cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegaciĂłn. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

# abeni official channal😍😍💖❤👌

in this chanal we sharing funny videos and new musics and also ancient musics and advertisments and also politics.💟😠😠

Mostrar mĂĄs
El paĂ­s no estĂĄ especificadoEl idioma no estĂĄ especificadoLa categorĂ­a no estĂĄ especificada
Publicaciones publicitarias
194
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 dĂ­as
Sin datos30 dĂ­as

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ኦሮምያ ክልል አሊደሮ በተባለው አካባቢ በደረሰው የመኪና መቃጠልና በሰዎች ላይ በደረሰ አደጋ ምክንያት ከአማራ ክልል ወደ አ/አበባ የሚደረግ የትራንስፖርት አገልግሎት ተቋርጧል ፡፡ ************************** ***********************  ደጀን ከተማ ኮምዩኒኬሽን ግንቦት 15/2013 ዓ.ም በ14/09/13 ሌሊት ላይ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን አሊደሮ እየተባለ በሚጠራው ቦታ 1 ኤፍ ኤ ሳር መኪና በመቃጠሉና በውስጡ ባሉ ሰዎች ላይ የመቁሰል አደጋ በመድረሱ ምክንያት ከአማራ ክልል የሚንቀሳቀስ ማንኛውም መኪና እና መንገደኞች ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ ከደጀን ከተማ እስከ ኪዳንምረት ቤ/ክርስትያን ድርስ ባሉበት ቁመዋል ፡፡  በቦታው በመገኘት መንገደኞችን ፣ሹፌሮችና ረዳቶች ባሉበት ለመቆም ያነሳሳቸውን ምክንያት ሲጠየቁ በየግዜው በክልሉም ሆነ ከክልሉ ውጭ የአማራ ህዝብ እየታረደ፣እተፈናቀለና እየሞተ ሀብትና ንብረቱ እየወደመ የክልሉ መንግስትም ሆነ የፌደራል መንግስት መፍትሄ አልፈለገለትም ፡፡  በቅርቡ ከ1 ወር በፊት እዚሁ አሊደሮ በተባለው ቦታ ላይ ከ 8 ያላነሱ ሹፊሮችና ረዳቶች ሞተውና ሀብትና ንብረት ወድሞ ምንም መፍትሄ ባለመሰጠቱ አሁንም ትላንት ሌሊት መኪና ሲቃጠልና ሰዎች ላይ አደጋ ሲደርስ እያየን መንቀሳቀስ አንችልም ከዚህ ቦታ የምንንቀሳቀሰው መንግስት የህዝባችንን በተለይም የአማራን ህዝብ ሞትና እልቂት ማስቆም ሲችል ነው ፡፡  በተለይ እኛ ሹፊሮች ለሀገራችን ልማት የጀርባ አጥንት ለሆነው የትራንስፖርት አገልግሎት ደፋ ቀና እያልን በምንሰራበት ወቅት የምንታረድ፣የምንሞት፣ ሀብትና ንብረታችንን የምንዘረፍ ከሆነና ለህይወታችንና ለንብረታችን ምንም ዋስታ ከሌለን ባለንበት በመቆም እራሳችንን መከላከል መርጠናል ፡፡ በተጨማሪም በርካታ መንገደኞች እየተፈጠረ ባለው ችግር ላይ በከፍተኛ ስሜት ፣ቁጭትና ምሬት ብሶታቸውን በስፋት ተናግረዋል ፡፡  በደጀን ከተማና ወረዳ የሚገኙ የፖሊስና የፀጥታ ሀይሎች መንገደኞችን በማነጋገር መንገዱ እንዲከፈትና የትራንስፖርት አገልግሎቱ እንዲቀጥል ጥርት ቢደረግም መንገደኞች ፣ሹፌሮችና እርዳቶች ብሶታቸውንና ችግራቸውን በመናገር አሁንም ችግሩ እየቀጠለ ሊሄድ ስለሚችል መንግስት ለህይወታችንና ለንብረታችን ዋስትና ካልሰጠን መንቀሳቀስ አንችልም ብለዋል ፡፡  በመሆኑም ባሁኑ ሰዓት በደጀን ከተማና አካባቢው በርካታ መኪናዎች በመቆማቸውና ወደ አ/አበባ የሚደረግ እንቅሰቀቃሴ በመቆሙ እናቶችና ህፃናት፣አዛውንቶች የጤና ችግር ያለባቸው ሰዎች እየተጉላሉና ለእንግልት እየተዳረጉ ስለሆነ የሚመለከታቸው የመንግስት አካላት መፍትሄ ይፈልጉለት ዘንድ መልዕክታችን ነው ፡፡ © Dejen Ketema Communication Office
Mostrar todo...
