cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

መርጌታ በቃሉ ከፍተኛ የባህል ህክምና 🌿🌿🌿

ኩንፈ የኩን

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
13 010
Suscriptores
-2924 horas
-2167 días
-93130 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

መርጌታ በቃሉ የባህላዊ መደሀኒት ቀማሚ #0903853254 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 1.ለሀብት 2.ለገበያ ብዙ ደንበኛ እንዲኖረን 3.ለመስተፋቅር 4.ለማንኛውም በሽታ 5.ሰውን ለማፍዘዝ ለማደንገዝ 6. ለሰላቢ በሌላ አማርኛ ነገሮችን ለመሰወር 7.ለግርማ ሞገስ 8.ለትምህርት ዘኢያገድፍ 9.ለዐቃቤ ርዕስ ለመከላከያ 10.ሰው እንዲወደን ማድረግያ 11.ብልት ማሳደጊያ ዕፀ አብይ 12.ለስንፈተ ወሲብ 13.ለዐደበተ ርቱዕ ጥሩ ተናጋሪ እንድንሆን 14.ለቁመት መጨመርያ ዕፀ (ኤግኤል) 15.በግለ ወሲብ ለምትሰቃዩ ወይም በሴጋ 16.ለመልክ ውበት እንዲኖረን ማድረጊያ 17. ስራ እንድንቀጠር ማድረግያ 18.ፈተና አሪፍ ውጤት እንድናመጣ ማድረግያ 19.ለሴቶች ትልቅ ዳሌ እንዲኖረን ማድረግያ በዕፀዋት ብቻ 20.ፀጉር እንዲረዝም ማድረጊያ ..... ወዘተ 21.ለውፍረት 22.ለቅጥነት 23.ለስልጣን መጨመርያ 24.ለጥላ ወጊ 25.ለህዝብ ፍቅር 26.ብር እንዳይባክን ማድረግያ 27.ለአፍዝ አደንግዝ 28.ለቁማር (ለዕድል) 29.ደፋር ለመሆን 30. ህልም እንፈታለን 31. ትዳር ላይ ማትስማሙ እድትስማሙ ሚያደርግ 32.ለመካን 33.ዝናብ ለማዝነብ 34.ሌሊት ሌሊት ለሚቃዡ 35.መንፈሶችን ለማዘዝ 36.የሰዎችን መረጃ መሰብሰቢያ አስማት የግል ጉዳያቸው ጭምር 37. ማንኛውም የፍርድ ቤትም ሆነ የትኛውንም ክርክር ለማሸነፍ 38.ሳይወዱ በግድ በማንኛውም ነገር እንዲስማሙ ማድረግያ 39.የምትወልዱትን ልጅ ለመወሰን ወንድ ከፈለጋችሁ ወንድ ሴት ከፈለጋችሁ ሴት 40.የሞተ ዘመዳችሁን ጠርቶ ለማግኘት በረቀቀ መንፈሳዊ አሰራር 41.ማንኛውም መተት የተደረጉበት አጋንንት ለያዘው መፍትሄ አለን 42.ስለ ወደ ፊት እጣ ፋንታ ማወቅ ለምትፈልጉ 43.ለማንኛውም ቋንቋ ለማወቅ እያንዳዱ ችግር እኛጋ መፍትሄ አለ ይደውሉ 📞#0903853254
Mostrar todo...
