cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ye allah baroche ❤❤❤❤❤

ወደ አላህ ከትጠራና መልካምንም ከሰራ፣ <<እኔ ከሙስሊሞች ነኝ >> ካለም ሰው ይበለጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
956
Suscriptores
-324 horas
-87 días
+630 días
Distribuciones de tiempo de publicación

Carga de datos en curso...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Análisis de publicación
MensajesVistas
Acciones
Ver dinámicas
01
🍁የዛሬው የቁርዓን ግብዣ🍁
940Loading...
02
መች ነው አለም መልስ ሚሰጠው..... አንገታቸው ከአካላቸው የተለያየ ቡዙ ህፃናት፣በምግብ እጦት አጥንታቸው እየታየ የሞቱ አሁን ደሞ እሄ ማለት አንዳንዴ ስታስበው የዚ ዘመን ሙስሊም መባል እራሱ ያሳፍራል...ፍልስጤሞች ድል ካረጉ ቡኋላ ከቡዙ አመት ቡኋላ የልጅ ልጆቻችን ታሪክን ሲያዩ...ጥያቄ መጠየቃቸው ማይቀር ነው እሄ ሁላ ሲደረግ ሙስሊሞች የት ነበሩ ማለታቸው ማይቀር ነው ታሪክ እኛን በጥሩ አያነሳንም... መቼም
1181Loading...
03
ታሪክ እራሱን አየደገመ ነው ሁለተኛው የአለም ጦርነት 1916 እና 2024 ፍልስጤም
1031Loading...
04
A man in Gaza gives his horrific testimony, corroborated by many other detainees, about the torture methods used by the occupation forces. He describes other detainees being subjected to r*pe by dogs released on them, during detainment. These accounts of inhumane treatment are supported by similar stories shared by Dr. Muneer Al Barsh, the Director General of the Ministry of Health in Gaza, who had earlier released a similar statement on torture in Israeli prisons this past week. .በጋዛ ውስጥ ያለ አንድ ሰው በሌሎች እስረኞች ምስክርነት የተደገፈ የአስፈሪ ሃይሎች ስለሚጠቀሙባቸው የማሰቃያ ዘዴዎች አሰቃቂ ምስክርነቱን ሰጥቷል። ሌሎች እስረኞች በእስር ላይ በነበሩበት ወቅት በተለቀቁት ውሾች እንዴት እንደሚደፈሩ ይገልጻል። እነዚህ ኢሰብአዊ ድርጊቶችን የሚገልጹ ዘገባዎች ባለፈው ሳምንት በእስራኤል እስር ቤቶች ስለሚደርስባቸው ስቃይ ተመሳሳይ መግለጫ በሰጡት የጋዛ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ሙኒር አል-ቡርሽ በተጋሩ ተመሳሳይ ታሪኮች የተደገፉ ናቸው።
991Loading...
05
ምንም አልልም እራሳቹ ስሙት...👇👇
731Loading...
06
Media files
881Loading...
07
“You are killing us” .. humanitarian aid dropped on a tent of a displaced family in Gaza.
851Loading...
08
ሱረቱል ቲን
2311Loading...
09
ሁላችንም እንጠየቃለን
2410Loading...