In side polotics with abeni please join @dakenbrown
Mostrar todo...
Abet wushet
Mostrar todo...
የኦነግ ሸኔን ጽንፈኛ ኀይል ለመደምሰስ ከፌዴራልና ከክልል የጸጥታ አካላት ጋር እየተሠራ መሆኑን የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር አስታወቀ ቀደም ባሉት ጊዜያት በተለይ የሰሜን ሸዋ ዞን ከኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ጋር በሚዋሰንበት አካባቢ አልፎ አልፎ የግለሰብ ግጭቶች ቢኖሩም በቀላሉ የሚፈቱ እንደነበሩ የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳዳሪ ታደሰ ገብረ ጻዲቅ ተናግረዋል፡፡ በሂደት ግን እነዚህ ግጭቶች መልካቸውን እየቀየሩ በተለይ የሰሜን ሸዋ ዞን ከኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ጋር በሚዋሰንባቸው አካባቢዎች ላይ የተደራጀና ዘመናዊ ጦር መሳሪያ የታጠቀ ጸረ ሰላም ኀይል ጥቃት ሲፈጽም ቆይቷል ብለዋል፡፡ ጥቃቱን በመፈጸምና ባስተባበረው የኦነግ ሸኔ የጥፋት ኀይል አፋጣኝ እርምጃ ባለመወሰዱ ዛሬ ላይ በሰው ህይወትና በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰ አቶ ታደሰ ተናግረዋል፡፡ በንብረቱ ላይ ጉዳት የደረሰበት የአካባቢው ኅብረተሰብም በተለይ ወደ በርግቢ፣ መሃል ሜዳና ደብረ ብርሃን በመሄድ ተጠልለው ይገኛሉ ነው ያሉት አስተዳዳሪው፡፡ ጽንፈኛውን ኀይል ለመደምሰስ ከፌዴራልና ከክልል የጸጥታ አካላት ጋር እየተሠራ መሆኑን አስተዳዳሪው ተናግረዋል፡፡ @Addis_Merejas
Mostrar todo...
… ልሂድ እንዴ? • ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ናቸው የክብር እንግድነት ካርዱን የላኩልኝ። እንቅልፍ ጥሎኝ አውሮጵላኑ ሊያመልጠኝ ነበር። ኦኦ እንደምንም ብዬ ሮጵላው ላይ ደርሻለሁ። እዚያው ነኝ አሁን። ወደ በኋላ እመለሳለሁ። ለማንኛውም እንኳን ደስ አላችሁ። • በነገራችን ላይ ግን የወልቃይትንና የራያን በጀት ዐቢይ አሕመድ የሚልከው ወዴት ነው? ወደ መቀሌ ነው? ወይንስ ወደ ባሕርዳር? ስላልገባኝ ነው። … አማሪካ ግን እጅሽን ከጦቢያ ላይ አንሺ !! … አውሮጳዎችም እጃችሁን አንሡ!! … ሱዳን ጎንደር ተቀመጪ !! … ኤርትራ ትግራይ ኩፍ በይ !! እንዳትነሡ … ጎበዝ ወሬውን እያየን እግረመንገዳችንን የዋልድባ ገዳማችንን እንርዳ !! ዋልድባ አብረንታንት ገዳም ዘቤተ ሚናስ ማኅበር ጎንደር ዐቢይ ቅርንጫፍ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥር 1000018796779 SWIFT=CBETETAA
Mostrar todo...