✳️ #በሕይዎተዎ_ላይ ምን_ገርግሮበዎታል ?? ✳️ #የሥራ ገርግር ✳️ #የገበያ ገርግር ✳️ #የሥራይ መዘጋት ✳️ #የትዳር ገርግር ✳️ #የሀብት ገርግር ✳️ #የዓይነ ጥላ ችግር ✳️ #በቤተሰብ የመጣ የዛር መንፈስ ✳️ #የሴት ዛር መንፈስ ✳️ #የወንድ ዛር መንፈስ ✳️ #በህልም እየመጣ ሚገናኝ መንፈስ ✳️ #የዛር ውላጅ መንፈስ...እና የመሳሰሉት... #በነገራችን_ላይ_በሽታዎች ሁሉ የሚመጡት #በአጋንንት_ጥቃት_መሆኑ የማይካድ ሃቅ ነው ✳️የሰው ልጆችን ደስታ የማይወድ ዓይነጥላ (ገርግር) ሁል ጊዜ የሚያበላሸውን ፈልጎ እንደክፉ ምቀኛ በዙሪያችን ያንዣብባል ። ✳️የሚገረግር መንፈስና የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዳቸው ምድራውያን አጋንንት ሲሆኑ ተግባራቸው የሰውን ልጅ ዕድል መስበር ማሰነካከል ሕህወትን ባዶ ማድረግ ነው። ↔️የሚገረግሩ መናፍስት፦ ከልጅነት እስከ አዋቂነት ዕድሜ ድረስ ዕድልን የሚሰልቡ ከራሳችን ባህሪ ጋር በመመሳሰል የራሳቸውን ዓላማ የሚያስፈጽሙ ተንኮለኞች መናፍስት ናቸው። *⃣የገርጋሪ መንፈስት ማለት፦እጅግ በጣም ብዙ እና አዳጋች እንዲሁም የረቀቀ የሕይወት መሰናክል ይዘው የሰው ልጅ አእምሮን የሚቆጣጠሩ ከዘመናዊ ሕክምና ጋር የተላመዱ የወደቁ መናፍስት ናቸው። *⃣የሚገረግሩ መናፍስት ተንኮል፦ 🔸ሰዎች በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን ማስተጓጎል፣እንቅፋት መፍጠር 🔸በፈተና ሰዓት ማሸበር 🔸በበሽታ ማስተጓጎል የመሳሰሉት እንቅፋት እንዲከሰት ዋነኛ የገርጋሪ መናፍስት ናቸው። ▶️የገርጋሪ መናፍስቶች፦ *⃣ማንኛውም የታቀደ ስራ ይሁን የሕይወት መሰረትን የሚገረግሩ፣የሚያናጉ፣ ወደ ቤተ እግዚአብሔር እንዳንጠጋ የሚገረግሩ፣የራስ ማንነታችን እንዳንመስል አስከፊ ባሕሪ የሚያጎናጽፉ፣ሞት የሚደግሱ፣የጥፋት ነገድ ናቸው። ↔️የሚገረግሩ መናፍስት ተንኮል፦ 🔹ትዳር እንዳንይዝ 🔹ልጅ እንዳንወልድ 🔹ሃብት እንዳናፈራ 🔹ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን 🔹ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር 🔹ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ። ⏩የሚገርግሩ መናፍስት የተንኮል ጥግ፦ 🅿️የውጭ ፕሮሰስ ማቋረጥ 🅿️ጽንስ ማቋረጥ 🅿️ትዳር ማቋረጥ 🅿️ተስፋ ማጨለም 🅿️ከትምህርት ማሰናከል 🔸ልጅ እንዳይወልዱ መከልከል 🔸የእንቅልፍ እጦት ፍርሃት 🔸ከማህበራዊ ሂወት ማግለል 🔸በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት 🔸ከስራ መባረር 🔹ከሰዎች ጋር አለመስማማት 🔹መነጫነጭ 🔹ራስ ምታት 🔹በሰው እንድንጠላ ማድረግ 🔹ሀብት መገርገር 🔹ስራ መገርገር ❇️ጭንቀት መፍጠር ❇️ለአደጋ መዳረግ ❇️እቃ እንዲበላሽብን መሆን ❇️ከፍቅር አጋር ማጣላት ❇️በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል ❇️በህልመ ለሊት ከቤተ እምነት መከልከል ወዘተ .....    ❇️አጋንንት የጋራ ስማቸው ሲሆን በግብር ስማቸው የተለያዩ ስያሜዎች የተሰጣቸው መሆኑን ልብ ማለት ያስፈልጋል ። ♐️ #አጋንንትና ዛር ውላጅ ከሌሎች ልዩ የሚያደርገው ራሱን እንደ ፈጣሪ ማየቱ ና አምልኩኝ ማለቱ ነው።ይህ መንፈስ የቀረባቸው ሰዎች ብዙ ጊዜ በቡና ገንዳ ፣በተለያዩ አምልኮ የተጠመዱ ናቸው ብረት በየወሩ ቡና ካላፈሉ ቆሌን ካላመለኩ ከብቶች ጤና የሚያጡ የሚመስላቸው ፣ በየወሩ ቡና ካላፈሉ ቤተሰቡ ባንዴ የሚሞት የሚመስላቸው ፣ ሲታመሙ ሰንደል የሚጨስላቸው ፣ በአጉል አምልኮ የተጠመዱ ሰዎች ይህን አጋንንት የተቆራኙ መሆኑን አውቀን ከአሁኑ ወደ መፍትሔ ልንገሰግስ ያስፈልገናል ። ♐️ #የዛር ቡዳ ይህ አጋንንት ደግሞ በሰዎች ዓይንና ውበት በመግባት ደም ግብአትን የሚያጠፋ ነው ። መልክ እያላቸው መልከጥፉ አስመስሎ የደስደስ በማሳጣት ሰው እንደይወዳቸው ያደርጋቸዋል ። ♐️ #የጭንቀት_መንፈስ ሰዎችን በማስጨነቅ በሆነው ባልሆነው እንዲጨነቁ በማድረግ ለእንግልትና ለእብደት የሚዳርግ የአጋንንት አይነት ነው። ስለዚህ አስቦ አቅዶ በስራ መትጋት ከመጨነቅ እንደ ሚለይ ማወቅ በጣም አስፈላጊ ነው። ♐️ #የዛር_ውላጅ፦ ይህ ደግሞ በሰዎች ሁሉ ደዌ በመሆን የሚያደር አጋንንት ነው። ♐️ #የአዚም_መንፈስ በተሰጠን ጸጋ እውቀትና ብልሐት እንዳንጠቀም ያደርጋል ። ብዙ ጊዜ ብዙ እናወራለን ብዙ እናቅዳለን ነገር ግን በተግባር የማንተገብር ከሆነ ጤነኛ መሆናችንን መጠርጠር ያስፈልጋል ። ለሌላው ብዙ እየሞከርን ለእኛ የቻልናትን ትንሽ እንኳ የማንፈጽም ከሆነም ችግር ለመኖሩ አያስጠረጥርም።                                   ♐️#የሴት_ዛር   ♐️ሴት ዛር ያለችበት ወንድ ልክ እንደ ሴት ዓይነ ጥላ ሁሉ ሌሊት እየመጣች ወንዱን ትገናኘዋለች ። ✅ሴት ዛር ከዓይነ ጥላ የሚከፋው ምንም ሴት ዛር ብትሆን ቅናተኛ ስለሆነች ጾታ አትመርጥም ። ✅ወንዶችን ለሕልመ ሌሊት እና ለስንፈት ትዳርገዋለች ። ✅ሴቶችን ደግሞ በባላቸው ዘንድ እንዲጠሉ ወይም እንዳይወደዱ ታደርጋለች ። ✅ሴት ዛር ያለችበት ወንድ የሞራል ውድቀት ትዳርጋለች ✅በመቀጠለም በፍቅራቸው ወይም በትዳራቸው ፀንተው እንዳይኖሩ ታደርጋለች። ✅በሴት ዛር የተነሳ ብዙዎች ከትዳራቸው ከፍቅር አጋራቸው ሲለያዩ ይስተዋላል።       ✅👉#መፍትሔ #የሽንሽና  ተቀፅላ #የግመሮ  ተቀፅላ #የልምጭ  ተቀፅላ #የቡና  ተቀፅላ ✅👉አዘገጃጀት የሁሉንም ተቀፅላዎች ቆርጦ መሬት ሳያስነኩ ከትክል ድንጋይ ላይ ቀጥቅጦ ሸርከት አድርጎ  በማላም ከሁሉም ከ14-21 ቀን 1: 1 በስኳር ማንኪያ  ማታ ማታ ከ፲፬-፳፩ ቀን እየታጠኑ ቢተኙ ከላይ የዘረዘርኳቸውን ችግሮች ያስወግዳል ። ✅#ለችግሩ ተጠቂዎች ይደርስ ዘንድ ሸር እያደረጉ ያዳርሱ ➤ የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራና ጥቅም ዓይነ ጥላ ገርግር ሴትዛር ወንድ ዛር መተት ድግምት እንዴት መወገድ እንዳለበት የመወያያ ገፅ በ 0903853254ይደውሉ እናመሰግናለን::
Mostrar todo...