10
በየትኛውም ህዝባዊ ስፍራ እና ተቋማት ላይ ሰላት የመስገድ መብት እንዲከበር ተጠየቀ! … (ሀሩን ሚድያ ሰኔ 16/2016፤አዲስ አበባ) ... የኢትዮጲያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክርቤት ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሸን ካቀረባቸው አጀንዳዎች መካከል የሲቪል መብቶች አንዱ ነው ኮሚሽኑም የሙስሊመን ማህበረሰብ የሲቪል መብቶችን በአጀንዳንት እንዲይዝ ተጠይቋል። ◾️ጠቅላይ ምክር ቤቱ ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ያቀረባቸው የሙስሊሙ የሲቪል መብቶች ከታች የተዘረዘሩት ናቸው። የሙስሊሙን ግለሰብ/ ማህበረሰብ ሃይማኖቱን መተግበሪያ ነፃነቶችን ማረጋገጥ፣ የሕዝቦችን በሀይማኖታቸው የመኖር የመከባበርን ስሜት ይፈጥራሉ፡፡ እንዲከበሩልን የምንጠይቃቸው የሲቪል መብቶች- 1.በየትኛውም ህዝባዊ ስፍራ እና ተቋማት ሰላት የመስገድ መብት 2.የትኞቹም ህዝባዊ ተቋማት የመስገጃ፣ የመፀለያ ቦታዎችን ያካተቱ እንዲሆኑ 3.ሂጃብን (ጅልባብንና ኒቃብን) በየትም ስፍራ በነፃነት ለብሶ የመማር፣ የመሥራት ፣አገልግሎት የመስጠት፤ በአካል የመገኘት እና ግልጋሎት የማግኘት መብት 4.የሃይማኖት ተቋማትን የመመስረትና የማጎልበት መብት 5.በአጠቃላይ የትኛውም የመንግስትና የግል ተቋማት ሙስሊም አካታች የሆነ የህግ አወጣጥ ፣የማስፈፀም፣ የመገምገም ፣የመሰባሰብ ፣ የአሰራር (ወዘተ) ሂደቶችን መዘርጋት ፣ይህም ለምሳሌ የሀላል ምግቦችን ማዘጋጀት ፣ በየተቋማቱ የሰላት ሰዐትንና የጁመዓ ስግደትን ታሳቢ ማድረግን (ወዘተ) ያካትታል። ◾️ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ በኢትዮጲያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የቀረቡ አጀንዳዎችን አስመልክቶ እስካሁን ይፋዊ ምላሽ አልሰጠም። ©ሀሩን ሚድያ
2851Loading...
11
Media files
1791Loading...
12
Media files
1741Loading...
13
Media files
2001Loading...
14
Media files
1691Loading...
15
Media files
1701Loading...
16
ታለቅሳለች ያውም ተንሰቅስቃ። ስህተት ሰራሁ እያለች ታነባለች ከልቧ። ምን አገኘሽ ሲል ጠየቃት አባቷ። ዛሬ ትልቅ ስህተት ሰራሁ የወራሪዋን እስራኤል ምርት ተሳስቼ በላሁ አለች እያለቀሰች። ይህም ቱርክ ነው ከዚያ ከወንድሞቻችሁ ምድር ከጀሰዲን ዋሂድ ባህር ተሻግሮ በተግባር ይሉሀል ይህ ነው።
2090Loading...
17
አቅሉን ስቶ አይኖቹ እስኪፈጡ ለአንድ ወር በእስር ቤት አሰቃዩት። ከምግብ ውሃ አራርቀው ጀሰዱን በብትር ለበለቡት። የለበሰው በስብሶ በአዕምሮ ህመም ሲሰቃይ ከእስር ቤት አውጥተው ከደጅ ጣሉት። ጋዜጠኛው ጠየቀው "ለመሆኑ ውጥንህ ሐሳብና ዓላማህ ከዚህ በኋላ ምንድነው?!" አለው እሱም "በአላህ መንገድ እየተዋጋሁ ሸሂድ ሆኖ መሞት" ሲል መለሰለት። ይህም ጋዛ ነው ታሪክ በደማቅ ብዕሩ የመዘገበው።
1890Loading...
18
ስንቶቻቹ ሂንድን ታስታውሷታላቹ...ያቺ ፍልስጤም አለም ሁሉ የእርዳታ ጥሪዎን ሰምቶ ዝም ያለው በእስራኤል ወታደሮች በግፍ የተገደለቺው ሂንድ ረጀብ... Forensic investigation እንዳረጋገጠው የሞተችበት ጊዜ የነበረው መኪና በ355 ጥይቶች ተበሳስቶ በአስቃቂ ሁኔታ ነበር የተገደለቺው...
1770Loading...
19
Massacres occur around the clock in the Gaza Strip, in which civilians are brutally killed. በጋዛ ሰርጥ ከሰአት ሰአት ጀምሮ እልቂት እየተፈፀመ ሲሆን በዚህ ወቅት ሰላማዊ ሰዎች በአሰቃቂ ሁኔታ እየተገደሉ ነው።
2230Loading...
