es
Feedback
የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

Ir al canal en Telegram

📈 Análisis del canal de Telegram የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

El canal የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU (@eotcgssu21) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 14 463 suscriptores, ocupando la posición 6 026 en la categoría Religión y espiritualidad y el puesto 2 324 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 14 463 suscriptores.

Según los últimos datos del 29 junio, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de 526, y en las últimas 24 horas de 12, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 38.31%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 10.22% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 5 538 visualizaciones. En el primer día suele acumular 1 477 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 33.

📝 Descripción y política de contenido

No se ha proporcionado la descripción del canal.

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 30 junio, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Religión y espiritualidad.

14 463
Suscriptores
+1224 horas
+1357 días
+52630 días
Archivo de publicaciones
ለአገራችን ኢትዮጵያ ሰላምን ስጣት ሊቀ ነቢያት ሙሴ እስራኤላውያን ከአሕዛብ ነገሥታት ጋር ጦርነት በሚያደርጉበት ወቅት ወንድሞቻችሁ ወደ ጦርነት ሔደው እናንተ ከቤታችሁ ተቀምጣችኋል ሲላቸው “እኛ ባሪ
ለአገራችን ኢትዮጵያ ሰላምን ስጣት ሊቀ ነቢያት ሙሴ እስራኤላውያን ከአሕዛብ ነገሥታት ጋር ጦርነት በሚያደርጉበት ወቅት ወንድሞቻችሁ ወደ ጦርነት ሔደው እናንተ ከቤታችሁ ተቀምጣችኋል ሲላቸው “እኛ ባሪያዎችህ ሁላችን ጋሻ ጦራችንን ይዘን በእግዚአብሔር ፊት ጌታችን እንደተናገረ ወደ ጦርነት እንሔዳለን” (ዘኁ. ፴፪፡፳፯) የሚል መልስ ሰጥተውታል። .... ማንበብ ይቀጥሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://eotc-gssu.org/a/ለአገራችን-ኢትዮጵያ-ሰላምን-ስጣት/ ለአገራችን ኢትዮጵያ ሰላምን ስጣት 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 መልካም በዓል (የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት) ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu ✍️ FaceBook 👇 https://www.facebook.com/EOTC.GSSU ✍️Telegram 👇 https://t.me/EOTCNSSU ✍️Website👇 https://eotc-gssu.org/a/ ✍️Twitter👇 https://twitter.com/tibeb_feleg ✍️Tiktok👇 https://www.tiktok.com/@sundayschoolunion

እንኳን ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሐንስ በሰላ በጤና አሸጋገራችሁ! 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 (የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት) ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.co
እንኳን ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሐንስ በሰላ በጤና አሸጋገራችሁ! 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 (የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት) ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu ✍️ FaceBook 👇 https://www.facebook.com/EOTC.GSSU ✍️Telegram 👇 https://t.me/EOTCNSSU ✍️Website👇 https://eotc-gssu.org/a/ ✍️Twitter👇 https://twitter.com/tibeb_feleg ✍️Tiktok👇 https://www.tiktok.com/@sundayschoolunion