👍 1
0903853254 ሰላም እዴት ቆያቹ ቤተሰቦቼ በሀገር ውስጥና በውጭ ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን  የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 1 � ለመፍትሄ ሀብት 2 � ለህማም 3 � ለመስተፋቅር 4 � ቡዳ ለበላው 5 � ለገበያ 6 � የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 � ሚስጥር የሚነግር 8 � ራዕይ የሚያሳይ 9 � ለዓቃቤ ርዕስ 10�ለመክስት 11� ለቀለም(ለትምህርት) 12� ሰላቢ የማያስጠጋ 13� ለመፍትሔ ስራይ 14� ጋኔን ለያዘው ሰው 15� ለሁሉ ሠናይ 16� ለቁራኛ 17� ለአምፅኦ 23� ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ 24� ለግርማ ሞገስ 25� መርበቡተ ሰለሞን 26�ለዓይነ ጥላ 27�ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28� ለሁሉ መስተፋቅር 29� ጸሎተ ዕለታት 30� ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31� ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32� ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33� ለድምፅ 34� ለብልት ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ 1� የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ  መፍትሄ 2.� ከሀገር ውጪ ስራ እድል ላጡ 3.� ንግድ ጀምረው አልሳካ ላላቸው 4.� ገንዘብ ለሚያባክኑ 5� ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ  6.� ለሀብት  ለንብረት ሚሆንም አለን 7�  ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው 8� ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን 9.� ትምህርት አልገባ ላለው 10� መስተፋቅር ፣የህዝብ መስተፋቅር 11.� ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸው ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን  ይምጡ ይደውሉ ያማክሩን ። ለምንኛውም ጥያቄዎ ይደዉሉ �0903853254   ባላቹህበት እንሰራለን 0903853254 ሰላም እዴት ቆያቹ ቤተሰቦቼ በሀገር ውስጥና በውጭ ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን  የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 1 � ለመፍትሄ ሀብት 2 � ለህማም 3 � ለመስተፋቅር 4 � ቡዳ ለበላው 5 � ለገበያ 6 � የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 � ሚስጥር የሚነግር 8 � ራዕይ የሚያሳይ 9 � ለዓቃቤ ርዕስ 10�ለመክስት 11� ለቀለም(ለትምህርት) 12� ሰላቢ የማያስጠጋ 13� ለመፍትሔ ስራይ 14� ጋኔን ለያዘው ሰው 15� ለሁሉ ሠናይ 16� ለቁራኛ 17� ለአምፅኦ 23� ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ 24� ለግርማ ሞገስ 25� መርበቡተ ሰለሞን 26�ለዓይነ ጥላ 27�ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28� ለሁሉ መስተፋቅር 29� ጸሎተ ዕለታት 30� ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31� ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32� ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33� ለድምፅ 34� ለብልት ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ 1� የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ  መፍትሄ 2.� ከሀገር ውጪ ስራ እድል ላጡ 3.� ንግድ ጀምረው አልሳካ ላላቸው 4.� ገንዘብ ለሚያባክኑ 5� ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ  6.� ለሀብት  ለንብረት ሚሆንም አለን 7�  ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው 8� ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን 9.� ትምህርት አልገባ ላለው 10� መስተፋቅር ፣የህዝብ መስተፋቅር 11.� ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸው ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን  ይምጡ ይደውሉ ያማክሩን ። ለምንኛውም ጥያቄዎ ይደዉሉ �0903853254☎️☎️☎️☎️🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
Mostrar todo...