… ዝርዝር ቀደዳዬ ከታች ተጥፏል … 👇👇👇 አንብቡት። አፌን ስለሚበላኝ እንጂ እኔም እንደ ማነው ስሙ? አፌ ላይ እኮ ነው። ኡፋ ማነው ጥሩልኝማ… ኢቶጴያኖች ጎፈንድሚ ኪፈቱልኝ። ሚስቴ አባረራቺኝ ያለው? እንደሱ ዝም ብልስ? ክፉ ልማድ ይዞኝ ያስለፈልፈኛል።
Mostrar todo...
… ሥልጣን ላይ ያለው ኦህዴድ ነው። ኦህዴድ ደግሞ ኦሮሞ ነው። የኦሮሞ ልጆች ናቸው አሁን ሃገሪቷን የሚመሩት። ይሄ እውነት ነው። … ሰሞኑን ዐቢቹ " የውጭ ኃይሎች ጣልቃገብነትን አንቀበልም " እያለ አፋር ክልል ላይ ሲፈፎክር ታየ። ከዚያ የዲሲ ግብረ ኃይልና ኢዜማዎች በአንደዜ ግልብጥ ብለው "አማሪካ እጅሽን ከኢትዮጵያ ላይ አንሺ" አንሺ ተናግረናል… ወዮልሽ ንስሐም ግቢ እንዳትቀሰፊ እያሉ ሲያስነኩት ሳይ ተደነቅኩ። ድንስር ብዬ ቀጥ ብዬም ነው የቀረሁት። አማሪካ ምንብላን ይሆን እንደዚህ የሚጮሁባት ብዬ ነበር መደነቄ። በእውነት አልገባኝም ነበር። ሩቅ ሃገር ያለ ሰው እኮ አይሰማም። አትፍረዱብኝ። … ቆይቶ እንግሊዛዊው ኦቦ አንዳርጋቸው ጽጌም የለንደን መሄጃ የሮጲላ ትኬታቸውን በግራ ኪሳቸው ክትት አድርግተው…ወይም አድርገው… በጦቢያ ተለቭዥን ቀርበው በቀኝ እጃቸው እየፈከሩ " የአማሪካንን ባንዲራ አቃጥላለሁ !" ሲሉ ባይ ኧረ እኚህ እንግሊዛዊ ምን ሁነው ነው ብዬ መደንገጤን አልደብቃችሁም። ኧረ አታቀሳስሩን ብዬ መጨሆም ፈልጌ ነበር " ሀሞተ… ቢስ… ፈሪ ወኔ የሌለህ እባላለሁ ብዬ ፈርቼም ነው ዝም ያልኩት። ቆይቶ እሳቸውም ፈሩ መሰለኝ አፈገፈጉ። ካድሬውም ክፍያ አነሰው መሰለኝ ሰልፍም የሚወጣም ጠፍቶ 26 የኦህዴድ ካድሬዎች ሃምሌ 19 መናፈሻ ጋር" በአማርኛና በኦሮሚኛ" አሜሪካንን በኃይለኛው ተቆጥተው ለኢሳት በኦሮሚኛ መግለጫ ሰጥተው ተበተኑ። ባንዲራም ወረቀትም አላቃጠሉም ነበረ። ምድረ ቦቅባቃ ሁላ ልላቸው ፈልጌ ልሴ ተንቦቁቡቄ ፈርቼ ጮጋ ያልኩበትን የሰው ሰው ካድሬ ምን ክፉ አናገረኝ ብዬ ሂሴን ውጬ ዝም አልኩ። … ሰሞኑን የኦህዴድ ሰዎች የሌለ አደባባይ ወጥተው "እኛ እኮ በዓድዋ፣ በማይጨው ስንት ተጋድሎ የፈጸምን ኢትዮጵያውያን ነን ሲሉ ስሰማ ከመደንገጤ የተነሣ ደግሞ ማን ሊሞት ይሆን ብዬ ክፉ ክፉ ወደማሰብ ሁላ ሄጄ ነበር። ይቅር ይበለኝ። ሽመልስ አብዲሳ፣ ታዬ ደንደአ ሳይቀሩ " እኛ ኢትዮጵያውያን" ሲሉ ስሰማ ክው ብዬ ነበር የቀረሁት። … ፒፒሌ "አማሪካ እጅሽን አንሺ !" ሲል ዐቢይ ነፍሴ  ከአማሪካ ጋር የተጣላ መስሎ ከኋላ ሥራውን