es
Feedback
Shared Current

Shared Current

Ir al canal en Telegram
Buy Ad
607
Suscriptores
Sin datos24 horas
-57 días
-1730 días
Archivo de publicaciones
🔗SHARE 🔗SHARE 📚 JOIN : @Qesem_store 📚 JOIN : @Qesem_store

🔗SHARE 🔗SHARE 📚 JOIN : @Qesem_store 📚 JOIN : @Qesem_store

የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት በ2013 አዲስ ገቢ ተማሪዎች ቅበላ የዝግጅት ስራዎች ላይ ተወያይቷል። የሰው ኃይል፣ የላቦራቶሪና ቤተ መጽሐፍት እና ሌሎች ለመማር ማስተማር አስፈላጊ የሆኑ ግብዓቶች
የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት በ2013 አዲስ ገቢ ተማሪዎች ቅበላ የዝግጅት ስራዎች ላይ ተወያይቷል። የሰው ኃይል፣ የላቦራቶሪና ቤተ መጽሐፍት እና ሌሎች ለመማር ማስተማር አስፈላጊ የሆኑ ግብዓቶች ዝግጅት እየተጠናቀቀ መሆኑን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ፕ/ር ታከለ ታደሰ ገልፀዋል፡፡ የተማሪዎች አገልግሎትን በተመለከተ በቂ ቀለብና መመገቢያ አዳራሾችን የማደራጀት ስራ፣ የተማሪዎች መጸዳጃና መኝታ ቤት ጥገና፣ የተማሪዎች ክሊኒክ የህክምና ቁሳቁሶችን ማሟላት ስራ እንደተከናወነ ፕሬዝዳንቱ ጠቁመዋል፡፡ ኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል በቂ የማስክ አቅርቦትን ጨምሮ የኮቪድ-19 ፕሮቶኮል ደንብ አስከባሪ ግብረ ኃይል የማቋቋም ስራ ተከናውኗል ብለዋል፡፡ የዩኒቨርሲቲው የተማሪዎች ቅበላና የትምህርት ክፍል አመዳደብ በመመሪያው መሰረት መሆን ይገባዋል ያለው የዩኒቨርሲቲው ሴኔት ፤ ተማሪዎች በፍላጎት፣ ባስመዘገቡት ውጤት እና የኮሌጁ የመቀበል አቅም ታይቶ ምደባ መካሄድ እንዳለበት ሴቱ አቅጣጫ አስቀምጧል። 🔗SHARE 🔗SHARE 📚 JOIN : @QesemAcademy 📚 JOIN : @QesemAcademy

የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት በ2013 አዲስ ገቢ ተማሪዎች ቅበላ የዝግጅት ስራዎች ላይ ተወያይቷል። የሰው ኃይል፣ የላቦራቶሪና ቤተ መጽሐፍት እና ሌሎች ለመማር ማስተማር አስፈላጊ የሆኑ ግብዓቶች ዝግጅት እየተጠናቀቀ መሆኑን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ፕ/ር ታከለ ታደሰ ገልፀዋል፡፡ የተማሪዎች አገልግሎትን በተመለከተ በቂ ቀለብና መመገቢያ አዳራሾችን የማደራጀት ስራ፣ የተማሪዎች መጸዳጃና መኝታ ቤት ጥገና፣ የተማሪዎች ክሊኒክ የህክምና ቁሳቁሶችን ማሟላት ስራ እንደተከናወነ ፕሬዝዳንቱ ጠቁመዋል፡፡ ኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል በቂ የማስክ አቅርቦትን ጨምሮ የኮቪድ-19 ፕሮቶኮል ደንብ አስከባሪ ግብረ ኃይል የማቋቋም ስራ ተከናውኗል ብለዋል፡፡ የዩኒቨርሲቲው የተማሪዎች ቅበላና የትምህርት ክፍል አመዳደብ በመመሪያው መሰረት መሆን ይገባዋል ያለው የዩኒቨርሲቲው ሴኔት ፤ ተማሪዎች በፍላጎት፣ ባስመዘገቡት ውጤት እና የኮሌጁ የመቀበል አቅም ታይቶ ምደባ መካሄድ እንዳለበት ሴቱ አቅጣጫ አስቀምጧል። 🔴JOIN FOR MORE ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ @Freshman_course @Freshman_course @Freshman_course 📣Share Contact as @FreshExam_Bot ©tikvahuniversity

