cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Yɛ ʍɛռʄɛs ҡɛɖɛʊs lejoch😇😇

Wede yemnfes kedus lejoch channal beteseboch bezi channal lay ,, Mezmur👼🎹🎻🎹🎺🎸🎷🎶🎵🎤🎧🎵🎶 Kale 📋📄📄 Yeteleyayu menfesawi linkoch Kelkekalu endetebarkubet enasasebalen Blessed😇😇 Weye enketelalen weye enketatelaln💭💭💭 @bamuyee

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
163
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

የቸርቹ አድራሻ እና የሚቀበሏቹ ሰዎች #ስሙት Voice🔥 🚨አድራሻው👇👇👇👇 ከ መገናኛ CMC ሲሄዱ ጉርድ ሾላ 1 or ሴንቸሪ ሞል አጠገብ House Of Christ Church 🏥 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ቦታው ከጠፍቹ የሚቀበሏቹ ሰዎች +251993749899 #0985431142
Mostrar todo...
8.23 KB
ነገ በቃ ልትቀየሩ ነው🔥🔥🔥☝️
Mostrar todo...
#ማን ለምን እየፈለገን ነው "ስትሰብክ ያዩህ ለስርቆት አይፈልጉህም ስትሰርቅ ያዩህ ለ ስብከት አይፈልጉህም" ሁሉም ክርስቲያን ሊሰማው የሚገባ ትምህርት በ አገልጋይ ምናሴ @true_gospel @true_gospel #ተባርካችኋል
Mostrar todo...
ማን_ለምን_እየፈለገን_ነው_በ_አገልጋይ_ምናሴ_ታዬ.m4a47.46 MB
ልዩ የፋሲካ በአል በ Barakil ሕብረት ወይም በስድስቱ ትምህርት ቤቶች እውቀት ለፍሬ አሚ ፌሎሺፕ እውቀት ለህብረት አሚ ፌሎሺፕ ከፍተኛ 23 sos ንፍታሌም ፌሎሺፕ ክሩዝ ጃሴፍ ፌሎሺፕ ኦሜጋ Bgis ያብንኤል ፌሎሺፕ ሀሙስ 21/08 ከስቅለት ዋዜማ ከ 6:30 ጀምሮ አይቀርም አይረፈድም በሰአት ለመጣ ብቻ ነው ምሳ 🍔🍔🍔🍔🍔 አድራሻ ከቶታል ወደ ዘነበ ወርቅ በሚወስደው መንገድ 100 ሜ ወረድ እንዳሉ ዳገቱ ላይ በሚገኘው ወንጌል በአለም ሁሉ (ቸረች) ቤ/ክ
Mostrar todo...
ፍቅር መጠለያ አቶ ሁሉም እየገፋው ፍቅር! በዚ ዘመን ከፋው! እንደመፃተኛ ስደትን መረጠ እንደ ክፉ አድራጊ ሁሉን ሸሽቶ ሮጠ በገንዘብ ሲገዛ ሁሉን ነገር አይቶ ከዘመን ተገፋ ፍቅር ዋጋው ሞቶ ፍቅር ሚወዳጀው ልብ ያለው ሰው አጣ! ሰውም በመንገድ ላይ በብር ሊሸጥ ወጣ ፍቅር የሌላቸው አንሶላዎች በዙ ከስሜት በሁሃላም በቶሎ ተለዩ ፍቅር የሌላቸው የውሸት ቃላቶች የማታ አበቦች የጠዋት እሾኮች እንዲ ያሉት ናቸው ፍቅርን አሳዳጆች በስሙ ነጋጆች እውነት መሳይ ሰዎች ማታ ያወሩትን በጠዋት ሸምጣጮች! በዚ ዘመን በዙ ፍቅርን አሳዳጆች ፍቅር የሌለበት የጥቅም ጋብቻ ጠዋት ተሞሽሮ ማታ ለየብቻ ሁሉም እንደእቃቃ ድንገት የሚበተን ጥቅም የጎደለ ቀን እንደእንፍሎት ሚተን ፍቅር በዚ ዘመን እጅ ሰጠ በስሜት ተረታ! የዘመኑ ፍቅር ሆኖ ቀረ ማታ ማታ ! ፍቅር ግን ሔደ እራቀ ዘመን እስኪመጣ!!!😢😢😢 ''በጨረሻው ዘመን ፍቅር ይቀዘቅዛል'' ገጣሚ-ዳግም @dagimanfun
Mostrar todo...