2016 ዓ.ም አዲስ አመትን ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መርሐ ግብር በድሬደዋ ተከናወነ። ጳጉሜን 6/13/2015 ዓ.ም በድሬደዋ መንበረ ጵጵስና 2016 ዓ.ም አዲስ ዓመትን ምክንያት በማ
+7
2016 ዓ.ም አዲስ አመትን ምክንያት በማድረግ  የእንኳን አደረሳችሁ መርሐ ግብር በድሬደዋ ተከናወነ። ጳጉሜን 6/13/2015 ዓ.ም በድሬደዋ መንበረ ጵጵስና 2016 ዓ.ም አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ  የእንኳን አደረሳችሁ መርሐ ግብር በትላንትናው ዕለት ከቀኑ 10:00 ላይ የድሬደዋ ሀገረ ስብከት የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የሀገረ ስብከቱን ጳጳስ ብፁዕ አቡነ በርተሎሜዎስን እንኳን አደረሶት ብለዋል። በዕለቱም ከ12 ከደብራት በተወጣጡ የሰንበት ትምህርት ቤት አባላት አበባይሆሽ እና ከአንድነቱ አባላት ደግሞ ለብፁነታቸው ስጦታ ተበርክቷል። ብፁዕ አቡነ በርተሎሜዎስም መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን በመልዕክታቸውም " ወጣቶች የቤተ ክርስቲያን ሀብት የነገ ቤተ ክርስቲያን ተረካቢ በመሆናችሁ ዛሬን በመሰል አገልግሎቶች እንድትበረቱ እኔም በሚያስፈልገው ነገር ሁሉ በሚቻለው መጠን ከጎናችሁ ሆኜ እደግፋለሁ " ብለዋል። መረጃውን ከድሬደዋ ሀገረ ስብከት የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት አግኝተናል። (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu ✍️ FaceBook 👇 https://www.facebook.com/EOTC.GSSU ✍️Telegram 👇 https://t.me/EOTCNSSU ✍️Website👇 https://eotc-gssu.org/a/ ✍️Tiktok👇 https://www.tiktok.com/@sundayschoolunion

በሰንበት ትምሕርት ቤቶች አንድነት የአዲስ ዓመት የሕፃናት መርሐ ግብር ተካሄደ ጳጉሜ 4 ቀን 2015 ዓ.ም ፤ በሰንበት ት/ቤቶች አንድነት እና በሆሳዕና የሕፃናት መርሐ ግብር አስተባባሪነት ጳጉሜ 4
+9
በሰንበት ትምሕርት ቤቶች አንድነት የአዲስ ዓመት የሕፃናት መርሐ ግብር ተካሄደ ጳጉሜ 4 ቀን 2015 ዓ.ም ፤ በሰንበት ት/ቤቶች አንድነት እና በሆሳዕና የሕፃናት መርሐ ግብር አስተባባሪነት ጳጉሜ 4 በጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽርሐ ተዋህዶ አዳራሽ መርሐ ግብሩ የተካሄደ ሲሆን በመርሐ ግብሩም ከዚህ ቀደም በሰንበት  ት/ቤቶች አንድነት እና በሆሳህና የሕፃናት መርሐ ግብር አስተባባሪ የተሠጠውን የኪነ ጥበብ ሥልጠና ለወሰዱ ልጆች የምስክር  ወረቀት ተሰጥቷቸዋል። በመቀጠልም ልጆቹ በሚመጥናቸው እና በሚገባቸው በጨዋታ መልክ ቃለ እግዚአብሔርን ተምረው መርሐ ግብሩ ተጠናቁአል። [የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት] ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu ✍️ FaceBook 👇 https://www.facebook.com/EOTC.GSSU ✍️Telegram 👇 https://t.me/EOTCNSSU ✍️Website👇 https://eotc-gssu.org/a/ ✍️Tiktok👇 https://www.tiktok.com/@sundayschoolunion

መቀደስ ለእግዚአብሔር የዓዲስ ዓመት ዋዜማ የኪነ ጥበብና የመዝሙር መርሐ ግብር በሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ፈለገ ጥበብ ሚዲያ አዘጋጅነት በጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽር
+2
መቀደስ ለእግዚአብሔር የዓዲስ ዓመት ዋዜማ የኪነ ጥበብና የመዝሙር መርሐ ግብር በሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ፈለገ ጥበብ ሚዲያ አዘጋጅነት በጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽርሐ ተዋሕዶ አዳራሽ ብፁዕ አቡነ ፊልጶስ የደቡብ ኦሞ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ የበላይ ጠባቂ መምህራን ፣ መዘምራን እና የሰንበት ት/ቤት የኪነ ጥበብ ባለሞያዎች በተገኙበት ተካሂዷል። ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu ✍️ FaceBook 👇 https://www.facebook.com/EOTC.GSSU ✍️Telegram 👇 https://t.me/EOTCNSSU ✍️Website👇 https://eotc-gssu.org/a/ ✍️Tiktok👇 https://www.tiktok.com/@sundayschoolunion