Civics #The separation of state and religion - Article 27 Before reaching separation of state and religion or secularism stage there were four stage of development in the relation of the state and religion. Erastianism, theocrats & separations i. Pre - state formation - in this period we cannot talk about the separation of state and religion as there is no state formed at all. This period talks about the period before the formation of state in the history of mankind. ii. Erastianism - this period refers to the period coming after the emergency of state. At this stage we can talk about the relationship between state and religion. The STATE was, during this period Superior to Religion and the state used religion for the sake of executing state policy. Thus, religion was a means to implement policy of a state. iii. Theocratism - Supermancy of the Religion over the state. iv. Separationalism /Securalism - state and religion were separated. #Question? The stage in relation between state and religion in which state is dominated religion was A. Erastianism B. Secularism C. Theocratism D. Separationalism Discuss at ⤵️ @Qesem_academy_social

1. A negative income elasticity of demand indicates that A. the good is inferior B. the good is a luxury item C. the good has an inelastic demand curve D. the good is normal 2. For which of the f.f goods would income elasticity of demand be positive and relatively large A. inferior B. normal C. luxury D. necessities 3. If the income elasticity of demand is +4 A. the good is an inferior good B. the good is an inelastic normal good C. the good is an elastic normal good D. the good is an elastic inferior good 4. If a good's income elasticity of demand estimate equal A. 3.12, an economist would call the good a necessity B. 0.25, an economist would call the good a luxury C. -0.66, an economist would call the good an inferior one D. -0.50, an economist would call the good a complemantary. Discuss at ⤵️ @Qesem_academy_social

Income elasticity of demand Income elasticity of demand tell us the relationship a product's quantity demanded and income. #Types of income elasticity ~ A negative income elasticity of demand (Ey<0) is associated with inferior goods ; an increase in income will lead to a fall in the demand and may lead to changes to more luxurious substitutes. ~ A positive income elasticity of demand is associated with normal goods; an increase in income will lead to a rise in income. ~ If income elasticity of demand of a commodity is less than 1(0<Ey<1), it is a necessary good. ~ If the elasticity of demand is greater than 1(Ey>1), it's a luxury good or superior good. ~ A zero income elasticity of demand (Ey=0) occur when an increase in income is not associated with a change in the demand of a good. These would be sticky goods. Note: * If EI >1, the good is normal income elastic(a luxury) * If I >EI >0, the good is normal but inelastic (a necessary) * If EI <0, the good is inferior. 📢Share🔗 @Qesem_Social @Qesem_Social