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
የትኛው ቤት ነህ? “አንድን ነገር ካልወደድከው ለውጠው፤ ለመለወጥ ካልቻልክ ደግሞ በነገሩ ላይ ያለህን አመለካከት ለውጥ” – Maya Angelou ከዕለት ተዕለት ወጪው አልፎ ወደ ንግዱ አለም ሊገባ የሚያስችለው በቂ ገንዘብ በእጁ ላይ የነበረው አንድ ሰው ብዙ ካወጣና ካወረደ በኋላ ቤቶችን ሰርቶ በማከራየት ለመነገድ ወሰነ፡፡ ስለዚህም ጥሩ ባለሞያ ከፈለገና ካማከረ በኋላ ሶስት ቤቶችን ለመስራት የሚያስችለው በቂ ገንዘብ እንዳለው ስለተረዳ ሶስት ቤቶችን በአንድ አካባቢ አስገነባ፡፡ ቤቶቹን ለማከራየት ሲሞክር ሳለ እንደ አጋጣሚ ሆኖ ለአንድ አመት ወደ ውጪ ሃገር የሚሄድበት ጉዳይ ስላጋጠመው ባፋጣኝ የማከራየቱን ስራ አጣድፎ ሁለቱን ቤቶች አከራይቶና የአመት ክፍያ ተቀብሎ፣ አንዱን ደግሞ ተከራይ ስላጣ ዘጋግቶና ቆልፎበት ሄደ፡፡ ይህ ሰው ከአንድ አመት በኋላ ሲመለስ በመጀመሪያ ማድረግ የፈለገው ወደ ሶስቱም ቤቶች ሄዶ ሁኔታቸውን ማየትና ለተከራዩት ቤቶች ሌላ የአንድ አመት ኮንትራት ለማደስ መሞከር፣ ላልተከራየው ደግሞ ተከራይ መፈለግ ነው፡፡ ወደ እነዚህ ቤቶች ሲሄድ በውስጡ ቤቶቹ ምንም ሳይለወጡ እንዲያገኛቸው እየተመኘ ነበር፡፡ ነገር ግን ሶስቱም ቤቶች ተለውጠው አገኛቸው፡፡ በመጀመሪያ ሄዶ ያየው ቤት የተከራየው ሰው ከገባበት በኋላ ብዙ ገንዘብን በማውጣት ከቀድሞው የበለጠ ውብ አድርጎ ለወጠው፡፡ አዲስ ቀለም ተቀብቷል፣ ግቢው ከውጪም ሆነ ከውስጥ በአበባዎች ተውቧል፣ የቤቱ የውስጥ ክፍሎች ከሳሎን ጀምሮ በግሩም እቃዎችና በአዲስ ሁኔታ በተቀባ ቀለም ድንቅ ሆኗል፡፡ ይህ ቤት ተለውጧል - ለመልካም! ወደ ሁለተኛው ቤት ሲሄድ በተደባለቀ ስሜት ነበር የሄደው፡፡ “ይህኛው ተከራይ ቤቴን እንዳለ ሳይለወጥ ይዞት እንደሚጠብቀኝ ተስፋ አደርጋለሁ” በማለት ሲጠጋ፣ ገና ከውጪ ያየው ነገር አስደነገጠው፡፡ የውጪው አጥር ግንብ በተለያዩ ቅጥ ያጡ ቀለሞችና የተከራዩ ልጆች በጻፏቸው ምንም ትርጉም በማይሰጡ ጽሑፎችና ስእሎች ተበላሽቷል፡፡ አንኳኩቶ ወደ ውስጥ ሲገባ ከግቢው ጀምሮ እስከ ውስጠኛው ቤት ድረስ ያየው ሁኔታ አስደንጋጭና እጅግ አስቀያሚ ነበር፡፡ ይህኛውም ቤቱ ተለውጧል - ለመጥፎ! ሁለተኛውን ቤት አይቶ፣ ተከራይ በቤት ስላልነበረ ሌላ ጊዜ ለመመለስ ወስኖ ወደ ሶስተኛው ቤት ለመሄድ ተነሳ፡፡ ወደዚያ ቤት ሲሄድ ብዙም አልፈራም፤ ምክንያቱም ለማንም ስላላከራየው ቤቱን እንዳለ እንደሚያገኘው ተማምኖ ስለነበር ነው፡፡ ወደ ሶስተኛው ቤት ገና ሲጠጋ አይኖቹን ማመን አልቻለም፡፡ በፍጹም አይለወጥም ብሎ ያሰበው ቤት ማመን ከሚችለው በላይ ተለውጧል፡፡ እዚያ ቤት ማንም ነዋሪ እንደሌለ ያዩ የአካባቢው ሰዎች በሩና ግንቡ አካባቢ የቆሻሻ መጣያ አድርገውታል፡፡ ለአይን የሚቀፍና ለአፍንጫ የሚያጸይፍ ቆሻሻ ተከምሯል፡፡ የአጥሩ ግንብ በውጪ በኩል በተለያዩ ቦታዎች ተቦርቡሯል፡፡ በሩን ከፍቶ ሲገባ በተለያዩ ወፍ ዘራሽ ተክሎችና አረሞች የተሞላው ግቢ ያስፈራል፡፡ የቤቱ ቀለም አርጅቷል፡፡ የውስጥ ክፍሎቹ በሸረሪት ድርና ወዲያና ወዲህ በሚንሸራሸሩ ተባዮችና አይጦች ተሞልቷል፡፡ በአጭሩ፣ ይህም ቤት ተለውጧል - እጅግ ለመጥፎ! መልእክቱ ይህ ነው፡- በግል ኑሯችን፣ በቤተሰባችን፣ በማሕበራዊ ሕይወታችንም ሆነ በስራችን መለወጥ የማይቀር ጉዳይ ነው፡፡ ስለዚህ፣ መለወጥ ካልቀረ ፈቅደንና ለመልካም ለውጥ ሰርተን ለውጥን እናምጣ፡፡ የለውጥ ሰው ለውጥ መምጣቱ እንደማይቀር የገባውና ሁኔታዎች አስገድደውት ወይም ሁኔታዎች ችላ ስለተባሉ ለመጥፎ የሆነ ለውጥ ከሚመጣ ራሱ ለውጥን አነሳስቶ መልካም ለውጥን የሚያመጣ ሰው ነው፡፡ @truegospell @truegospell @truegospell @truegospell
Mostrar todo...
#New Porn ማየት #አቆምኩኝ ማስተርቤሽንም!!! #Porn እና ማስተርቤሽን የዝሙት #ደቀመዛሙርት ናቸው!! 🧲 #15MB #Part 2 #ከዚህ Voice በዋላ ስለ ዝሙት ማሰብ አትችሉም 🔥ሁሉም #ክርስቲያን ሊሰማው ሚገባ #ሼር #Share #join 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @SisayAzusaRevivall @SisayAzusaRevivall @SisayAzusaRevivall
Mostrar todo...
Porn ማየት አቆምኩኝ.mp315.77 MB
ሴቶች ከ 2 አይነት ወንዶች ተጠንቀቁ☝️ ✝#ለክርስቲያን ሴቶች ሴቶች ሁሉ #ስሙት 👩🧑👩‍🦱❗️❗️ #ብዙ ሴቶች ከዚህ ትምህርት በዋላ.. 👇👇👇👇👇👇👇 @SisayAzusaRevivall @SisayAzusaRevivall @SisayAzusaRevivall
Mostrar todo...
9.12 MB
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.