es
Feedback
የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

Ir al canal en Telegram

📈 Análisis del canal de Telegram የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

El canal የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU (@eotcgssu21) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 14 359 suscriptores, ocupando la posición 6 129 en la categoría Religión y espiritualidad y el puesto 2 349 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 14 359 suscriptores.

Según los últimos datos del 24 junio, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de 522, y en las últimas 24 horas de 23, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 27.03%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener N/A% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 3 880 visualizaciones. En el primer día suele acumular 0 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 33.

📝 Descripción y política de contenido

No se ha proporcionado la descripción del canal.

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 25 junio, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Religión y espiritualidad.

14 359
Suscriptores
+2324 horas
+1087 días
+52230 días
Archivo de publicaciones
ሰንበት ትምህርት ቤቴ የእንጦጦ ሐመረ ኖኅ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት መርሶ ሕይወት ሰ/ት/ቤት 13ኛው የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ጠቅላላ ጉባኤና የሰንበት ትምህርት ቤቶች ቀን ሰኔ 15 እና ሰኔ 16 2016 ዓ.ም በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽርሐ ተዋሕዶ አዳራሽ የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube 👉 Facebook 👉 Telegram 👉 Tiktok

ሰንበት ትምህርት ቤቴ የጅግጅጋ ምሥራቀ ፀሐይ ቅድስት ኪዳነ ምሕረትና ቅዱስ ዐማኑኤል ፈለገ ያሬድ ሰ/ት/ቤት 13ኛው የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ጠቅላላ ጉባኤና የሰንበት ትምህርት ቤቶች ቀን ሰኔ 15 እና ሰኔ 16 2016 ዓ.ም በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽርሐ ተዋሕዶ አዳራሽ የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube 👉 Facebook 👉 Telegram 👉 Tiktok

በጀርመንና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሥር የሰንበት ትምህርት ቤት ቀንና የተማሪዎች ምረቃ መርሐ ግብር በፍራንክፈርት ከተማ ተከናወነ። (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube 👉 Face
+9
በጀርመንና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሥር የሰንበት ትምህርት ቤት ቀንና የተማሪዎች ምረቃ መርሐ ግብር በፍራንክፈርት ከተማ ተከናወነ። (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube 👉 Facebook 👉 Telegram 👉 Tiktok

እንኳን ለብርሃነ ዕርገቱ በሰላም አደረሳችሁ! "አምላክ በእልልታ እግዚአብሔር በመለከት ድምጽ ዐረገ። ዘምሩ ለአምላካችን ዘምሩ፤ ዘምሩ ለንጉሣችን ዘምሩ።" መዝ 46(47)፡5-6 የሰንበት ት/ቤቶች አ
እንኳን ለብርሃነ ዕርገቱ በሰላም አደረሳችሁ! "አምላክ በእልልታ እግዚአብሔር በመለከት ድምጽ ዐረገ። ዘምሩ ለአምላካችን ዘምሩ፤ ዘምሩ ለንጉሣችን ዘምሩ።" መዝ 46(47)፡5-6 የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! ሰናይ ሌሊት! መልካም በዓል! (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube 👉 Facebook 👉 Telegram 👉 Tiktok

13ኛው የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ጠቅላላ ጉባኤና የሰንበት ትምህርት ቤቶች ቀን ሰኔ 15 እና ሰኔ 16 2016 ዓ.ም በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽርሐ ተዋሕዶ አዳራሽ የሰንበት
13ኛው የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ጠቅላላ ጉባኤና የሰንበት ትምህርት ቤቶች ቀን ሰኔ 15 እና ሰኔ 16 2016 ዓ.ም በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽርሐ ተዋሕዶ አዳራሽ የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube 👉 Facebook 👉 Telegram 👉 Tiktok