🎯 በቀጣይ ዩኒቨርሲቲ የምትገቡ የ ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የ መጀመሪያው ሴሚስተር ላይ ስለምትወስዷቸው ኮርሶች መረጃ። ✍✍ በ Concise English channel ተፃፈ። 🎬 የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የመጀመሪያ አመት የመጀመሪያው ሴሚስተር ላይ የምትወስዷቸው ኮርሶች👇👇 📌 Global Trends 📌 Communicative English Skill I 📌 Economics 📌 Geography 📌 Maths(Social) 📌 Logic and Critical Thinking 📌 General Psychology 📌 Physical Fitness አሁን ደግሞ ስለ እያንዳንዱ መጠነኛ የሆነ ገለፃ ወይም ጅንጀና እናድርግ። 📖 Global Trends የዚህን ኮርስ ባህሪ ለማወቅ ፡ ስሙን መረዳት በቂ ነው - Global። የዚህ ኮርስ ዋና አላማ ወይም በመሰረታዊነት የምትማሩት ስለ አለም አቀፋዊነት (Globalisation) ፡ ስለ የ ውጭ ግንኙነት ( foreign policy) : ስለ የኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት ታሪክ ከ አፄ ቴዎድሮስ እስከ አሁን እና ሌሎችም። ከ civics ትምህርት ጋር ተቀራራቢነት አለው ፡ ይኸን ለየት የሚያደርገው የተለያዩ theories of foreign policy በውስጡ ይዟል። ይህ ኮርስ theory ብቻ ስለሆነ ከእናንተ የሚጠበቀው ማንበብ ብቻ ነው። 📚 Communicative English Skill I ይህ ኮርስ የብዙ ተማሪዎችን ውጤት የሚያነሳ ነው እንግሊዝኛ ሞካሪ ከሆናችሁ። በዚህ ኮርስ በዋናነት የምትማሩት Speaking skill ( ከ ክላስ presentation ታቀርባላችሁ። ማርክ አለው ፡ ስለዚህ ስታቀርቡ እንዳትፈሩ።) Reading skill ( ልክ Entrance እንደተፈተናችሁ አይነት የ passage ጥያቄ ትፈተናላችሁ።) Writing skill ( የስራ ማመልከቻ ደብዳቤ ( application letter) ፃፋ ልትባሉ ትችላላችሁ ፡ descriptive paragraph ፃፋ ልትባሉ ትችላላችሁ ወዘተ) Grammar( Tense , passive and active voice , reported speech , conditional sentence ትማራላችሁ። final exam እና CoC exam ላይ passive and active እና conditional sentence ብዙ ጥያቄ ስለሚወጡ ትኩረት ሰጥታችሁ በማንበብ ተረዱት።) 📕 Economics ግቢ ላይ ብዙ ሰቃይ ተማሪዎች Economics ን አይሰሩትም🙇‍♂። 3.7 or 3.8 ያላቸው ልጆች Economics ን B- ምናምን ነው የሚያመጡት። ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው ፡ ግቢ ላይ የ Economics ትምህርት ፈተናዎች ወይም ጥያቄዎች conceptual ናቸው። ስለዚህ Economics ን ስታነቡ አትሸምድዱ። በቻላችሁት መጠን ሳይንሱን ለመረዳት ሞክሩ ፡ ተግባራዊ እውነታውን ተረዱ ማለትም Economics የዋጋ ግሽበትን ለመቀነስ ፡ የማህበረሰቡን ኑሮ ለማቅለል ያለውን ሳይንሳዊ ፋይዳ ተረዱት። 