20
Media files
1830Loading...
21
Media files
1460Loading...
22
በ ሰሜን ጋዛ በምግብ እጦት ምክኒያት የሚሞቱ ህፃናት ቀን በቀን እየጨመረ ነው
1980Loading...
23
በጋዛ ከተማ የስደተኞች ካምፕ ውስጥ በመኖሪያ ቤቶች ላይ የደረሰውን የቦምብ ጥቃት ተከትሎ ብዙኋን ህፃናት ለሞት ተዳርገዎል አሁንም ተርበዎል አሁንም እየተገደሉ ነው
1670Loading...
24
⚜ ባሮቼ ሆይ... 🎙ሸይኽ አህመድ አደም
1440Loading...
25
አስር ባርያ ነፃ እንዳወጣ ይቆጠርለታል 🎙ኡስታዝ ካሚል ጣሀ ☀  ሁዳ መልቲሚዲያ
1590Loading...
26
🟢سُبْحَانَ اللهِ وَالْحَمْدُ لِـلّٰـهِ وَلَا إِلٰهَ إِلَّا الله وَاللهُ أَكْبَرُ 🟢 « ሱብሃናላህ ወልሃምዱሊላህ ወላኢላሀ ኢለላህ ወሏሁ አክበር » . . . . . . . . .❤️
1390Loading...
27
​​ለዓይነ ስውራን ማንበብያ ብሬንን ማን እንደፈጠረው ምን አሳወቃችሁ እርሱ ኢስላማዊ ፈጠራ አልነበረምን?! ምዕራባውያን ከሙስሊም ሊቃውንት ሰርቀው ወደራሳቸው ያስጠጓቸው የበዙ የበረከቱ ፈጠራዎች አሉ። የሙስሊሞችን ጀርባ ተደግፈው ቢሆን እንጂ ሥልጣኔን ጭራሹኑም ባላሰቡት ነበር። ዓይነ ስውራን ማንበብና መጻፍ ይቻላቸው ዘንድ የሚያግዛቸውን ዘዴ የፈለሰፈው ብሬልን ለመጀመርያ ጊዜ የፈበረከው ምሁር አህመድ ቢን ሙሐመድ ቢን ዐብዱልዋሪስ ይባላል። ይህን የፈጠራ ሥራ ከስምንት መቶ ዓመታት በፊት ፈበረከው። ኢብኑ ሐዝም አል-አንደሉሲ እንዲህ ይላሉ:- “የኢብኑ ዐብዱልዋሪስ አስተማሪ አላህ ይዘንለትና ይህንን አወጋኝ። አባቱ ዓይነ ስውርን ልጅ አላህ ወፈቀው። ቁርአንን ማንበብ ሊያስተምረውም ፈለገ። ወረቀትን በመፍተልና በአረብኛ ፊደላቱ መሰረት ቀርጾ ጣውላ ላይ በመለጠፍ ከአዕምሮው ጋር እንዲዋሀድ አድርጎ እጁን ይዞ እያስነካ አስተማረው። በአዕምሮው ፊደሎቹን እንዲቀረፁ አደረገው። ብቻውን እየነካካ ማንበብ እስኪችል ድረስ አለማመደው። በዚህም ውስጡ ሰላም የነሳውን ነገር ቀረፈ። ልጁ ቁርአንን በሚገባ እንዲገነዘብ አደረገ" አላህ የሙስሊሞችን ክብርና ሞገስ ይመልስልን ዘንድ እንለምነዋለን። ለሌሎችም ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን እናስፋ ═════════════════ #ኢኽላስ_ታማኝነት_ትጋት_ስኬት ╚═══════════════╝
2971Loading...
28
ህፃናቶች ዘንድ ያሉ አምስት ባህሪያቶችን አዋቂዎች ቢላበሷቸው ኖሮ የአላህ ወዳጆች (ወሊዮች) በሆኑ ነበር። ① ስለ ሪዝቃቸው አይጨነቁም ② ሲታመሙ ጌታቸውን አያማርሩም ③ ምግብ ሲበሉ ተሰባስበው ነው ④ ሲፈሩ አይናቸው እንባ ያፈሳል (ያነባሉ ⑤ ሲጣሉና ሲጨቃጨቁ ቶሎ ይታረቃሉ
2822Loading...
