cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

መለኛ Melegna

የተለያዩ የሃገርቤት እንዲሁም የባህር ማዶ ምግቦች አዘገጃጀት በቀላሉ ይማሩ

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
5 153
Suscriptores
+424 horas
+617 días
+22830 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Mostrar todo...
TikTok · Melegna መለኛ

3954 likes, 41 comments. “የዶሮ መንዲ @Melegna መለኛ የህብስት ዳቦ @Melegna መለኛ የኩላሉት ጥብስ @Melegna መለኛ ቡጥጫ ክፍል1 የቡጥጫ ቂጣውን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች እና የአበሳሰል መመሪያ የሚያስፈልጉ ግብዓቶች ፡ - 300ግራም ተበጥሮ ፣ ተለቅሞ ፣ተነፍቶ እና ተፈጭቶ የተዘጋጀ የሽንብራ ዱቄት ዱቀቱን አስቀድማችሁ በወንፊት ማጣራት ይኖርባቹሃል፤ ይህም በሃላ የምታዘጋጁት ገንፎ እንዳይጓጉል ይረዳችሃል - 2 ብርጭቆ ውሃ የውሃው መጠን እንደምታዘጋጁት የገንፎ መጠን ይለያያል ነገር ግን ለ300ግራም ዱቄት 2 ብርጭቆ ውሃ በቂ ነው - 1 የቡና ማንኪያ ጨው ጨው በሃላ ላይ ቁሌቱን ስታዘጋጁ መጨመር ካልፈለጋችሁ እዚህ ጋር የጨው መጠኑን ከፍ ማድረግ ትችላላችሁ - 1 የሾርባ ማንኪያ ዘይት ዘይት ገንፎው ለስለስ ብሎ እንዲበስልለን ይረዳናል - የፈላ ውሃ ገንፎው በተወሰነ ደቂቃ ልዩነት እያበሰላችሁ ትንሽ የፈላ ውሃ እየጨመራችሁ ከድናችሁ በእንፋሎት ማብሰል ይኖርባቹሃል በነገው የመለኛ ቪዲዮ ቡጥጫውን ለረጅም ጊዜ እንዴት ማስቀመጥ እንደምትችሉ፣ የቡጥጨውን ቁሌት እንዴት እንደምታዘጋጁ እና ቡጥጫውን እንዴት እንደምትሰሩ እናያለን”

👍 1
Mostrar todo...
Chocolate Chip Cookies ኩኪስ

ቸኮሌት ቺፕ ኩኪሱን ለማዘጋጀት - 2 ሙዝ (በደንብ የበሰለ ቢሆን ይመረጣል) - 1 ኩባያ ስኳር (የበለጠ ጣፋጭ እንዲሆን ተጨማሪ ስኳር ማድረግ ይቻላል) - ግማሽ ኩባያ የቀለጠ ጨው የሌለው የገበታ ቂቤ (አዎ የተነጠረ ቂቤ አይሆንም) - 1 የሾርባ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር (ቤኪንግ ሶዳ መጠቀም የበለጠ ተመራጭ ነው) - 1 ከግማሽ ኩባያ የፉርኖ ዱቄት - 2 ቸኮሌት (ቸኮሌቱ ምንም ያልተቀላቀለበት መሆን አለበት) - 2 የሾርባ ማንኪያ በመጠኑ የተወቀጠ ለውዝ የአበሳሰል መመሪያ - ሊጡን ካቦካችሁት በሃላ ከ30 ደቂቃ - 1 ሰዓት ማቀዝቀዣ ውስጥ ከታች ማስቀመጥ - ለማብሰል ስትፈልጉ የመጋገሪያ ምድጃ ውስጥ ከ 9-12 ደቂቃ በ200 ዲግሪ ማብሰል (አዎ ክቡ የዳቦ መጋገሪያን መጠቀም ትችላላችሁ )