👍 1
⏩??#መፍትሔ_ሀብት  ☎️0903853254 👇👇👇👇👇👇??👇👇??👇 ⏩#መፍትሔ    ሀብት ማለት በእለት ተእለት እንቅስቃሴአችን ስኬት እንዲኖረን የሚያደርግ የቀደምት ሊቃውንት የአባቶቻችን ጥበብ ነው። ⏩ የሰው ልጅ በእለት ተለት በሚያደርገው የእቅድ ማሳካትና ኑሮን የማሸነፍ ዘዴ እንቅስቃሴው ላይ የተለያዩ እክሎች ሲያጋጥሙት ይስተዋላል። ለምሳሌ ፦ ↪#አገኝብሎ ማጣት ↪#ብድር ጠይቆ አለማግኘት ↪#እሸጥብሎ አለመሸጥ ↪#እገዛብሎ አለመግዛት ↪#አበድሮ አለመመለስ (መከልከል) ↪#ይዞ በረከት ማጣት ➱#ለፍቶ ድካመ ከንቱ መሆን ➱#ሰርቶ እንዳልሰራ መሆን ➱#አስቦ መቅረት ➱#ጀምሮ አለመቋጨት ➱#ሥራ ጀምሮ ከስሮ መውጣት ➱#ከጓደኛ ጋር እኩል ተሰልፎ ወደ ኋላ መቅረት......እና የመሳሰሉት ⏩ እነዚህ ሁሉ የሰው ልጅ የኑሮ ፈተናዎች ናቸው። ታዲያ ይህን ችግር ለመቋቋምና ለማስወገድ እንዲሁም በእንቅስቃሴአችን ሁሉ ስኬት ለማምጣት ቀደምት ጠቢባን አባቶቻችን ✅#ብራና ፍቀው ✅#ቀለም በጥብጠው ✅#ብዕር ቀርፀው ✅#የተለያዩ ጥበቦችን በብራና መጻሕፍቶቻቸው ጽፈው ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዲተላለፍ አስቀምጠውልን አልፈዋል። ⏩ታዲያ እኛም ወግና ባህላችን ጠብቀን የአባቶቻችን ጥበብ በመጠቀም ችግሮቻችን ማስወገድና ስኬት ማግኘት እንችላለን። ታዲያ ለዚህ ችግር መፍትሔ ቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችን የተለያዩ ጥበቦች ተጠበው አልፈውበታል ለምሳሌ ፦ ??#ለዚሁ የሚሆን ህቡዕ ስም በመፀለይ 👉#ህቡዕ ስሞችን ፅፎ ከትቦ በመያዝ ??#በብርቀለበት ??#በብር መስቀል ➡#በተለያየ ጠልሰም ፀልዮ በመያዝ ➡#የተለያዩ እፅዋቶችን ቀምሞ በመነቀስ ➡#የእፅዋት ቅመሞችን በማር በመቅመስ ➡#የእፅዋት ቅመሞችን በሜሮን በቅባቅዱስ ፀልዮና አንግሦ በመቀባት መጠቀም ይቻላል ለበለጠ፦መረጃ 👇👇👇👇👇 👉 0903853254       0903853254ይደውሉ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿
Mostrar todo...
👍 1
መርጌታ በቃሉ ነኝ ገንዘብዎ ላይ በረከት አጥተዋል? ✔️የገንዝብ መበተን ዋነኛ ምክንያቶች!      0903853254 #የሴት ዛር መንፈስ #የገርጋሪ መንፈስ #የዝሙት መንፈስ #የልጅነት ቁራኛ ዓይነ ጥላ #የቤተሰብ ዛር መናፍት #የሰላቢ መተት እና መናፍስቶች የበረከት ማጣት ችግር የሚፈጥሩ ናቸው:: ✔️ገንዘብ አልመበርከት ምክንያቶቹ! 👉🏾አልባሌ የሆኑ ወጪዎች 👉🏾እቃ መበላሸት 👉🏾በተደጋጋሚ በመታመም የሕክምና ወጪ ማብዛት 👉🏾በብድር መልኩ በመውጣት ገንዘቦትን ባለመምለስ 👉🏾ለዝሙት ስራ 👉🏾ዕዳ ውስጥ በማስገባት ሁሌም ሕይወትዎ በብድር መታሰር 👉🏾በተልያየ ምክንያት ገንዘቦት መወረስ 👉🏾በይሉኝታ ገንዘብን እየሰጡ ማባከን ወዘተ... 💵የገንዘብ አልመበርከትን ከላይ የተጠቀሱት ክፉ መናፍስቶች የሚፈጥሩት ችግር መሆኑን ተረድተን ወደ መፍትሔ ስንሔድ...