ይሠራል። ወዳጄ የበሻሻው አራዳ ምኑ ሞኝ ነው። አቢቹ ሆዬ ገብሴን በባዶ ሆዷ አማሪካንን በአማርኛ እያሰደበ፣ እያስረገመም እሱ ሆዬ በጓሮ በር በጎን ቴሌን ለአማሪካ ካምፓኒ ሽጦት አረፈው አሉ ዶክተር ዳዊት። https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=1157642084716648&id=100014126017674 … ለውድድር የቀረቡት የቻይናና የአሜሪካ ካምፓኒዎች ነበሩ አሉ። አቢቹ ግን ምርጫው አማሪካ ሆናለች። ምስኪን ቻይና ስታሳዝን። ባለፈው በተባበሩት መንግሥታት ስብሰባ ላይ አማሪካ እጇን ልትጭንብን ስትል ቻይናና ሩሲያ ነበሩ የተቃወሙልን። ቻይናን አቢቹ ደህና አድርጎ ነው የቀጣት። ኤትአባቷንስና። ይበላት የእጇን ነው ያገኘችው። እሷን ብሎ የእኛ ጠበቃ። … ፒፕሉ አሁንም " አማሪካ ሆይ እጅሽን አንሺ " እያለ ነው። ከምናቸው ላይ እንደምታነሳ ብቻ ነው ያልገባኝ። አሁን ደግመው አማሪካ ሆይ እጅሽን አንሺ ካሉ ወይ አየር መንገዱ፣ ወይ የህዳሴ ግድቡ እንደተሸጠ ቁጠሩት። በተለይ ባህርዳር ነገ ሰልፍ እንዲወጣ ህዝቡ በቀበሌ ነው የታዘዘው። "አማሪካ ሆይ እጅሽን አንሺ እያሉ ጣና ዳር እስክስታ ሲያስወርዱት ሊውሉ ነው የሚል መረጃም ደርሶኛል። …ደግሞ እኮ ደጋግሞ ኢትዮጵያ አትፈርስም ይልልሃል። ምን አስቦ ነው ግን መሪዬ? … በሉ አንድ ጊዜ ሰብሰብ ብለን እንፈክርማ !!  ተቀበሉኝ። “ I Can't Breathe ” አለ ጆርጅ ፍሎይድ። • አማሪካ እጅሽን ከኢትዮጵያ ላይ አንሺ ! አንሺ!   • ኤርትራም እጅሽንም እግርሽንም ከኢትዮጵያ ላይ አንሺ !! • ሱዳንም እጅሽንም፣ እግርሽንም፣ ዳሌሽንም፣ ዱላሽንም ከኢትዮጵያ ላይ አንሺ !! ልል ፈለግኩና " ሆሆይ ደግሞ "ባንዳ" ብባልስ… በቅዳሜ ምሽት በኢዜማና በብልጽግና ሰዎች ለምን እሰደባለሁ ያጎፍታኮ ብዬ ሱዳንና ኤሪ ይቀመቀጡ ብዬ ጭጭ። ኢጂሊሲ ሱዲዬ… ኩፍ በይ ኤሪዬ… አዎ ኩፍ በሉ። • አማሪካና አውሮጳ ግን ብታርፉ ይሻላችኋል !!
Mostrar todo...
Log in to Facebook

Log in to Facebook to start sharing and connecting with your friends, family and people you know.

Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sĂłlo permite el anĂĄlisis de 5 canales. Para obtener mĂĄs, elige otro plan.