👍 3
Mostrar todo...
Butecha ቡጥጫ ክፍል 1

የቡጥጫ ቂጣውን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች እና የአበሳሰል መመሪያ የሚያስፈልጉ ግብዓቶች ፡ - 300ግራም ተበጥሮ ፣ ተለቅሞ ፣ተነፍቶ እና ተፈጭቶ የተዘጋጀ የሽንብራ ዱቄት ዱቀቱን አስቀድማችሁ በወንፊት ማጣራት ይኖርባቹሃል፤ ይህም በሃላ የምታዘጋጁት ገንፎ እንዳይጓጉል ይረዳችሃል - 2 ብርጭቆ ውሃ የውሃው መጠን እንደምታዘጋጁት የገንፎ መጠን ይለያያል ነገር ግን ለ300ግራም ዱቄት 2 ብርጭቆ ውሃ በቂ ነው - 1 የቡና ማንኪያ ጨው ጨው በሃላ ላይ ቁሌቱን ስታዘጋጁ መጨመር ካልፈለጋችሁ እዚህ ጋር የጨው መጠኑን ከፍ ማድረግ ትችላላችሁ - 1 የሾርባ ማንኪያ ዘይት ዘይት ገንፎው ለስለስ ብሎ እንዲበስልለን ይረዳናል - የፈላ ውሃ ገንፎው በተወሰነ ደቂቃ ልዩነት እያበሰላችሁ ትንሽ የፈላ ውሃ እየጨመራችሁ ከድናችሁ በእንፋሎት ማብሰል ይኖርባቹሃል በነገው የመለኛ ቪዲዮ ቡጥጫውን ለረጅም ጊዜ እንዴት ማስቀመጥ እንደምትችሉ፣ የቡጥጨውን ቁሌት እንዴት እንደምታዘጋጁ እና ቡጥጫውን እንዴት እንደምትሰሩ እናያለን

👍 2
Mostrar todo...
TikTok · Melegna መለኛ

Check out Melegna መለኛ’s video.

👍 1 1
Mostrar todo...
TikTok · Melegna መለኛ

2307 likes, 37 comments. “የበርገር ስጋ @Melegna መለኛ ቸኮሌት ቺፕ ኩኪ @Melegna መለኛ ፔፕሮኒ ፒዛ @Melegna መለኛ ቡጥጫ አሁን በመለኛ ገፅ የእንቁላል፣ የስጋ እንዲሁም የዶሮ ዋጋ በተወደደበት ጊዜ ፊታችንን ወደ ተለያዪ ሃገር በቀል የጥራጥሬ ምርቶች እናዞራለን ። ነገ በሁሉም የመለኛ ማህበራዊ ድህረ ገፆች የቡጥጫ አሰራርን አቀናብረን ለሁሉም የመለኛ ተከታዮች ጀባ እንላለን። መልካም ቀን መለኛ”

Mostrar todo...
Chicken Mandi የዶሮ መንዲ

የዶሮ መንዲውን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች እና የማጣፈጫ ቅመሞች አይነት፣ ዝርዝር እና መጠን - የተበለተ የፈረንጅ ዶሮ - 2 ኩባያ ሩዝ የመንዲ ቅመም ለማዘጋጀት በሾርባ ማንኪያ ልኬት፡ - 1 ድንብላል - 1 ፓፕሪካ

https://www.youtube.com/watch?v=jo_5E0r7DLM

- ግማሽ ሚጥሚጣ - ግማሽ ጥቁር ቁንዶ በርበሬ - 1 ከሙን - ግማሽ የዝንጅብል ዱቄት

https://www.youtube.com/watch?v=82W5E61luSE

- ግማሽ ጨው (በሃላ ላይ ካነሰ የበለጠ መጨመር) አትክልቱን ለመጥበስ - 4 የሾርባ ማንኪያ ዘይት - ግማሽ የሾርባ ማንኪያ የመንዲ ቅመም - 3 ራስ ተለቅ ያለ ሺሪ ሚሪ የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት - 2 በክብ የተከተፈ ተለቅ ያለ ካሮት ዶሮውን እና ሩዙን ለማዘጋጀት ፡ - 3 የሾርባ ማንኪያ ዘይት - ደረቅ ቅመሞችት (2 የላውሮ ቅጠል፣ 1 የቀረፋ ፣ 5 ፍሬ ሄል እና ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ቁሩንፉድ ) - 2 ራስ የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት - 1 የሾርባ ማንኪያ ደቆ የተከተፈ ዝንጅብል - ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ጨው - ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ከሙን - ዶሮው እስኪሸፈን ድረስ ሙቅ ውሃ መጨመር - ዶሮወን ከ10-15 ደቂቃ ድረስ መቀቀል - ዶሮውን አውጥሮ ሩዙን መጨመር ውሃ የዶሮ አጠባበስ - የመንዲ ስልሱ ውስጥ 3 የሾርባ ማንኪያ ዘይት መጨመር - ዶሮውን በምግብ ብሩሽ ስልሱን መለወስ - 1 ቁንጥር ጨው ዙሪያውን መነስነስ አበሳሰል፡ - የመጋገሪያ ምድጃ ውስጥ ከላይም ከታችም አብርታችሁ በ200 ዲግሪ ለ45ደቂቃ መጥበስ መሃል መሃል ላይ የመንዲውን ስልስ ምድጃውን እየከፈታችሁ መቀባት

