cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegaciĂłn. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

🦋Fudi⚡️official⚡️channel🦋

[አርደል ሀበሻ የሀድራ ጀመአ{♥}] ይሄ የ ^fûđł~ōffłćłã£ channel ነው♥ ♦በስምህ ጀምሬ ♦ምስጋናን ጨምሬ ♦ላልጨርስ ዘርዝሬ ♦እንዲያው መቆንጠሬ ♦ይፈቀድልኝ ለዛሬ ♦ባንተ ነው ማማር መክበሬ ♣ለመድረሴ እንኳን ለዛሬ። join ይበሉ ይቀላቀሉ።♥♥♥♥♥ @Fuye1234 @Emranmame

Mostrar mĂĄs
El paĂ­s no estĂĄ especificadoEl idioma no estĂĄ especificadoLa categorĂ­a no estĂĄ especificada
Publicaciones publicitarias
167
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 dĂ­as
Sin datos30 dĂ­as

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ጣልያን~ሰፈር😘😘 ድምቅ ብሎ አመሸ😍😍 . https://t.me/joinchat/fX9bCZSdV0RlYzY0 . @yhiwet1234
Mostrar todo...
1.67 KB
አሻሮ ተቆልቶ ለረቢዕ ስጦታ😍 መውደዱም ይጠጣል የዊላዳው ለታ😍 ❤️{ሰ.ዐ.ወ}❤️ . https://t.me/joinchat/fX9bCZSdV0RlYzY0 . @yhiwet1234
Mostrar todo...
ጥያቄ እና መልስ 4:00 ይጀምራል {ኢንሻአላህ} . https://t.me/joinchat/fX9bCZSdV0RlYzY0 . @yhiwet1234
Mostrar todo...
መውሊድ በ ጣሊያን~ሰፈር😍😍😍 https://t.me/joinchat/fX9bCZSdV0RlYzY0 . @yhiwet1234
Mostrar todo...
2.21 KB
ማዲህ ማህፉዝ መልእክት አድርሱልኝ ብሏል ይህው🤲. . https://t.me/joinchat/fX9bCZSdV0RlYzY0 . @yhiwet1234
Mostrar todo...
0.38 KB
በ ሼህ አህመድ የእጁ (ማዲህ) እና በ ማዲህ ማህፉዝ አብዱ የደመቀ መውሊድ በ {አባ~ኮራን} ሰፈር😍 🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁 ለየት ያለ ቀን ነበር ጥሩ ጎኑን እና መጥፎ ጎኑን በትንሹ ሹራ እናርግበት join👇 . https://t.me/joinchat/fX9bCZSdV0RlYzY0 . @yhiwet1234
Mostrar todo...
Live መውሊድ በአባ ኮራን ነቢ ዘይኔ😍😍😍 . https://t.me/joinchat/fX9bCZSdV0RlYzY0 . @yhiwet1234
Mostrar todo...
2.16 KB
መውሊድ😍በአባ ኮራን ሰፈር እንዴት ያማረ ነው.live ለመከታተል join . https://t.me/joinchat/fX9bCZSdV0RlYzY0 . @yhiwet1234
Mostrar todo...
ሽንፈት የማይወደው የጦር መሪ \ካሊድ ኢብኑ ወሊድ (ረ.ዐ\ ክፍል፦3⃣ ደብዳቤው ሲደርሰው ካሊድ መዲና ሄዶ ሙስሊሞችን ለመቀላቀል ወሰነ። ካሊድ ከመሄዱ በፊት የጦር ልብሱን ለብሶ በፈረስ ላይ በመሆን በመካ ከተማ ውስጥ እየተዘዋወረ መስለሙን እና መዲና እየሄደ እንደሆነ ድምፁን ከፍ በማድረግ. "ሚስቱ ያለ ባል ልጆቹ ያለ አባት" እንዲቀሩ የፈለገ ይምጣና ይግጠመኝ ብሎ ፎከረ። . መቶ ግን የተጋፈጠው ሰው አልነበረም። በኢ.አ በ 629 ካሊድ ጉዞ ወደ መዲና ቀጠለ በመንገድ ላይ ልክ እንደሱ በእስልምና ታሪክ ትልቅ ቦታ ያለው..... አምር ኢብኑ አስ እና ኡስማን ኢብኑ ጠለሀ [ረ.ዐ]2 ልክ እንደሱ እስልምናን ለመቀላቀል ሲሄዱ አገኛቸው እና አብረው ወደ መዲና ደርሰው እስልምናን ተቀበሉ። .. ካሊድ መዲና ከደረሰ ከ3 ወር ቡኋላ እስልምናን እንዲቀበል የአላህ መልእክተኛ {ሰ.ዐ.ወ} ደብዳቤ ልከውለት ባልተለመደ ሁኔታ መልእክተኞችን የገደለው የ ሮማው ቢዛንታይን የሲሪያ ገባሪ ሹራሀቢል ኢብን አሚርን ለመበቀል ጦር ዝግጅት መደረግ ተጀመረ። ...ሰጥተው ረሱል{ሰ.ዐ.ወ} 3000 ጦር ሲያሰማሩ እንደ ልጅ ያሳደጉትን ዛይድ ኢብኑ ሀሪስን መሪ ሲያደርጉት ዛይድ ከተሰዋ ደግሞ የአጎታቸውን ልጅ ጃፈር ኢብኑ ጣሊብን ባንዲራውን በማንሳት እንዲመራ አዘዙ ቀጥሎ ጃፈር ከተሰዋ ደግሞ አብደላ ኢብን ራዋሃ እንዲቀበል ትእዛዝ ጦሩ ወደ ሙታ ጉዞ አደረገ............... ይቀጥላል..... . https://t.me/joinchat/fX9bCZSdV0RlYzY0 . @yhiwet1234
Mostrar todo...
4:00 ይጀምራል . https://t.me/joinchat/fX9bCZSdV0RlYzY0 . @yhiwet1234
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sĂłlo permite el anĂĄlisis de 5 canales. Para obtener mĂĄs, elige otro plan.