ኢብን ሙዘሚል t.me/ibnmuzemil https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/3780
Mostrar todo...
ኢብን ሙዘሚል

የሸምስ ኢብን ሙዘሚል የግጥም ቻናል

👍 1
☝️አዲስ በonline የተጀመረ ደርስ 📡 ክፍል-{4} 📚 المبادء المفيدة في التوحيد والفقه والعقيدة    📲 አል-መባዲእ አል-ሙፊደህ ፊ አት-ተውሂዲ ወል ፊቅሂ ወል ዐቂደህ 📚የኪታቡ አዘጋጅ፦ 📝 ታላቁ ዓሊም ሸይኽ የህያ ብን ዓሊይ አል-ሀጁሪይ ሀፊዘሁሏህ 🎙 #ደርሱ #የሚሰጠውበኡስታዝ አቡ ዘከሪያ አማን አሏህ ይጠብቀው #የደርስ #ወቅት ማክሰኞ፣ እሮብ  እና ሐሙስ ከፈጅር ሷላት በኃላ ልክ 🕥 ከ12:10 ጀምሮ ይሰጣል በዚህ ሊንክ ገብተው ይከታተሉ👇👇 🪩 https://t.me/yedersgroup 🖇 የኪታቡን pdf ለማግኘት 👇 🔗 https://t.me/yedersgroup/505 👇👇 📎 https://t.me/yedersgroup/580 📡 የኡስታዝ አቡ ዘከሪያን ቻናል ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/abu_zekariya 👍 ሼር አድርጉት ለወዳጅ ዘመዳቹ👍             👇ሼር ሼር ሼር👇 🎉 https://t.me/abu_zekariya/912
Mostrar todo...
📚 አልመባዲዑል ሙፊደህ {ክፍል-4}.mp39.42 MB
📢📢📢 በቀጥታ ስርጭት {Live stream} ይጠብቁን‼️ የአልመባዲዑል ሙፊዳህ ዳርስ ልክ ከፈጅር በኃላ 12:10 ሲሆን በዚህ ሊንክ በቀጥታ ስርጭት ይጠብቁን 👇👇👇 https://t.me/yedersgroup?videochat=ac070dec10a05e560d
Mostrar todo...
🎙🎙🎙👆👆👆 🔊《 قصة موسى والخضر عليهما السلام، وفيها فوائد جمة》🔊   🔶 #الشيخ_محمد_آدم_الإتيوبي 🔶 #የነብዩሏህ #ሙሳ እና #የኸድር #ታሪክ 🎙👉 በታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ እብኑ ዓደም አል-ኢትዮጵይ رحمه الله تعالی 🛍👉 https://t.me/masjidasunna
Mostrar todo...
قصة موسى والخضر عليهما السلام.mp320.77 MB
35 سؤالاً في أحكام الأضاحي .pdf 📚 አዲስ ደርስ      ↪️ በታላቁ ሱና መርከዝ❗️ 📚 رسالة « 35 سؤالاً في أحكام الأضاحي» 📚  በኡድሂያ ዙርያ የሚያጠነጥን በጥያቄ እና መልስ መልኩ የተዘጋጀ ወሳኝ እና ግዝያዊ የሆነ ኪታብ ተጀመረ። ! 🎤 በኡስታዝ አቡ ቀታዳ ዐብደላህ ብን ሙዘሚል! 🕰️ ደርሱ የሚቀራው በሁሉም የደርስ ሰዓት ላይ ነው ። 🤲 አላህ ሁላችንም ተጠቃሚ ሰዎች ያድርገን ! 📤 የሰማችሁ ላልሰሙት ሼር በማድረግ የኸይሩ ተካፋይ ይሁኑ:: 📌 የደርሱ ድምፅ የሚለቀቀው ከታች ባለው ቻናል ላይ ነው👇👇👇 🔗 https://t.me/+UhQFsq-4FgB00672
Mostrar todo...
35 سؤالاً في أحكام الأضاحي .pdf7.33 KB
ጠይቀው መረዳት ሀሳብዎን ↴ ማንፀባረቅ ↴ ይችላሉ       @merkezassunnah_bot » 📨 ከመርከዝ አስ-ሱናህ #bot ለተላኩ #ጥያቄዎች የተሰጠ ምላሽ #55 ለወሳኝና አንገብጋቢ ጥያቄዎች ምላሽ የተሰጠበት መደመጥ ያለበት የጥያቄ እና መልስ ሙዛከራ። 🎤 መልስ በኡስታዝ 🪑አቡ ቀታዳ ዐብደላህ ቢን ሙዘሚል           አላህ ይጠብቀው። 📍በታላቁ ሱና መርከዝ ቂልጦ - ጎሞ 📆 ዕለተ ዓርብ, በቀን 30/09/2016 EC ከመግሪብ በኃላ። 🔗 https://t.me/merkezassunnah/10929 ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 🔗 https://t.me/qanathabuqetada/8771 📲 የኡስታዝ አቡ ቀታዳ የፈትዋ ቻናል ለማግኘት ↴ 🔗 https://t.me/+Q9HhISPHaBg2YjQ0
Mostrar todo...
ከመርከዘ_አስ_ሱና_ቂልጦ_ጎሞሮ_ቦት_በኩል_ለተላኩ_ጥያቄዎች_መልስ_ክፍል_55.mp37.68 MB
👍 3
🎧🎧🎧 📪 {የመዝጊያ ንግግር} 📥 <<  الخاتمة >> 🎧 للأخ الفاضل أبي زكريا أمان الحبشي 🎙 ኡስታዝ፦ አቡ ዘከሪያ አማን አሏህ ይጠብቀው 🕌 በስልጤ ዞን በጦራ ከተማ አስተዳደር #በተቅዋ #መድረሳ አሏህ ይጠብቃት ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉ ⛅️👉 #ቻናላችንን #ይቀላቀሉ 🛍👉 https://t.me/masjidasunna
Mostrar todo...
📚 የመዝግያ ንግግር.mp36.92 KB
👍 2