፪ተኛው ዙር የጅማ ሀገረ ስብከት ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ጠቅላላ ጉባኤ ብጹዕ አቡነ እስጢፋኖስ በተገኙበት በጅማ ሀገረ ስብከት አዳራሽ እየተካሄደ ይገኛል። ⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜
+4
፪ተኛው ዙር የጅማ ሀገረ ስብከት ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ጠቅላላ ጉባኤ ብጹዕ አቡነ እስጢፋኖስ በተገኙበት በጅማ ሀገረ ስብከት አዳራሽ እየተካሄደ ይገኛል። ⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️ ጳጉሜ 4 ቀን 2015 ዓ.ም ፪ተኛው ዙር የጅማ ሀገረ ስብከት ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ብጹዕ አቡነ እስጢፋኖስ የጅማ፣ የየም፣ የሰሜን ጎንደር አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል በተገኙበት በጅማ ሀገረ ስብከት አዳራሽ እየተካሄደ ይገኛል። የጅማ ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት 2ተኛው ዙር ጠቅላላ ጉባኤ በዛሬው ዕለት ሲካሄድ ብጹዕ አቡነ እስጢፋኖስ የጅማ፣ የየም፣ የሰሜን ጎንደር አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል፣ የሀገረ ስብከቱ የመምሪያ ሓላፊዎች፣ የጅማ ከተማ አድባራት አስተዳዳሪዎች፣ የ15ቱም ሰንበት ት/ቤቶች አመራሮች በሙሉ እና የማኅበራት ተወካዮች በተገኙበት እየተካሄደ ይገኛል። በጠቅላላ ጉባኤው የጠዋት መርሐ ግብር የአአነቱ የ2015 ዓ.ም የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት እና የሰንበት ት/ቤቶች ሥርዓተ ትምህርት ትግበራ ሂደት እንዲሁም የፋይናንስ ሪፖርት ብፁዕነታቸው ባሉበት ቀርቧል። ጉባኤው በከሰዓቱ ክፍለ ጊዜው የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የ2016 ዓ.ም ሥልታዊ ዕቅድ እና የሥርዓተ ትምህርቱ አተገባበር የቡድን ውይይት ይካሄዳል ተብሎ ይጠበቃል። (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu ✍️ FaceBook 👇 https://www.facebook.com/EOTC.GSSU ✍️Telegram 👇 https://t.me/EOTCNSSU ✍️Website👇 https://eotc-gssu.org/a/ ✍️Tiktok👇 https://www.tiktok.com/@sundayschoolunion

ጦርነቱን ወደ ሰላም በማሸጋገር ምድሪቱንም፣ ትውልዱንም ማሳረፍ ከሁሉም ወገን ይጠበቃል የቅድስት ቤተ ክርስቲያን ተቀዳሚ ተግባር ሐዋርያዊ አገልግሎትን ማከናወን ቢሆንም የአገር ሰላም እንዲሰፍን የመሪ
ጦርነቱን ወደ ሰላም በማሸጋገር ምድሪቱንም፣ ትውልዱንም ማሳረፍ ከሁሉም ወገን ይጠበቃል የቅድስት ቤተ ክርስቲያን ተቀዳሚ ተግባር ሐዋርያዊ አገልግሎትን ማከናወን ቢሆንም የአገር ሰላም እንዲሰፍን የመሪነት ሚናስትጫወት ኖራለች። የምንገኝበት ዘመንም ከእስከ አሁኑ የበለጠ የሰላም ሐዋርያ መሆንን የሚጠይቅ ነው። እንኳን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን በኢትዮጵያ ጉዳይ ይመለከተኛል የሚል አካል ሁሉ ሰላም የሚሰፍንበትን መንገድ መፈለግ ከሚያስፈልግበት ደረጃ ላይ እንገኛለን። የቅድስት ቤተ ክርስቲያን የሰላም አምባሳደርነት ለአንድ ወገን ያደላ ሳይሆን የሁሉም እናትነት መሆኗን በተግባር መግለጥ ይገባዋል። ማንበብ ይቀጥሉ 👇👇👇 https://eotc-gssu.org/a/ጦርነቱን-ወደ-ሰላም-በማሸጋገር-ምድሪቱን/ ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu ✍️ FaceBook 👇 https://www.facebook.com/EOTC.GSSU ✍️Telegram 👇 https://t.me/EOTCNSSU ✍️Website👇 https://eotc-gssu.org/a/ ✍️Twitter👇 https://twitter.com/tibeb_feleg ✍️Tiktok👇 https://www.tiktok.com/@sundayschoolunion