👇🏾👇🏾👇🏾 #የእንቧጮ ተቀጽላ #የሥረ-ብዙህ ሥር #የምስሮች ተቀጽላ እነዚህ ሶስቱም ተቀጽላ እኩል በአንድነት ወግጠው ነፍተው አንድ የሾርባ ማንኪያ ከ 3 የሾርባ ማንኪያ ማር ጋር ለውሰው! መዝሙር ፡ ዘዳዊት ፡ ፩አምጽኡ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ውሉደ ፡ አማልክት ፤ አምጽኡ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ እጓለ ፡ ሐራጊት ፤ ፪አምጽኡ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ክብረ ፡ ወስብሐተ ። አምጽኡ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ስብሐተ ፡ ለስሙ ፤ ስግዱ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ በዐጸደ ፡ መቅደሱ ። ፫ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ላዕለ ፡ መየት ። አምላከ ፡ ስብሐት ፡ አንጐድጐደ ፤ እግዚአብሔር ፡ ላዕለ ፡ ማያት ፡ ብዙኅ ። ፬ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ በኀይል ፤ ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ በዐቢይ ፡ ስብሐት ። ፭ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይቀጠቅጥ ፡ አርዘ ፤ ወይቀጠቅጦ ፡ እግዚአብሔር ፡ ለአርዘ ፡ ሊባኖስ ። ፮ወያደገድጎ ፡ ከመ ፡ ላህመ ፡ ለሊባኖስ ፤ ወፍቁርሰ ፡ ከመ ፡ ወልድ ፡ ዘአሐዱ ፡ ቀርኑ ። ፯ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይመትር ፡ ነደ ፡ እሳት ። ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ያድለቀልቆ ፡ ለገዳም ፤ ወያድለቀልቆ ፡ እግዚአብሔር ፡ ለሐቅለ ፡ ቃዴስ ። ፰ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ያጸንዖሙ ፡ ለኀየላት ፤ ወይከሥት ፡ አዕዋመ ፤ ወበጽርሑ ፡ ኵሉ ፡ ይብል ፡ ስብሐት ። ፱እግዚአብሔር ፡ ያስተጋብኦ ፡ ለማየ ፡ አይኅ ፤ ወይነብር ፡ እግዚአብሔር ፡ ወይነግሥ ፡ ለዓለም ። ወይሁቦሙ ፡ እግዚአብሔር ፡ ኀይለ ፡ ለሕዝቡ ፤ እግዚአብሔር ፡ ይባርኮሙ ፡ ለሕዝቡ ፡ በሰላም ። ☝☝☝ይህንን የመዝሙረ ዳዊት ጸሎት ከላይ በተዘጋጁት ተቀጽላዎች 3 ጊዜ ጧት በባዶ ሆድ ጸልየው ጧት ጧት በባዶ ሆድ ለ 3 ቀን ይውሰዱ:: በረከት የሚያሳጣ ማንኛውም ክፉ መንፈስ ያል ምንም ጥርጥር በ እግዚአብሔር ኃይል ይነሳል:: 🙏 የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ። 📞09 03 85 32 54
Mostrar todo...
ህልማችሁን ፍላጎታችሁን ጉጉታችሁን እንዳትቀብሩት ዐለም የናንተ ናት ፈጣሪ እንካቹሁ አስተዳድሯት ግዟት ሩጡቧት ውጡ ውረዱባት ብሎ ለሰው ልጆት ሰቶናል ታዲያ ለምን እንቸገራለን ለምን እናጣለን ለምን እንደህያለን ለምን አንዱ ለአንዱ ባርያ ይሆናል ከዛሬ ከሮቡዑ ከአሁን ሰዐት ጀምሮ ማለትም 7:13 ጀምሮ የናንተ የእስተሳሰብ የኃለ ቀርነት አመለካከቶች ከተቀየሩ የማንለወጥበት ምክንያት የለም ፈሪ አትሁኑ ወደ ፊት መሮጥ ካለብን ዛሬ እንድ እርምጃ መራመድ አለብን እኔ በበኩሌ ሰይጣን ጋርም እውቀት እና አዲስ ነገር ካለ ቁጭ ብዬ ለመደራደር የሚቀድመኝ የለም ማለትም ለማለት የፈለኩት ይገባቹሀል። በእነዚህ መቃብር እና እስር ቤት ላላቹሁ መፍትሄ አላቸው 09 03 85 32 54☎️ 1.በገንዘብ ማጣት 2.በስራ ማጣት 3.ነገሮች የማይሳካላቹሁ 4.ተስፋ የቆረጣቹሁ ወደ ፊት ምንም ነገር የማይታያቹሁ 5.ዕድል የሌላቹሁ 6.በትምህርት ዙርያ 7.በትዳር እና በመሰሎች ጉዳይ መንፈሳዊ መፍትሄዎችን እንሰጣለን ። በተለያዮ ጉዳዮች እኔን ማማከር ለምትፈልጉ                                   09 03 85 32 54 ☎️📞                
Mostrar todo...