29
🍁የዛሬው የቁርዓን ግብዣ🍁
3521Loading...
30
Saudi 🇸🇦 Security officers resting on the ground after completing 🕋 Hajj Duty. የሳኡዲ አረብያ ፓሊሶች የሀጅ ክንዉን ካለቀ ብሇላ ረፍት እያደረጉ
3982Loading...
31
🦋
3802Loading...
32
🍁የዛሬው የቁርዓን ግብዣ🍁
3251Loading...
33
🤍🤍🤍
3730Loading...
34
🍁የዛሬው የቁርዓን ግብዣ🍁 በዚህ ሰሞን ሰላልጋበዝኩኝ እንደማካካሻ ❤️
3940Loading...
35
እነዚህ የኢድ ጫማዎቿ ነበሩ.. ፍልስጤማውያን በጋዛ የመጀመሪያ ቀን የኢድ ቀን በእስራኤል በደረሰ የቦምብ ጥቃት የተገደለችውን ትንሽ ልጅ
4010Loading...
36
Palestinian children were celebrating Eid when they were killed by an Israeli bombardment in Gaza. በጋዛ የኢድ የመጀመሪያ ቀን በእስራኤል በደረሰ የቦምብ ጥቃት ህጻናት ህይወታቸው አለፏል
4760Loading...
37
እሄ ለኢድ ሚታረድ የእንስሳት ደም አይደለም በግፍ የተገደሉ የጋዛ ህፃናት እንጂ...
3791Loading...
38
ጋዛውያን እንስሳትን ብቻ አይደለም ፊዳ ሚያረጉት... ነፍሶቻቸውንም ነው።
3740Loading...
39
There is no Eid in Gaza And there is no Eid without Gaza
2950Loading...
40
Eid በ ጋዛ
3540Loading...
00:34
Video unavailableShow in Telegram
🍁የዛሬው የቁርዓን ግብዣ🍁
Mostrar todo...
osLzMzkhvAAbQgBfC7C3m0Ew3iIT5OZBUuiIAO.mp41.57 MB
01:10
Video unavailableShow in Telegram
መች ነው አለም መልስ ሚሰጠው..... አንገታቸው ከአካላቸው የተለያየ ቡዙ ህፃናት፣በምግብ እጦት አጥንታቸው እየታየ የሞቱ አሁን ደሞ እሄ ማለት አንዳንዴ ስታስበው የዚ ዘመን ሙስሊም መባል እራሱ ያሳፍራል...ፍልስጤሞች ድል ካረጉ ቡኋላ ከቡዙ አመት ቡኋላ የልጅ ልጆቻችን ታሪክን ሲያዩ...ጥያቄ መጠየቃቸው ማይቀር ነው እሄ ሁላ ሲደረግ ሙስሊሞች የት ነበሩ ማለታቸው ማይቀር ነው ታሪክ እኛን በጥሩ አያነሳንም... መቼም
Mostrar todo...
6.03 MB
00:12
Video unavailableShow in Telegram
ታሪክ እራሱን አየደገመ ነው ሁለተኛው የአለም ጦርነት 1916 እና 2024 ፍልስጤም
Mostrar todo...
o0KsSXOE0iRjbI3QeBFmAhjDgmSuED98fkdEHq.mp48.66 KB
00:31
Video unavailableShow in Telegram
A man in Gaza gives his horrific testimony, corroborated by many other detainees, about the torture methods used by the occupation forces. He describes other detainees being subjected to r*pe by dogs released on them, during detainment. These accounts of inhumane treatment are supported by similar stories shared by Dr. Muneer Al Barsh, the Director General of the Ministry of Health in Gaza, who had earlier released a similar statement on torture in Israeli prisons this past week. .በጋዛ ውስጥ ያለ አንድ ሰው በሌሎች እስረኞች ምስክርነት የተደገፈ የአስፈሪ ሃይሎች ስለሚጠቀሙባቸው የማሰቃያ ዘዴዎች አሰቃቂ ምስክርነቱን ሰጥቷል። ሌሎች እስረኞች በእስር ላይ በነበሩበት ወቅት በተለቀቁት ውሾች እንዴት እንደሚደፈሩ ይገልጻል። እነዚህ ኢሰብአዊ ድርጊቶችን የሚገልጹ ዘገባዎች ባለፈው ሳምንት በእስራኤል እስር ቤቶች ስለሚደርስባቸው ስቃይ ተመሳሳይ መግለጫ በሰጡት የጋዛ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ሙኒር አል-ቡርሽ በተጋሩ ተመሳሳይ ታሪኮች የተደገፉ ናቸው።
Mostrar todo...
