cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Drum for worship

"Praise him with the timbrel and dance, praise him with stringed instruments and organs . . Let every thing that hath breath praise the LORD. Praise ye the LORD." (Pslam 150:1)

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
860
Suscriptores
Sin datos24 horas
-17 días
-1430 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
መልካም Concert ሐምሌ 30 🗓 በGod is Good international  church ⛪ ከ8:00 ጀምሮ 🕗 በ ማዳኑ ገነነ የዝማሬ ቡድን የተዘጋጀ 🙌🏿 𝓭𝓸𝓷'𝓽 𝓶𝓲𝓼𝓼 𝓲𝓽‼️
Mostrar todo...
Mostrar todo...
Lidia Anteneh @ Kingdom Sound Worship Night 2022 ' Destaye ' Original Song By Dance A/Michael

Lidia Anteneh @ Kingdom Sound Worship Night 2022 ' Destaye ' & ' Mihretu ' Original Song By Dance A/Michael

Watch "Lidia Anteneh @ Kingdom Sound Worship Night 2022 ' Meberchaye ' Original Song By Tekeste Getnet" on YouTube https://youtu.be/7wyXSU3AX0Q
Mostrar todo...
Lidia Anteneh @ Kingdom Sound Worship Night 2022 ' Meberchaye ' Original Song By Tekeste Getnet

Lidia Anteneh @ Kingdom Sound Worship Night 2022 ' Meberchaye ' & ' Ayikerim ''Original Song By Tekeste Getnet #LidiaAnteneh #kingdomsound #TekesteGetnet

የመዳን ቀንዴ ጌታዬ አምላኬ ያስነሳው ለእኔ ከአብ ጋር ያስተራረቀኝ ዘወትር ሚማልድልኝ ውዴ የመዳን ቀንዴ እነርሱ እንዳይኖሩ ሞት ከልክሏቸዉ ካህናት የሆኑት ብዙዎች ናቸው እርሱ ግን ዘለዓለም ሚኖር ስለሆነ ዘወትር ይኖራል ለኤኔ እየማለደ የመዳን ቀንዴ ጌታዬ..... በሚያገለግሉት በነቢያቱ አፍ የተነገረለት በዘመናት ምዕራፍ እንደተባለለት ድንገት ከተፍ አለ እግዚአብሔር ለአብራሃም በቃሉ እንደማለ ሊቀ-ካህን (4x) (አማላጄ) አማላጄ ለዘለዓለም ነው ወዳጄ (2x) የጥሉን ግድግዳ ላያዳግም አንዴ አፈራርሶ ጣለው ይህ የመዳን ቀንዴ ለእኔ ሆኖልኛል ታዳጊና ቤዛ በእውነት ኢየሱሴ ሃያል ነው ሲበዛ የመዳን ቀንዴ ጌታዬ.... ይገርማል ሲነሳ ማንም አልጠበቀው ደም ግባት የሌለው ነበር የህማም ሰው ድንጌት ጥሶ ሄዶ እኔንም አስጣሰኝ ጠላትን ልመታው አሳልፎ ሰጠኝ ሊቀ-ካህን ሆኖልኛል ሊቀ-ካህን (2x) (አማላጄ) አማላጄ ለዘለዓለም ነው ወዳጄ (2x) ሊቀ-ካህን ሆኖልኛል ሊቀ-ካህን (2x) አማላጄ ለዘለዓለም ነው ወዳጄ (2x)
Mostrar todo...
Yemedan Qendie - Endale Woldegiorgis.mp34.55 MB
Mostrar todo...
Bethelhem Wolde @ Kingdom Sound Worship Night 2022 ' Bemisgana Lay ' Original Song By Betelhem Wolde

Mostrar todo...
Meron Alemu @ Kingdom Sound Worship Night 2022, ' Misganaye Neh ' Original Song By Tekeste Getnet

Meron Alemu @ Kingdom Sound Worship Night 2022 ' Misganaye Neh ' Original Song By Tekeste Getnet & 'Misganaye Leante New' Oregional Song By Dagmawi Tilahun Dagi

