cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

የካቴድራል፣ ቅድስት ማርያም እና ላዛሪስት ት/ቤት ተማሪዎች ግቢ ጉባኤ

ከመ/ገ/ጽ/ቅ ጊዮርጊስ ቤ/ክ ሰንበት ት/ቤት ጋር በመሆን ☞ ዘወትር ረቡዕ ከ10:00 - 11:30 ☞ በመ/ገ/ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤ/ክ ሰ/ት/ቤት አዳራሽ መንፈሳዊ ትምህርት የምንማማር ሲሆን ይህንን የተማሪዎች ጊቢ ጉባኤ አገልግሎት ለማጠናከር የተከፈተ የቴሌግራም ማኅበር ነው። @YeGibi_Gubae ✞ ኢንኅድግ ማኅበረነ ✞ አንድነታችንን አንተው

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
1 634
Suscriptores
-124 horas
-67 días
-330 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
🕯 ዝክረ ቅዱስ ጊዮርጊስ 🕯         🎯      ቅዳሜ ሰኔ 01 2016 ዓ.ም.      🕰           ከ 6:30 - 8:30      🏤        በሰንበት ት/ቤቱ ሕንጻ    ሁላችንም ከጓደኞቻችን ጋር እንድንገኝ ስንል በአክብሮት በአክብሮት እንጠይቃለን። "ፍቅር ያጌብረኒ ከመእንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን" የቅዱሳንን ዜና እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል።                           ✍አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ማኅበራችንን አንተው! @StGeorge_Gibi_Gubae በሰዓታችን እንገኝ!
Mostrar todo...
ሰላመ እግዘብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን!    በዛሬው ዕለት ፒያሳ መንገድ ዝግ በመሆኑ  እና የዝክር መርሐግብሩ ለመሳተፍ መምጣት ስለሚቸግር የዝክር መርሐግብሩ ለቀጣይ ሳምንት ቅዳሜ እንዲተላለፍ ተገደናል። የሳምንት ሰው ይበለን።
Mostrar todo...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
🕯 ዝክረ ቅዱስ ጊዮርጊስ 🕯         🎯      ቅዳሜ ግንቦት24 2016 ዓ.ም.      🕰           ከ 6:00 - 8:00      🏤        በሰንበት ት/ቤቱ ሕንጻ    ሁላችንም ከጓደኞቻችን ጋር እንድንገኝ ስንል በአክብሮት በአክብሮት እንጠይቃለን። "ፍቅር ያጌብረኒ ከመእንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን" የቅዱሳንን ዜና እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል።                           ✍አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ማኅበራችንን አንተው! @StGeorge_Gibi_Gubae በሰዓታችን እንገኝ!
Mostrar todo...
2
ረቡዕ ግንቦት 21/2016 ዓ.ም   የካቴድራል፣ ቅ/ማርያምና ላዛሪስት ት/ቤት ተማሪዎች ጊቢ ጉባኤ የ2016ዓ.ም.          Join and share👇    @StGeorgeGibi_Gubae
Mostrar todo...
ነገረ ማርያም .m4a6.98 MB
2
ነገረ ማርያም እና ሙዚየም ጉብኝት
ማርያም ሆይ በእግዚአብሔር ፊት ጸጋን አግኝተሻልና                 ሉቃ1፥30
ነገ ረቡዕ ግንቦት 21/2016 በመናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰንበት ት/ቤት አዳራሽ የካቴድራል፣ቅድስት ማርያም እና ላዛሪስት ት/ቤት ተማሪዎች ግቢ ጉባኤ ◈◎◈◎◈◎◈◎◈◎◈◎◈◎◈◎◈◎◈ ያወቅነውን በማሳወቅ የበኩላችንን እንወጣ               share & join @StGeorge_Gibi_Gubae ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @YeGibi_Gubae ላይ ያናግሩን
Mostrar todo...
👍 6
ሰላም እንዴት አመሻቹ እንደሚታወቀው በ አሁኑ ረቡዕ ማለትም 14/09/16 ነገረ ክርስቶስን የሚያመለክት ቃለ መጠይቅ ነው እና ለእርሱ የሚሆኑ ጥያቄዎች እስከ ነገ(ሰኞ) ማታ ድረስ በ @bek1913 ከተማሪው ሰብስባቹም ሆነ ከራሳችሁ ሀሳብ እንድትልኩ ስል በ ልዑል እግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ
Mostrar todo...
👍 2 1
🔴አዲስ የትንሣኤ መዝሙር"ዛሬስ ትልቅ ደስታ ለእኛ ሆነልን"በዘማሪ ዲ/ን ያሬድ ንጉሤ https://youtube.com/watch?v=8_5FGMqGWoQ&si=kWvJMxOuiwGKRtm-
Mostrar todo...
🔴አዲስ የትንሣኤ መዝሙር"ዛሬስ ትልቅ ደስታ ለእኛ ሆነልን"በዘማሪ ዲ/ን ያሬድ ንጉሤ

👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
🕯 ዝክረ ቅዱስ ጊዮርጊስ 🕯         🎯      ቅዳሜ ግንቦት 3 2016 ዓ.ም.      🕰           ከ 6:00 - 8:00      🏤        በሰንበት ት/ቤቱ ሕንጻ    ሁላችንም ከጓደኞቻችን ጋር እንድንገኝ ስንል በአክብሮት በአክብሮት እንጠይቃለን። "ፍቅር ያጌብረኒ ከመእንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን" የቅዱሳንን ዜና እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል።                           ✍አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ማኅበራችንን አንተው! @StGeorge_Gibi_Gubae በሰዓታችን እንገኝ!
Mostrar todo...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
++++++++++++++++++++++
የትንሣኤ ልዩ ጉባኤ
++++++++++++++++++++++ 📅ቀን  ረቡዕ ሚያዚያ 30/2016  ⌚ሰዓት 10:00-11:30 በመናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ   ሰንበት ት/ቤት አዳራሽ የካቴድራል፣ቅድስት ማርያም እና ላዛሪስት ት/ቤት ተማሪዎች ግቢ ጉባኤ ◈◎◈◎◈◎◈◎◈◎◈◎◈◎◈◎◈◎◈ ያወቅነውን በማሳወቅ የበኩላችንን እንወጣ               share & join @StGeorge_Gibi_Gubae ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @YeGibi_Gubae ላይ ያናግሩን
Mostrar todo...
👍 3👏 1
ቀጤማ በቀዳም ስዑር ቀሳውስቱና ዲያቆናቱ ቃጭል /ቃለ ዓዋዲ/ እየመቱ “ገብረ ሰላመ በመስቀሉ ትንሣኤሁ አግሃደ” የሚለውን ያሬዳዊ ዜማ በመዘመር፤ ጌታ በመስቀሉ ሰላምን እንደሰጠን እና ትንሣኤውንም እንደገለጠልን በማብሰር ቀጤማውን ለምእመናን ይሰጣሉ፡፡ ምእመናኑም ለቤተ ክርስቲያን አገልግሎት የሚውል ገጸ በረከት ያቀርባሉ፡፡ ቀጤማውንም በራሳቸው ያስራሉ፡፡ ይህም አይሁድ ጌታችንን እያሰቃዩ ሊሰቅሉት ሲወስዱት በራሱ ላይ የእሾህ አክሊል  የደፉበት መሆኑን የሚያስታውስ ነው፡፡ በዚህ ዕለት ልብሰ ተክህኖ የለበሱ ካህናትና ዲያቆናት ቀጤማ ተሸክመው፣ ቃጭል ሲያቃጭሉ መታየታቸው ዕለተ ትንሣኤውን ለሚናፍቅ ምእመን ትልቅ ብስራት ነው፡፡        «ቄጠማ»፣ ለጥፋት ውሃ መድረቅ የምሥራች መንገሪያ እንደሆነ ሁሉ በሐዲስ ኪዳንም በክርስቶስ ሞት ሞተ ነፍስ ከሰው ልጆች ተወገደ ስትል ቤተ ክርስቲያን ለልጆቿ ቄጠማ ታድላለች፡፡ ምእመናንም የምሥራች ተምሳሌት የሆነውን ቄጠማ በግንባራቸው ያስሩታል፡፡ የክርስቶስ ተከታዮች ሁሉ ከጨለማ ወደ ብርሃን፣ ከሚያቃጥለው ዋዕየ ሲኦል /የሲኦል ቃጠሎ/ ወደ ልምላሜ ገነት ጥንተ ማኅደራቸው መመለሳቸውን በዚህ አኳኋን እየገለጡ በዓለ ትንሣኤን በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ያከብራሉ፡፡ እንበለ ደዌ ወሕማም እንበለ ፃማ ወድካም አመ ከመ ዮም ያብጽሐኒ ያብጽሕክሙ ለብርሃነ ትንሣኤሁ እግዚአብሔር በፍስሓ ወበሰላም! "ያለ ደዌና ያለ ሕማም፥ ያለ ፃማና ያለ ድካም እግዚአብሔር ለትንሣኤው ብርሃን እንደ ዛሬ ቀን በደስታና በፍቅር በአንድነት ያድርሰን ያድርሳችሁ!" https://t.me/LetsknowtheEOTC https://t.me/StGeorge_Gibi_Gubae
Mostrar todo...
ተዋሕዶን እንወቅ።

አቡነ ዘበሰማያት ይትቀደስ ስምከ ሥረይ ለነ ኩሎ አበሳነ ኢታብአነ ውስተ መንሱት እግዚኦ አድህነነ እምዕለት እኪት ወባልሀነ ውስተ መንሡት። ✝በከመ ምሕረትከ አምላክነ ወአኮ በከመ አበሳነ✝ የየእለቱን ስንክሳር፥ ውዳሴ ማርያም፥ ፀሎተ አርጋኖን፥ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮችን፥ የጻድቃንና የሰማእታትን ገድል፥ የተለያዩ መንፈሳዊ ጥያቄዎችን፥ የድሮ እና አዳዲስ መዝሙራትን የሚያገኙበት ቻናል ነው። ይቀላቀሉን።

🕊 2👍 1 1