❌#የትዳር ገርግር መንፈስ ❌#የሀብት ገርግር መንፈስ ❌#የዓይነ ጥላ መናፍስት ❌#በቤተሰብ የመጣ የዛር መንፈስ ❌#የሥራ ገርግር መንፈስ ❌#የገበያ ገርግር መንፈስ ❌#የሥራይ የተላከ መንፈስ ❌#የሴት ዛር መንፈስ ❌#የወንድ ዛር መንፈስ ❌#በህልም እየመጣ ሚገናኝ መንፈስ ❌#የዛር መንፈስ...እና የመሳሰሉት...     ☎️0903853254 #በነገራችን_ላይ #በሽታዎች ሁሉ የሚመጡት #በአጋንንት_ጥቃት_መሆኑ የማይካድ ሃቅ ነው ⏩የሚገረግሩ መናፍስት ተንኮል፦ 🔹ትዳር እንዳንይዝ 🔹ልጅ እንዳንወልድ 🔹ሃብት እንዳናፈራ 🔹ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን 🔹ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር 🔹ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ። ⏩የሚገርግሩ መናፍስት የተንኮል ጥግ፦ ✔የውጭ ፕሮሰስ ማቋረጥ ✔ጽንስ ማቋረጥ ✔ትዳር ማቋረጥ ✔ተስፋ ማጨለም ✔ከትምህርት ማሰናከል ➡ልጅ እንዳይወልዱ መከልከል ➡የእንቅልፍ እጦት ➡ፍርሃት ➡ከማህበራዊ ሂወት ማግለል ➡በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት ➡ከስራ መባረር ↪ከሰዎች ጋር አለመስማማት ↪መነጫነጭ ↪ራስ ምታት ↪በሰው እንድንጠላ ማድረግ ↪ሀብት መገርገር ↪ስራ መገርገር ✅ጭንቀት መፍጠር ✅ለአደጋ መዳረግ ✅እቃ እንዲበላሽብን መሆን ✅ከፍቅር አጋር ማጣላት ✅በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል ✅በህልመ ለሊት ከቤተ እምነት መከልከል ወዘተ ..... ⏩ የሰው ልጆችን ደስታ የማይወድ ዲያብሎስ ሁል ጊዜ የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያገሳ አንበሳ በዙሪያችን ያንዣብባል ። ⏩ የሚገረግር መንፈስና የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዳቸው ምድራውያን አጋንንት ሲሆኑ ተግባራቸው የሰውን ልጅ ዕድል መስበር ማሰነካከል ነው። ⏩የሚገረግሩ መናፍስት፦ ከልጅነት እስከ አዋቂነት ዕድሜ ድረስ ዕድልን የሚሰልቡ ከራሳችን ባህሪ ጋር በመመሳሰል የራሳቸውን ዓላማ የሚያስፈጽሙ ተንኮለኞች መናፍስት ናቸው። ➡የገርጋሪ መንፈስት ማለት፦እጅግ በጣም ብዙ እና አዳጋች እንዲሁም የረቀቀ የሕይወት መሰናክል ይዘው የሰው ልጅ አእምሮን የሚቆጣጠሩ ከዘመናዊ ሕክምና ጋር የተላመዱ የወደቁ መናፍስት ናቸው። ⏩የሚገረግሩ መናፍስት ተንኮል፦ 🔸ሰዎች በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን ማስተጓጎል፣እንቅፋት መፍጠር 🔸በፈተና ሰዓት ማሸበር 🔸በበሽታ ማስተጓጎል የመሳሰሉት እንቅፋት እንዲከሰት ዋነኛ የገርጋሪ መናፍስት ናቸው። ⏩የገርጋሪ መናፍስቶች፦ 💠ማንኛውም የታቀደ ስራ ይሁን የሕይወት መሰረትን የሚገረግሩ፣የሚያናጉ፣ ወደ ቤተ እግዚአብሔር እንዳንጠጋ የሚገረግሩ፣የራስ ማንነታችን እንዳንመስል አስከፊ ባሕሪ የሚያጎናጽፉ፣ሞት የሚደግሱ፣የጥፋት ነገድ ናቸው። ⏩ አጋንንት የጋራ ስማቸው ሲሆን በግብር ስማቸው የተለያዩ ስያሜዎች የተሰጣቸው መሆኑን ልብ ማለት ያስፈልጋል ። ➪#ዛር_አጋንንት ከሌሎች ልዩ የሚያደርገው ራሱን እንደ ፈጣሪ ማየቱ ና አምልኩኝ ማለቱ ነው።