Mostrar todo...
ሀና ወጠነ (Hana Wotene ) : ማንም የለም (manem yelem )(there is no one like you )

1ኛ ዜና መዋዕል 29:12-13 ባለጠግነትና ክብር ከአንተ ዘንድ ነው፥ አንተም ሁሉን ትገዛለህ፤ ኃይልና ብርታት በእጅህ ነው፤ ታላቅ ለማድረግ፥ ለሁሉም ኃይልን ለመስጠት በእጅህ ነው። አሁንም እንግዲህ፥ አምላካችን ሆይ፥ እንገዛልሃለን፥ ለክቡር ስምህም ምስጋና እናቀርባለን። አምላኬ ሆይ እገዛልሀለው ለክቡር ስምህ ምስጋና አቀርባለሁ አምላኬ ሆይ እገዛልሀለው ለክቡር ስምህ አምልኮ ሰዋለሁ 1 ባለጠግነት ክብር በአንተ ዘንድ ሀይልና ብርታት ሁሉ በእጅ ነው ዘላለማዊ መንግስትህ ፅኑ አልፉ ኦሜጋ በቂ ነህ ሙሉ 2 የሰማይየምድር የፍጥረታት ባለቤት የዘመንህ ቁጥር አይመረመር ታላቅ ገናና ፊተኛ ኃለኛ እንደ አንተ አምላክ ከቶ አልተገኘም ማንም የለም እንደ አንተ ፃዲቅ ከአንተ በቀር ቅዱስ ስምህ ታላቅ ነው አንተ ታላቅ ነህ ስምህ ታላቅ ነው አንተ ቅዱስ ነህ አንተ ፃዲቅ ነህ አንተ ታላቅ ነህ

O Holy Night by Kingdom Sound - Dink Sitota 2020/2013 @drum4Christ 🎊🎊🎊🎊🎊 Good news!, Christ is born
Mostrar todo...
O_Holy_Night_by_Kingdom_Sound_Dink_Sitota_2020_2013_HMP4F_lXEzk.m4a6.90 MB
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
ማንም ባልጠበቀውና ባላሰበው መንገድ የእግዚአብሔር ፍፁም መገለጥ እና ስጦታ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ተወልዷል ❤️♥️
Mostrar todo...
Mostrar todo...
Yishaleghal [ ይሻለኛል ] Kenessa and Solomon Bula [ ኬነሳ እና ሰለሞን ቡላ ] Live Worship 2022

“እግዚአብሔር ረዳቴ ባይሆን ኖሮ፣ ነፍሴ ወደ ዝምታው ዓለም ፈጥና በወረደች ነበር። እኔ፣ “እግሬ አዳለጠኝ” ባልሁ ጊዜ፣ እግዚአብሔር ሆይ፤ ምሕረትህ ደግፎ ያዘኝ። የውስጤ ጭንቀት በበዛ መጠን፣ ማጽናናትህ ነፍሴን ደስ አሰኛት።” መዝሙር 94:17-19 NASV “Unless the Lord had given me help, I would soon have dwelt in the silence of death. When I said, “My foot is slipping,” your unfailing love, Lord, supported me. When anxiety was great within me, your consolation brought me joy.” Psalms 94:17-19 NIV ይሻለኛል እኔ ግን ወደእግዚአብሔር መቅረብ ይሻለኛል የውስጥ ጭንቀቴ በበዛ መጠን ማፅናናትህ ነፍሴን ደስ አሰኛት እንዳልሰናከል እግሮቼን ጠበቅክ በማይወድቀው ምክርህ ልቤን ደገፍክ ለልቤ እንደመከራዋ ብዛት ማፅናናትህ ነፍሴን ደስ አሰኛት እኔ ግን እግሬ አዳለጠኝ ባልኩ ጊዜ ምህረትህ ደግፎ ያዘኝ written by Kenessa and Solomon Bula @Hasset Recording Studio 2022 Follow us at Facebook :

https://www.facebook.com/Kenessa-and-...

Instagram :

https://www.instagram.com/kenessaands...

Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.