IMG_3114.MP411.18 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ምንም አልልም እራሳቹ ስሙት...👇👇
Mostrar todo...
00:14
Video unavailableShow in Telegram
oQ8fImoEfABuQTDdEyCyIrEQDFRtiMwBtPEIDs.mp41.63 MB
00:25
Video unavailableShow in Telegram
“You are killing us” .. humanitarian aid dropped on a tent of a displaced family in Gaza.
Mostrar todo...
2.16 MB
ሱረቱል ቲን
Mostrar todo...
1.90 KB
00:51
Video unavailableShow in Telegram
ሁላችንም እንጠየቃለን
Mostrar todo...
5a9e9179117740e0d7a089f9f39b5e2cf9365e5620963f963ee50cef52b4e9c8.mp45.53 MB
በየትኛውም ህዝባዊ ስፍራ እና ተቋማት ላይ ሰላት የመስገድ መብት እንዲከበር ተጠየቀ! … (ሀሩን ሚድያ ሰኔ 16/2016፤አዲስ አበባ) ... የኢትዮጲያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክርቤት ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሸን ካቀረባቸው አጀንዳዎች መካከል የሲቪል መብቶች አንዱ ነው ኮሚሽኑም የሙስሊመን ማህበረሰብ የሲቪል መብቶችን በአጀንዳንት እንዲይዝ ተጠይቋል። ◾️ጠቅላይ ምክር ቤቱ ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ያቀረባቸው የሙስሊሙ የሲቪል መብቶች ከታች የተዘረዘሩት ናቸው። የሙስሊሙን ግለሰብ/ ማህበረሰብ ሃይማኖቱን መተግበሪያ ነፃነቶችን ማረጋገጥ፣ የሕዝቦችን በሀይማኖታቸው የመኖር የመከባበርን ስሜት ይፈጥራሉ፡፡ እንዲከበሩልን የምንጠይቃቸው የሲቪል መብቶች- 1.በየትኛውም ህዝባዊ ስፍራ እና ተቋማት ሰላት የመስገድ መብት 2.የትኞቹም ህዝባዊ ተቋማት የመስገጃ፣ የመፀለያ ቦታዎችን ያካተቱ እንዲሆኑ 3.ሂጃብን (ጅልባብንና ኒቃብን) በየትም ስፍራ በነፃነት ለብሶ የመማር፣ የመሥራት ፣አገልግሎት የመስጠት፤ በአካል የመገኘት እና ግልጋሎት የማግኘት መብት 4.የሃይማኖት ተቋማትን የመመስረትና የማጎልበት መብት 5.በአጠቃላይ የትኛውም የመንግስትና የግል ተቋማት ሙስሊም አካታች የሆነ የህግ አወጣጥ ፣የማስፈፀም፣ የመገምገም ፣የመሰባሰብ ፣ የአሰራር (ወዘተ) ሂደቶችን መዘርጋት ፣ይህም ለምሳሌ የሀላል ምግቦችን ማዘጋጀት ፣ በየተቋማቱ የሰላት ሰዐትንና የጁመዓ ስግደትን ታሳቢ ማድረግን (ወዘተ) ያካትታል። ◾️ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ በኢትዮጲያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የቀረቡ አጀንዳዎችን አስመልክቶ እስካሁን ይፋዊ ምላሽ አልሰጠም። ©ሀሩን ሚድያ
Mostrar todo...
Inicia sesión y accede a información detallada

Te revelaremos estos tesoros después de la autorización. ¡Prometemos que será rápido!