ይህ መንፈስ የቀረባቸው ሰዎች ብዙ ጊዜ በቡና ገንዳ ፣በተለያዩ አምልኮ የተጠመዱ ናቸው ብረት በየወሩ ቡና ካላፈሉ ቆሌን ካላመለኩ ከብቶች ጤና የሚያጡ የሚመስላቸው ፣ በየወሩ ቡና ካላፈሉ ቤተሰቡ ባንዴ የሚሞት የሚመስላቸው ፣ ሲታመሙ ሰንደል የሚጨስላቸው ፣ በአጉል አምልኮ የተጠመዱ ሰዎች ይህን አጋንንት የተቆራኙ መሆኑን አውቀን ከአሁኑ ወደ መፍትሔ ልንገሰግስ ያስፈልገናል ። ➪#የዛር ቡዳ ይህ አጋንንት ደግሞ በሰዎች ዓይንና ውበት በመግባት ደም ግብአትን የሚያጠፋ ነው ። መልክ እያላቸው መልከጥፉ አስመስሎ የደስደስ በማሳጣት ሰው እንደይወዳቸው ያደርጋቸዋል ። ➪#የጭንቀት_መንፈስ ሰዎችን በማስጨነቅ በሆነው ባልሆነው እንዲጨነቁ በማድረግ ለእንግልትና ለእብደት የሚዳርግ የአጋንንት አይነት ነው። ስለዚህ አስቦ አቅዶ በስራ መትጋት ከመጨነቅ እንደ ሚለይ ማወቅ በጣም አስፈላጊ ነው። ➪#የዛር_ውላጅ፦ ይህ ደግሞ በሰዎች ሁሉ ደዌ በመሆን የሚያደር አጋንንት ነው። ➪#የአዚም_መንፈስ በተሰጠን ጸጋ እውቀትና ብልሐት እንዳንጠቀም ያደርጋል ። ብዙ ጊዜ ብዙ እናወራለን ብዙ እናቅዳለን ነገር ግን በተግባር የማንተገብር ከሆነ ጤነኛ መሆናችንን መጠርጠር ያስፈልጋል ። ለሌላው ብዙ እየሞከርን ለእኛ የቻልናትን ትንሽ እንኳ የማንፈጽም ከሆነም ችግር ለመኖሩ አያስጠረጥርም።                                   👉#የሴት_ዛር ⏯ሴት ዛር ያለችበት ወንድ ልክ እንደ ሴት ዓይነ ጥላ ሁሉ ሌሊት እየመጣች ወንዱን ትገናኘዋለች ። ➡ ሴት ዛር ከዓይነ ጥላ የሚከፋው ምንም ሴት ዛር ብትሆን ቅናተኛ ስለሆነች ጾታ አትመርጥም ። ➡ ወንዶችን ለሕልመ ሌሊት እና ለስንፈት ትዳርገዋለች ። ➡ ሴቶችን ደግሞ በባላቸው ዘንድ እንዲጠሉ ወይም እንዳይወደዱ ታደርጋለች ። ➡ ሴት ዛር ያለችበት ወንድ የሞራል ውድቀት ትዳርጋለች ➡ በመቀጠለም በፍቅራቸው ወይም በትዳራቸው ፀንተው እንዳይኖሩ ታደርጋለች። ➡ በሴት ዛር የተነሳ ብዙዎች ከትዳራቸው ከፍቅር አጋራቸው ሲለያዩ ይስተዋላል።       👉#መፍትሔ 💠#ከርቤ_እጣን 💠#ድርሽት ሥር እና ቅጠል 💠#የሽነት ቅርፊቱን 💠#የቀበርቾ ሥር 💠#የጊዜዋ ሥርና እና ቅጠል 💠#የዓጋም ሥር እና ቅጠል 💠#የእጸ መናሄ  ቅጠል 💠#የጅባራ የቆላም የደጋም ሥር እና ቅጠል እነዚህን እጸዋቶች ሥራቸውን የሎሉና የሽነት ቅርፊቱን በማድረቅ እና በማላም ከሁሉም ለ21 ቀን በስኳር ማንኪያዋ ሚሆን አዘጋጅቶ ማታ ማታ ከ፩፬-፳፩ ቀን ቢታጠኑት ከላይ የዘረዘርኳቸውን ችግሮች ያስወግዳል ። ☎09 03 85 32 54 ☎09 03 85 32 54               
Mostrar todo...