የጅማ ሀገረ ስብከት ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት 2ተኛ ዙር ጠቅላላ ጉባኤውን ብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስ በተገኙበት በነገው ዕለት ጳጉሜን 4 ያካሂዳል። ⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️ ጳጉሜን 3
የጅማ ሀገረ ስብከት ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት 2ተኛ ዙር ጠቅላላ ጉባኤውን ብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስ በተገኙበት በነገው ዕለት ጳጉሜን 4 ያካሂዳል። ⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️ ጳጉሜን 3 ቀን 2015 ዓ.ም የጅማ ሀገረ ስብከት ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት 2ተኛ ዙር ጠቅላላ ጉባኤውን ብጹዕ አቡነ እስጢፋኖስ የጅማ፣ የየም፣ የሰሜን ጎንደር አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል በተገኙበት በነገው ዕለት በሀገረ ስብከቱ አዳራሽ ያካሂዳል። በጉባኤው የአድባራት ሰበካ ጉባኤያትን ጨምሮ በከተማው ላይ የሚገኙ የ15ቱም ሰንበት ት/ቤቶች የሥራ አስፈጻሚ ጉባኤ አባላት እንደሚሳተፉ የጅማ ሀገረ ስብከት ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ሰብሳቢ የሆኑት ዲ/ን ሀብታሙ ኃይለማርያም ገልጠዋል። ( የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት)

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼🌼 🌼 የዓዲስ ዓመት ስንቅ ይዘዋል?????? 🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ቅድ
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼🌼 🌼  የዓዲስ ዓመት ስንቅ ይዘዋል??????    🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼                                        ቅድስና ለእግዚአብሔር ዘጸ 28፡36 ልዩ የኪነ ጥበብ እና የመዝሙር መርሐ ግብር እንኳን ለዘመነ ዮሐንስ በሰላም አደረሳችሁ! ጳጉሜን 4 ቀን 2015 ዓ.ም ዕለተ ቅዳሜ ከ9፡00 እስከ 12፡00 በጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽርሐ ተዋሕዶ አዳራሽ እንገናኝ! በዕለቱም 👉 የኪነ ጥበብ መርሐ ግብር 👉 ግጥም 👉 መነባነብ 👉 ዝማሬ 👉 የሕብረት የበገና መዝሙር በአምስት ሰንበት ት/ቤቶች 👉 ሐቲት 👉 ቃለ ምዕዳን በሊቃነ ጳጳሳት እንዲሁም ሌሎች መርሐ ግብር ተዘጋጅተው ይጠብቁናል!   በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ፈለገ ጥበብ ሚዲያ የተዘጋጀ የአዲስ ዓመት ስንቅ ይዘዋል?????                    🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu ✍️ FaceBook 👇 https://www.facebook.com/EOTC.GSSU ✍️Telegram 👇 https://t.me/EOTCNSSU ✍️Website👇 https://eotc-gssu.org/a/ ✍️Twitter👇 https://twitter.com/tibeb_feleg ✍️Tiktok👇 https://www.tiktok.com/@sundayschoolunion