የገዳማት አበ ምኔቶች እና እመ ምኔቶች በቤ ተክርስቲያችን ሁለንተናዊ ጉዳዮች ላይ እየመከሩ ነው፡፡   የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ገዳማት አስተዳደር መምሪያ ያዘጋጀውና በሀገራችን አራቱም ማዕዘናት የሚገኙ ገዳማት አበ ምኔቶች እና እመ ምኔቶች የሚሳተፉበት የውይይትና የምክክር ጉባኤ በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት በሚገኘው ጽርሐ-ተዋሕዶ አዳራሽ በመካሄድ ላይ ነው፡፡ ጉባኤው በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ጸሎትና ቃለ በረከት የተጀመረ ሲሆን ብፁዕ አቡነ አብርሃም የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ የባሕር ዳርና የሰሜን ጎጃም አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በተዘጋጀው የውይይትና የምክክር መድረክ አስፈላጊነትኛ ጠቃሚነት ዙሪያ የሥራ መመሪያና አባታዊ መልእክት አስተላልፈዋል፡፡ መምሪያውም እንዲህ ዐይነት ለሀገርና ለቤተክርስቲያን የሚጠቅም ጉባኤ በማዘጋጀቱ ሊመሰገን እንደሚገባ ገልጸዋል፡፡ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ገዳማት አስተዳደር መምሪያ በዓመቱ ካቀዳቸውና ካከናወናቸው ተግባራት መካከል አንዱ በሆነው በዚህ ሀገር አቀፍ የውይትና የምክክር መድረክ ከቀድሞው ለየት ባለ መልኩ ከገዳማት አበ ምኔቶች በተጨማሪ እመ ምኔቶች እንዲካተቱ ከማድረጉም በላይ የየአህጉረ ስብከቱ የገዳማት አስተዳደር ክፍል ኃላፊዎች እና በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሚገኙ ገዳማት አስተዳዳሪዎችም እዲሳተፉ አድርጓል፡፡ በጉባኤው ለገዳማውያኑ የውይይትና የምክክር መነሻ የሚሆኑ ጥናታዊ ጽሑፎች በቤተ ክርስቲያናችን የሚቀርቡ ሲሆን ገዳማውያን አባቶችና እናቶችም በሚቀርቡት ጥናታዊ ጽሑፎች መነሻነት የሚወወያዩ ይሆናል፡፡ መምሪያው ያዘጋጀው ይህ የውይይትና የምክክር ጉባኤ ስለ ሀገር ሰላም የሚጸለይበት ገዳማውያን ስለ አሐቲ ቤተ ክርስቲያን አጥብቀው የሚመክሩበትና መልእክታቸውንም በመላው ዓለም ለሚገኙ የኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያናችን ልጆች እና ለቤተ ክርስቲያናችን ወዳጆች የሚያስተላልፉበት እንደሚሆን የመምሪያው ዋና ኃላፊ መጋቤ ካህናት ቆሞስ አባ ሀብተጊዮርጊስ አሥራት ገልጸዋል፡፡ ምንጭ የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ

በዓለ ሐምሳ የሰንበት ትምህርት ቤቶች ቀን ሆኖ እንደሚከበር ያውቁ ነበር? የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube 👉 Facebook 👉 Telegram 👉 Tiktok

"ጸሎቴን በፊትህ እንደ ዕጣን ተቀበልልኝ፥ እጅ መንሣቴም እንደ ሠርክ መሥዋዕት ትሁን።" መዝ 140(141) ፡ 2 የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! ሰናይ ሌሊት
"ጸሎቴን በፊትህ እንደ ዕጣን ተቀበልልኝ፥ እጅ መንሣቴም እንደ ሠርክ መሥዋዕት ትሁን።" መዝ 140(141) ፡ 2 የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! ሰናይ ሌሊት! መልካም ዕለተ ሰንበት! (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube 👉 Facebook 👉 Telegram 👉 Tiktok

#ትምህርት_በሚዲያ በሰንበት ትምህርት ቤቶች ሥርዓተ ትምህርት መሠረት የተዘጋጁ በየክፍል ደረጃ የሚሰጡ ትምህርቶችን በሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ገጽ ላይ ይከታተሉ። https://www.youtube.com/@eotc-gssu

"ስለ እናንተ ራሱን አሳልፎ እንደ ሰጠ በፍቅር ተመላለሱ።" ኤፌ 5፡2 የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! ሰናይ ሌሊት! (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) �
"ስለ እናንተ ራሱን አሳልፎ እንደ ሰጠ በፍቅር ተመላለሱ።" ኤፌ 5፡2 የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! ሰናይ ሌሊት! (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube 👉 Facebook 👉 Telegram 👉 Tiktok

"እርስ በርሳችሁ ፍቅር ቢኖራችሁ፥ ደቀ መዛሙርቴ እንደ ሆናችሁ ሰዎች ሁሉ በዚህ ያውቃሉ።" ዮሐ 13፡15 የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! ሰናይ ሌሊት! (የሰ
"እርስ በርሳችሁ ፍቅር ቢኖራችሁ፥ ደቀ መዛሙርቴ እንደ ሆናችሁ ሰዎች ሁሉ በዚህ ያውቃሉ።" ዮሐ 13፡15 የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! ሰናይ ሌሊት! (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube 👉 Facebook 👉 Telegram 👉 Tiktok