👉 ሁል ጊዜ መለኛ ላይ ያያችሁትን ምግብ በቤታችሁ መሞከር ስታስቡ የዩቱዩብ ገፃችን ላይ የሚገኘውን ረዘምያለ እና ሰፊ ገለፃ የተሰጠበትን ቪዲዮ ምርጫችሁ አድርጉ ። 👉 ነገር ግን አጭር ገለፃ ከፈለጋችሁ ሌሎች ማህበራዊ ድህረገፆቻችንን ተመልከቱ እናመሰግናለን
Mostrar todo...
👍 25
Mostrar todo...
Oven Baked Potatoes የድንች ጥብስ

ድንች ጥብሱን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች እና የአበሳሰል መመሪያ ግብዓቶች፡ - በደንብ የታጠበ ድንች - እርጥብ የሮዝሜሪ ቅጠል - እርጥብ የበሶብላ ቅጠል - እርጥብ የጦስኝ ቅጠል ድንቹን ለመቀቀል - የድንቹን አሰር በውሃ አንዴ ለቅለቅ ካደረጋችሁት በሃላ - ውሃ ውስጥ ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ጨው፣ እርጥብ የሮዝሜሪ ቅጠል፣ እርጥብ የበሶ ብላ ቅጠል እና 4 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት ጨምራችሁ መቀቀል የመቀቀያ ሰዓት ፡ - በከፍተኛ ሙቀት ለ10 ደቂቃ መቀቀል - ድንቹን በቢላ ስትወጉት በቀላሉ የማይወጋ/የማይፈረከስ ከሆነ ለተጨማሪ 2 ደቂቃዎች መቀቀል የአበሳሰል መመሪያ፡ - 1 የሾርባ ማንኪያ የገበታ/የአትክለት ቂቤ እና 3 የሾርባ ማንኪያ ዘይት የመጋገሪያ ትሪ ላይ አድርጋችሁ ምድጃ ውስጥ በ200 ዲግሪ ሴንቲ ግሬድ ከ3-5 ደቂቃ ማጋል - ከጋለ በሃላ አውጥታችሁ ድንቹን ጨምራችሁ በቅባቱ መለወስ - ደረቅ የጦስኝ ቅጠል መነስነስ - ወደ መጋገሪያ ምድጃው መልሳችሁ ታስገቡ እና ለተጨማሪ 10 ደቂቃ ማብሰል እነ ማውጣት - አሁንም መልሳችሁ ድንቹን ከቅባቱ ጋር በደንብ መለወስ እና መልሶ ወደ መጋገሪያ ምድጃው ታስገቡና ለ20 ደቂቃ በደንብ መጥበስ እና ማውጣት - ካወጣችሁት በሃላ ድንቹን ከቅባቱ ጋር በድንብ ትለውሱት እና እርጥብ ቅመሙን ፣ አንድ ቁንጥር ጨው እና 1 የቡና ማንኪያ የነጭ ሽንኩርት ዱቀት ጨምራችሁ መልሳችሁ ወደ ምድጃው አስገብታችሁ ለተጨማሪ 15 ደቂቃ በደንብ አድርጋችሁ ትጠብሱታላችሁ የማባያ ስልስ አማራጮች - ቆጭቆጫ - ኬች አፕ - ማዮኔዝ እና ኬች አፕ - ተሂኒ ስልስ

