cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ኪነ-ጥበብ❤️

የተለያዩ ስነፁፎችን በቻናላችን❤ የፍቅር ግጥሞች😍 ተከታታይ ልብወለዶች እውነተኛክስተቶች☺ ፈታ ዘናሚሉበት ነገርይኖራል😁😂😘 ግጥም በ voice በየጊዜው ይቀርባል for any suggestion & Crossssss 👉 @bettyone1

Mostrar más
Etiopía9 679El idioma no está especificadoMotivación y presupuesto38 759
Publicaciones publicitarias
346
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ዛሬ ገረመኝ ከትናንት የባሰ ካንጀቴ የነበረው ካንገቴ ደረሰ አጃኢብ ነው ሰው መሆን ወትሮስ መች ያጣል የተመኘውን #B.1 @bmchannle
Mostrar todo...
ቃል አለ ——— ✍✍❤️✍✍ ——— በመቃብር ስፍራ ግንብን ምን አመጣዉ ዉጪ ያለዉ ልግባ ልዉጣ አይል የገባዉ ልክ እንደዛ ስፍራ በዝምታ እያለን እስከመቃብሩ ያልነዉ ቃል ሳያንሰን በሁለታችን መሀል ምን አሳጠራቸዉ መቼ ተዋደድን ፍቅር ያዘን አልናቸዉ @bmchannle
Mostrar todo...
How I love this @bmchannle
Mostrar todo...
Rophnan - Hiwot.mp38.76 MB
#አልጊታር ፍቅሬ አበባዬ አካሌ ወዳጄ ቆሜ አየሁሽ ጥለሺኝ ስቴጂ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
Mostrar todo...
4.91 KB
Photo unavailableShow in Telegram
😄❤️😒👍 @bmchannle
Mostrar todo...
ማመም እኮ ያማል ግን በማላቀው ባልተረዳውት ባልታመንኩበት ብቻ በውሸት በተካብኩበት ቦታ ከመኖር ራሴን አሳምሜ መዳን ቀላል ነው አይደል?አዎ! ምክንያቱም ምክንያቴን አውቀዋለው አ።
Mostrar todo...
ከቃል በላይ ምን አለ? ........ ምንም ነው? ..... አይ................. ... ተግባር አለ!!! _________--------________ ከሰማከው ቃል ይልቅ ያየከውን ተግባር እመን። 👍ሰናይ ምሽት♥ #betty @bmchannle
Mostrar todo...
ከባዱ የህይወታችን አካል ውሳኔ ነው!! እኛ የወሰነውን ነን አሁን ያለንበትም ሁኔታ ጭምር የውሳናያችን ውጤት ነው👍 ☺😔 #GOOD NIGHT MY FAM🌃🌌🌉🍿😴 @bmchannle #BETTY
Mostrar todo...
ሁሌ ደስታ ላይኖር ይችላል ሳቅም እንደዛው ይሔ የሚሆነው ግን ደስተኛና ሳቂታ ለመሆን መወሰን ስላቃተን ነው አሁን ያለንበትን ሁኔታ ሁሉ የውሳኔያችን ውጤት ነው። ሰናይ ምሽት!! 😊👍 @bmchannle join and share Bettyone
Mostrar todo...
ፍቅር ካፈቀርከው ሁሉ አይገኝም ፍቅር ከሚያፈቅርክ ነው እንጂ መልካም ምሽት☺️❤️ @bmchannle
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.