11 እና 12 የተማራችሁት የ Economics ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ስትገቡም ስለሚጠቅማችሁ የ 11 & 12 ኛ ክፍል Economics መፅሀፍ pdf ቢኖራችሁ አሪፍ ነው። 📔 Geography ለ Social science ተማሪ Geography አዲስ አይደለም። ግቢ ላይ የምትማሩትም የ Geography ትምህርትም አዲስ አይደለም። በዋናነት የኢትዮጵያን እና የምስራቅ አፍሪካን መልክአምድራዊ ገፅታ ነው በዚህ ኮርስ የምትማሩት ። አይከብዳችሁም ከእናንተ የሚጠበቀው ማንበብ ነው። 📝 Maths (Social) ከ መጠነኛ ለውጥ ( modification) ውጭ 11 እና 12 የተማራችሁት ነው። ስለዚህ 11 እና 12 ማትስ የተማራችሁባቸውን ማቴሪያሎች refer እያደረጋችሁ ብታነቡ መልካም ነው እንላለን። 📖 Logic and Critical Thinking ይህ ኮርስ ለእናንተ አዲስ ነው። የዚህ ትምህርት መሰረቱ ፍልስፍና እና ምክንያታዊነት ነው። ስለዚህ የእናንተ የመረዳት ችሎታ እና አገናዛቢነት በዚህ ኮርስ በእጅጉ ይፈተናል። የማስጠነቅቃችሁ ነገር ቢኖር ይህን ትምህርት ስታነቡ ገረፍ ገረፍ አድርጋችሁ ወይም ላይ ላዩን በፍፁም እንዳታነቡ። ፅንሰ ሀሳቡ ገብቷችሁ ነው ማንበብ ያለባችሁ ምክንያቱም አንድ በአንድ ካልገባችሁ ፈተናውን ለመስራት ትቸገራላችሁ። ሽምደዳ ብዙም አያዋጣችሁም እዚህ ኮርስ ላይ። ስለዚህ ለመረዳት ሞክሩ። ለዚህ ኮርስ አጋዥ የሆኑ ሁለት ምርጥ መፅሀፎችን ልንገራችሁ፡ 1ኛው) Freshman Logic የሚለው መፅሀፍ ነው። ይህ መፅሀፍ በተወሰነ መልኩ በ አማርኛ እያብራራ ስለሚያስረዳ ብታነቡት ሳይንሱን በቀላሉ እና ቶሎ ትረዱታላችሁ። የዚህ መፅሀፍ መገኛ ላይብረሪ በተለይም ሶሻል ላይብረሪ ታገኙታላችሁ። 2ኛው) Concise Introduction to Logic የሚለው ነው። ይህ መፅሀፍ የከባባድ ጥያቄዎች መፍለቂያ ነው። የግቢ መምህሮች ይህን መፅሀፍ በብዛት ይጠቀሙበታል በተለይ ጥያቄ ለማውጣት። በቃ በአጭሩ ከዚህ መፅሀፍ ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ቀጥታ ፈተና ላይ ያወጡታል🤓። ስለዚህ እዚህ መፅሀፍ ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ስሯቸው። መፅሀፋ በ pdf ስላለኝ በቀጣይ በዚህ ቻናል እለቅላችሗለሁ። 📗 General Psychology ይህ ኮርስ theory የሚበዛበት ሲሆኖ ከ behavior ጋር የሚዛመድ ኮርስ ነው። 📘 Physical Fitness ይህ ኮርስ ውጤት የለውም። ማለትም A, B+ ,C ምናምን ተብሎ Grade አይሰራለትም። pass or fail ነው የምትባሉት። ኳስ ሜዳ ወጥታችሁ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን ነው የምትሰሩት ፡ ስለዚህ የስፖርት ትጥቅ ያስፈልጋችሗል። attendance ካልቀራችሁ እና መምህሩ የሚያሰራችሁን ስፖርት ከሰራችሁ pass ትባላላችሁ ማለትም ታልፋላችሁ። 🥺 የ ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች first semester course እነዚህ ናቸው። በቀጣይ የእነዚህን ኮርሶች መፅሀፍ በ pdf እንለቅላችሗለን። #Via - Concise English 📢Share🔗 @Qesem_Social @Qesem_Social