👍 4👎 1
Mostrar todo...
TikTok · Melegna መለኛ

2161 likes, 18 comments. “የህብስት ዳቦ @Melegna መለኛ የኩላለት ጥብስ @Melegna መለኛ የዶሮ መንዲ @Melegna መለኛ ድንች ጥብሱን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች እና የአበሳሰል መመሪያ ግብዓቶች፡ - በደንብ የታጠበ ድንች - እርጥብ የሮዝሜሪ ቅጠል - እርጥብ የበሶብላ ቅጠል - እርጥብ የጦስኝ ቅጠል ድንቹን ለመቀቀል - የድንቹን አሰር በውሃ አንዴ ለቅለቅ ካደረጋችሁት በሃላ - ውሃ ውስጥ ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ጨው፣ እርጥብ የሮዝሜሪ ቅጠል፣ እርጥብ የበሶ ብላ ቅጠል እና 4 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት ጨምራችሁ መቀቀል የመቀቀያ ሰዓት ፡ - በከፍተኛ ሙቀት ለ10 ደቂቃ መቀቀል - ድንቹን በቢላ ስትወጉት በቀላሉ የማይወጋ/የማይፈረከስ ከሆነ ለተጨማሪ 2 ደቂቃዎች መቀቀል የአበሳሰል መመሪያ፡ - 1 የሾርባ ማንኪያ የገበታ/የአትክለት ቂቤ እና 3 የሾርባ ማንኪያ ዘይት የመጋገሪያ ትሪ ላይ አድርጋችሁ ምድጃ ውስጥ በ200 ዲግሪ ሴንቲ ግሬድ ከ3-5 ደቂቃ ማጋል - ከጋለ በሃላ አውጥታችሁ ድንቹን ጨምራችሁ በቅባቱ መለወስ - ደረቅ የጦስኝ ቅጠል መነስነስ - ወደ መጋገሪያ ምድጃው መልሳችሁ ታስገቡ እና ለተጨማሪ 10 ደቂቃ ማብሰል እነ ማውጣት - አሁንም መልሳችሁ ድንቹን ከቅባቱ ጋር በደንብ መለወስ እና መልሶ ወደ መጋገሪያ ምድጃው ታስገቡና ለ20 ደቂቃ በደንብ መጥበስ እና ማውጣት - ካወጣችሁት በሃላ ድንቹን ከቅባቱ ጋር በድንብ ትለውሱት እና እርጥብ ቅመሙን ፣ አንድ ቁንጥር ጨው እና 1 የቡና ማንኪያ የነጭ ሽንኩርት ዱቀት ጨምራችሁ መልሳችሁ ወደ ምድጃው አስገብታችሁ ለተጨማሪ 15 ደቂቃ በደንብ አድርጋችሁ ትጠብሱታላችሁ የማባያ ስልስ አማራጮች - ቆጭቆጫ - ኬች አፕ - ማዮኔዝ እና ኬች አፕ - ተሂኒ ስልስ”

👍 2
Mostrar todo...
Roasted Chicken የዶሮ አሮስቶ

ዶሮውን እንዲሁም አትክልቱን የምንለውሰው ደረቅ ቅመም አይነት እና መጠን በሾርባ ማንኪያ ልኬት (ግማሽ) - ቀረፋ ፣ ፓፕሪካ ፣ የጥብስ ቅጠል ዱቄት፣ ቁንዶ በርበሬ ፣ የቀይ ሽንኩርት ዱቄት፣ የነጭ ሽንኩርት ዱቄት ፣ የዝንጅብል ዱቄት እና ቅመም ያልገባበት የበርበሬ ቅጠል ዱቄት ዶሮውን የምንለውሰው ስልስ ለማዘጋጀት - 1 ራስ ቀይ ሽንኩርት - 3 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት - 2 የሾርባ ማንኩያ ዘይተ - 1 የሾርባ ማንኪያ ወለላ ማር - ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ቅመም ያልገባበት የበርበሬ ቅጠል ዱቄት አብሮት የሚጠበስ የአትክልት መጠን - ከኪሎ ትንሽ ያነሰ አነስተኛ ድንች - 3 ራስ ሽንኩርት - 3 ፍሬ ካሮት የአበሳሰል መመሪያ - ቅመሙ እና ስልሱ ዶሮውን ከለወስነው በሃላ ከ6-12 ሰዓት ያህል ፍሪጅ ውስጥ ማቆየት ይህም ቅመሙ ዶሮው ውስጥ ሰርፆ እንዲገባ እና በድንብ እንዲላወስ ይረዳዋል፡ ፡ ስናበስለውም ቆንጆ የሆነ ጠዓም እናገኛለን፡ ፡ የሙቀት መጠ - ለ 45 ደቂቃ በአልሙኒየም ፎይል ሸፍነን 180 ዲግሪ ምድጃ ውስጥ ማብሰል - ከ45 ደቂቃ በሃላ አልሙኒየሙን አንስተን ለተጨማሪ 45 ደቂቃ በ200 ዲግሪ መልሶ ማብሰል

👍 8 3
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.