የቅዱስ ሩፋኤል በዓል አከባበር በመካነ ስብሐት ቅዱስ ሩፋኤልና ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.
+9
የቅዱስ ሩፋኤል በዓል አከባበር በመካነ ስብሐት ቅዱስ ሩፋኤልና ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu ✍️ FaceBook 👇 https://www.facebook.com/EOTC.GSSU ✍️Telegram 👇 https://t.me/EOTCNSSU ✍️Website👇 https://eotc-gssu.org/a/ ✍️Twitter👇 https://twitter.com/tibeb_feleg ✍️Tiktok👇 https://www.tiktok.com/@sundayschoolunion

የቅዱስ ሩፋኤል በዓል አከባበር በብሔረ ጽጌ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu ✍️
+9
የቅዱስ ሩፋኤል በዓል አከባበር በብሔረ ጽጌ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu ✍️ FaceBook 👇 https://www.facebook.com/EOTC.GSSU ✍️Telegram 👇 https://t.me/EOTCNSSU ✍️Website👇 https://eotc-gssu.org/a/ ✍️Twitter👇 https://twitter.com/tibeb_feleg ✍️Tiktok👇 https://www.tiktok.com/@sundayschoolunion

የጅማ ሀገረ ስብከት ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት 2ተኛ ዙር ጠቅላላ ጉባኤውን ብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስ በተገኙበት በነገው ዕለት ጳጉሜን 4 ያካሂዳል። ⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️ ጳጉሜን 3
የጅማ ሀገረ ስብከት ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት 2ተኛ ዙር ጠቅላላ ጉባኤውን ብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስ በተገኙበት በነገው ዕለት ጳጉሜን 4 ያካሂዳል። ⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️ ጳጉሜን 3 ቀን 2015 ዓ.ም የጅማ ሀገረ ስብከት ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት 2ተኛ ዙር ጠቅላላ ጉባኤውን ብጹዕ አቡነ እስጢፋኖስ የጅማ፣ የየም፣ የሰሜን ጎንደር አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል በተገኙበት በነገው ዕለት በሀገረ ስብከቱ አዳራሽ ያካሂዳል። በጉባኤው የአድባራት ሰበካ ጉባኤያትን ጨምሮ በከተማው ላይ የሚገኙ የ15ቱም ሰንበት ት/ቤቶች የሥራ አስፈጻሚ ጉባኤ አባላት እንደሚሳተፉ የጅማ ሀገረ ስብከት ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ሰብሳቢ የሆኑት ዲ/ን ሀብታሙ ኃይለማርያም ገልጠዋል። ( የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu ✍️ FaceBook 👇 https://www.facebook.com/EOTC.GSSU ✍️Telegram 👇 https://t.me/EOTCNSSU ✍️Website👇 https://eotc-gssu.org/a/ ✍️Twitter👇 https://twitter.com/tibeb_feleg ✍️Tiktok👇 https://www.tiktok.com/@sundayschoolunion

ጽርሐ አርያም ቅዱስ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን እንኳን አደረሳችሁ! 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu ✍️ FaceBo
+4
ጽርሐ አርያም ቅዱስ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን እንኳን አደረሳችሁ! 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu ✍️ FaceBook 👇 https://www.facebook.com/EOTC.GSSU ✍️Telegram 👇 https://t.me/EOTCNSSU ✍️Website👇 https://eotc-gssu.org/a/ ✍️Twitter👇 https://twitter.com/tibeb_feleg ✍️Tiktok👇 https://www.tiktok.com/@sundayschoolunion

