cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

New generation

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
153
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Watch "የአለም ዉሸት ሰገለጥልኝ" on YouTube https://youtu.be/JBy2cODIO_g
Mostrar todo...
የአለም ዉሸት ሰገለጥልኝ

እዉነታዉን ስረዳ ፈጥኜ ወደ ጌታ ተመለስኩኝ።

Mostrar todo...
ሙንደስን

ሰማይ ሰማይን የምያሸትት ምርጥ መዝሙር ሙንደስን

#ብርሃን ነህ አይንን እንዳታይ የምያደርጋትን ጨለማ #የምትገፊ ለብዙዎች በመንገዳቸው የምጨልምባቸዉን ጨለማ በብርሃን የመግፈፊ አቅም ያላችሁ ናችሁ። #Comment #Share ማድረግ ይቻላል።
Mostrar todo...
የእግዚአብሔር ቃል እዉቀት 👉👉ብዙ አመታትን ያስቆጠረ #ዉሸት እዉነት #ልመስል ብችል እንኳ #ዉሸትነቱ #መገለጡ አይቀሬ ነዉ።ለዚህ ደግሞ እዉነት የምመስለዉን ነገር ሁሉ #መርምሮ ለማግኘት አና ለማረጋገጥ ብቸኛው መሳሪያ ህያዉ#የእግዚአብሔር #ቃል ብቻ ነዉ። #ምሳሌ 6:25 #Comment #share ማድረግ አይረሳ። #ጌታ ይባርካችሁ!!
Mostrar todo...
👉እርግጠኛ መሆን t.me/MelkamuAmanuel
Mostrar todo...
👉እርግጠኛ መሆን t.me/MelkamuAmanuel
Mostrar todo...
Sininorim baninorim be gna le egna ayidele be eyesusi le eyesusi bicha nw
Mostrar todo...
በአፍጋኒስታን ነገ ከሰዓት በኋላ የሞት ፍርድ ለተፈረደባቸው 229 ክርስቲያን ሚስዮናውያን ጸልዩ ሊጎዱ ነው ብዙ ሰዎች መጸለይ እንዲችሉ እባክዎን ይህንን መልእክት በተቻለ ፍጥነት ያስተላልፉ። ይህ መልእክት የተላከው በጁዲት ካርሞና ሚስዮናዊው በአፍሪካ ከሚገኘው ከቺዋዋዋ ነው። መላው ፕላኔት በጸሎት አንድ ሆነ። እርስዎ ማስተላለፍ ከቻሉ እባክዎን በአፋጣኝ ጸሎት እኛን ይቀላቀሉ ፣ ምክንያቱም አክራሪ እስላማዊ ቡድኑ በኢራቅ ውስጥ ትልቁን የክርስቲያን ከተማ ኳራጎሽን ሰለተቆጣጠሩት አሁን በመቶዎች የሚቆጠሩ ክርስቲያን ወንዶች ፣ ሴቶች እና ልጆች ሊገደሉ ባሉበት ሰአት የጸሎት ሽፋን እየተጠየቀ ነው። እባክዎን አንድ ደቂቃ ወስደው ጸልዩላቸው። ለሚችሉት ሁሉ መልዕክቱን ያስተላልፉ። ኳራጎሽ ቀድሞውኑ ብዙ ጊዜ ተወስዷል። ፀሎት ጠይቀውናል እባክዎን ለሌሎች ያስተላልፉ።
Mostrar todo...