ቀሰም Premium ለዘንድሮ 11ኛ እንዲሁም 12ኛ ክፍል ተማሪዎች 📚 በ EUEE STANDARD ጥያቄዎችን እያወጣን ከነመልሶቻቸው ከሰፊ ከማብራሪያ ጋር እንሰጣለን 📃 ጥያቄዎቹን በ Test መልኩ እንሰጣለን እንዲሁም የተማሪዎችን መልስ እናርማለን! 📨 በእያንዳንዱ ፈተና ትልቅ ውጤት ለሚያስመዘግብ ተማሪ የ 10 ብር ካርድ እንሸልማለን! 📚 በአጭር ጊዜ ውስጥ ተማሪዎች የ እወቀት እንዲሁም የስነ ልቦና ንቃት እንዲያመጡ እንተጋለን ። 📢 የትምህርት ስርጭታችንን ከመጀመራችን በፊት ብትመዘገቡ ሳይደራረብባችሁ የምናወጣቸውን ጥያቄዎች ከስር ከስር እንድትጨርሱ ይረዳችኋል! አሁኑኑ : @QesemRobot ላይ ተመዝገቡ!

Civics note ♨️G11-12😱 ✅All in one 📢Share🔗 @Qesem_Social @Qesem_Social

የቻLu የመጀመሪያ ቲቶር 😍 📖CIVICS 🗳 ⚡️The three branchs of government and their functions in detail. ከ 👍 100 ላይክ በኋላ CIVICS G11-12 ላይ ያሉ Personalities አቀርበላችኋለሁ! 📢SHARE🔗 JOIN : @Qesem_Academy JOIN : @Qesem_Academy

Economics #Unemployment If you've ever lost your job after the holiday season, you've experienced at least one type of unemployment. In this lesson, explore the three types of unemployment including cyclical, frictional, and structural using real-world examples. ✅Types of Unemployment There are three major types of unemployment including cyclical, frictional, and structural. Let's take a look at each one of them through the eyes of workers in the town of Ceelo. As a matter of fact, I'd like to introduce you to a few of them and then find out what type of unemployment they're experiencing. Cindy just graduated from college, and she's looking for work by scanning job sites, reading newspaper listings and attending job fairs. Good for you, Cindy. Cindy's dad, Matt, is a manufacturing worker in Ceelo who loves to pull levers and wear hard hats. Matt's Uncle Fred works as a temporary Santa Claus each holiday season; in particular, he loves to work at commodities trading firms on Wall Street. Fred's brother Frohm is a high school gym teacher who is desperately trying to teach kickboxing to the school's guinea pigs with the help of students. He was hired as a second gym teacher last year. Okay, so this is the town of Ceelo, and these are the workers we're talking about. Now, let's talk about the economy. 1⃣Cyclical Unemployment Over time, the economy experiences many ups and downs. That's what we call cyclical unemployment because it goes in cycles. Cyclical unemployment occurs because of these cycles. When the economy enters a recession, many of the jobs lost are considered cyclical unemployment. For example, during the Great Depression, the unemployment rate surged as high as 25%. That means one out of four people were willing and able to work, but could not find work! Most of this unemployment was considered cyclical unemployment. Eventually, unemployment came down again. As you can see, at least part of unemployment can be explained by looking at the cycles, or the ups and downs of the economy. 2⃣Frictional Unemployment Frictional unemployment occurs because of the normal turnover in the labor market and the time it takes for workers to find new jobs. Throughout the course of the year in the labor market, some workers change jobs. When they do, it takes time to match up potential employees with new employers. Even if there are enough workers to satisfy every job opening, it takes time for workers to learn about these new job opportunities, and for them to be considered, interviewed and hired. When Cindy graduates from college, she begins looking for work. Let's say it takes her four months to land a new job. During this time, she is frictionally unemployed. 3⃣Structural Unemployment Let's talk about structural unemployment, which occurs because of an absence of demand for a certain type of worker. This typically happens when there are mismatches between the skills employers want and the skills workers have. Major advances in technology, as well as finding lower costs of labor overseas, lead to this type of unemployment. 📚 Share 🔗 @Qesem_Social @Qesem_Social

History answer key 📚 Share 🔗 @Qesem_Social @Qesem_Social

Maths (social) answer key 📚 Share 🔗 @Qesem_Social @Qesem_Social

Geography answer key 📚 Share 🔗 @Qesem_Social @Qesem_Social

English answer key 📚 Share 🔗 @Qesem_Social @Qesem_Social

Civics answer key 📚 Share 🔗 @Qesem_Social @Qesem_Social

Maths(social) model exam 📚 Share 🔗 @Qesem_Social @Qesem_Social

Civics model exam 📚 Share 🔗 @Qesem_Social @Qesem_Social

History model exam 📚 Share 🔗 @Qesem_Social @Qesem_Social