ቅዱስ ሩፋኤል ሩፋኤል ማለት ፈውስ ማለት ሲሆን ይኸውም ከአምላክ ለሰው ልጆች የተሰጠ ፈውስ፣ መድሃኒት፣ ዐቃቤ ሥራይ፣ መንፈሳዊ ሐኪም ማለት ነው፡፡ ስሙ ግብሩንና ሹመቱን በሚገባ የሚገልጥ ከሰባቱ ሊቃነ መላዕክት ሦስተኛ ሲሆን በራማ ሁለተኛ ክፍል ያሉት የመናብርት አለቃ ነው፡፡ ቅዱስ ሩፋኤል በደዌ ዳኛ በአልጋ ቁራኛ የተያዙትን ሊፈውስ በመናፍስት ላይ የተሾመ ነውና የሰው ልጅ በእርኩሳን መናፍስት እጅ ሲወድቅና ለሞት ሲጋለጥ ፈጥኖ የሚላክ መላእክ ነው፡፡ ምንም እንኳን በመላእክት ዘንድ እንደ ሰው ይህ የእገሌ ሥራ ነው ባይባልም ምክንያቱም ሁሉም መላእክት ለተልእኮ የሚፋጠኑ ናቸው እንጂ፡፡ ቅዱስ ሩፋል የገባኤል ልጅ የሆነው ጦቢትንም ለማዳን የተላከ ነው፡፡ ጦቢት በፋርስ ንጉስ በስልምናሶር ከተቢስ ተማርከው ወደ ነነዌ ከወረዱት ዐሥሩ ነገድ መካከል ሲሆን በዚያም በሙሴ ህግ ጸንቶ፣ በጾም፣ በጸሎትና በምጽዋት በመትጋት በበጎ ሥራ ይኖር ነበር፡፡ ይኽ ሰውን በመርዳት በደግነቱ የታወቀው ጦቢት ከመንገድ ወድቆ የተገኘ በድን ቀብሮ በዚያው ሌሊት ከቅጥሩ አጠገብ ፊቱን ገልጦ ተንቶ ሳለ በአዕዋፍ ፋንድያ ምክንያት ዐይኑ ጠፋቶ ባለ መድሃኒት ሁሉ አላድነው ብሎ ከቤት ቀረ፡፡ ያን ጊዜ መልአኩ ሩፋኤል እርሱንና እንደ ሳምራዊቷ ሴት ባሎቿ ጭኗ ላይ በሞት ይሰናበቷት የነበረችውን የራጉኤልን ልጅ ሳራንም ለማዳን ተልኮ በመምጣት ቁራኛ ጋኔን አስወጥቶ የጦቢት ልጅ ጦቢያ እንዲያገባት አድርጓል፡፡ በዚኽም “ፈታሔ ማሕፀን” ተብሏል፡፡ በኋላም ወደ ጦቢት በመኼድ ዐይኑን አብርቶለት “ከሰባቱ ሊቃነ መላእክት አንዱ ሩፋኤል ነኝ” ብሏቸው ተሠውሯል፡፡ ይኽንን ገቢረ ተአምርቱን በማየት ምእመናን የወላድ ማኅፀን እንዲፈታ ስለተሾመ አዋላጅ ብትኖር ባትኖርም ሐኪም ሩፋኤል አይታጣም ብለው በምጥ ጊዜ ሲጨነቁ የመላእኩን መልክ በአንገታቸው አስረው፣ ማየ ጸሎቱን ጠጥተው ቶሎ ፈጥነው ይወልዳሉ፡፡ ያዘኑትን በማረጋጋቱ መስተፈስሔ አልባብ ናዛዜ ሕዙናን ተብሏል፡፡ ከባለእንጀሮቹ ጋር ለሰው ልጆች ምህረትን የሚለምን በጳጉሜ ሦስት ቀን የተሾመ መዛግብተ ሰማይን የሚከፍትና የሚዘጋ እንዲሁም በደብረ ጽዮን ለምሳ የተጠሩትን የሚጋብዝ፤ የቆሰሉትን ሁሉ የሚፈውስ ታላቅ መልአክ ነው፡፡ ስለዚህም “ኹለተኛውም በበሽታ ኹሉ ላይ በሰው ልጆችም ቁስል ላይ የለሾመ ቅዱስ ሩፋኤል ነው አለኝ፡፡”መ.ሔኖ 10፡13 ይላል ነቢዩ ሔኖክ፡፡ በየወሩ በዐሥራ ሦሰት ቀን የሚታሰብ ሲሆን ይኸውም ከእስክንድርያ ውጪ በደሴት የታነጸች ቤተክርስትያኑ ቅዳሴ ቤት የተከበረበት ነው፡፡ ዓመታዊ በዓሉም መታሰቢያ ጳጉሜ ሦስት ቀን ሲሆን በዚህ ቀን ጸሎታችን ሁሉ የሚሰማበትና ዝናቡ ሳይቀር ጸበል ሆኖልን እኩያን አጋንንት ከእኛ የሚርቁበት ነው፡፡ እንኳን አደረሳችሁ! 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu ✍️ FaceBook 👇 https://www.facebook.com/EOTC.GSSU ✍️Telegram 👇 https://t.me/EOTCNSSU ✍️Website👇 https://eotc-gssu.org/a/ ✍️Twitter👇 https://twitter.com/tibeb_feleg ✍️Tiktok👇 https://www.tiktok.com/@sundayschoolunion

በምዕራብ ሐረርጌ ሀገረ ስብከት የተዳከመውን የሰንበት ትምህርት ቤቶች አገልግሎት ለማጠናከር እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ ጳጉሜን ፪ ፳፻፲፭ (የሰ/ት/ቤቶች አንድነት አዲስ አበባ) በሀገረ ስብከቱ የተዳከመውን የሰንበት ትምህርት ቤቶች አገልግሎት ለማጠናከር እየተሠራ መሆኑን የምዕራብ ሐረርጌ ሀገረ ስብከት የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት አስታውቋል፡፡ ዛሬ አሰበ ተፈሪ በሚገኘው ጽ/ቤቱ ስብሰባውን ያደረገው የሀገረ ስብከቱ የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ሥራ አመራር ጉባኤ ሀገረ ስብከቱ በወቅታዊ የቤተክርስቲያን ችግር ምክንያት ላለፉት ሰባት ወራት በፈተና ውስጥ መቆየቱን በዚህም ምክንያት አንድነቱን ጨምሮ በርካታ አጥቢያ ሰንበት ትምህርት ቤቶች ጉዳት እንደደረሰባቸው ተገናግረዋል፡፡ ይህንንም ተከትሎ የሰንበት ትምህርት ቤቶች አገልግሎት ተዳክሞ መቆየቱን እና ቀጣይ ሊኖር ስለሚገባው የአገልግሎት አካሄድ ጉባኤው በጥልቅ መወያየቱን የሀገረ ስብከቱ የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ተቀዳሚ ምክትል ሰብሳቢ የሆኑት መምህር መኮንን ዐቢዩ ገልጠዋል፡፡ አያይዘውም በነበረው ችግር የሀገረ ስብከቱ ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ጽሕፈት ቤት መዘረፉን እና በቢሮ ውስጥ የነበሩ በርካታ መረጃዎች መጥፋታቸውን ተቀዳሚ ምክትል ሰብሳቢው ያስታወሱ ሲሆን የዛሬው የሥራ አመራር ጉባኤ ውይይት ጽሕፈት ቤቱን መልሶ በማደራጀት ላይም የተነጋገረ ሲሆን በመቀጠል የ፳፻፲፮ ዓ.ም ዕቅድን ዝግጅት በተመለከተ ውይይት አድርጓል፡፡ በጉባኤውም የመጨረሻ አጀንዳም የሥርዓተ ትምህርት ትግበራውን በተመለከተ ሰፊ ውይይት በማድረግ በአዲሱ ዓመት በሀገረ ስብከቱ በሚገኙ ወረዳዎችና አጥቢያ ሰንበት ትምህርት ቤቶች በስፋት ለመተግበር ያስችል ዘንድ ከሀገር አቀፍ የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት እና ከሀገረ ስብከቱ ጋር በመሆን ሰፊ ሥራዎችን ለመሥራት በመወሰን የዕለቱ ስብሰባ በጸሎት ፍጻሜውን አግኝቷል፡፡ (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu ✍️ FaceBook 👇 https://www.facebook.com/EOTC.GSSU ✍️Telegram 👇 https://t.me/EOTCNSSU ✍️Website👇 https://eotc-gssu.org/a/ ✍️Twitter👇 https://twitter.com/tibeb_feleg ✍️Tiktok👇 https://www.tiktok.com/@sundayschoolunion