Tsehay ᴀʀᴛ sᴛᴏʀᴇ ☀️
🎨 ማንኛውንም የአርት መሳሪያዎች ወደሚያገኙበት ሱቃችን እንኳን በሰላም መጡ። ያሻዎትን ይሸምቱ 🛒 ህልሞትን ያሳኩ 😇 💢 ለማዘዝ እንዲሁም ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @tse_Gallery_bot Or @tseyegeta 📞 0909255907/ 0933679152 ሱቃችን ሸጎሌ ነው “There’s no greater joy than that of new art supplies.”
Mostrar más3 728
Suscriptores
-324 horas
+117 días
+2430 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
I'm on Instagram as @one_art_material. Install the app to follow my photos and videos. https://www.instagram.com/one_art_material?igsh=YzljYTk1ODg3Zg==
Repost from Muya space
Photo unavailableShow in Telegram
🎨✨ Painting Art Works made by Hermela ✨🎨
These are some of the amazing painting art works of Hermela. Join us and learn how they are made. Register now with the link below👇👇👇 and know the secret behind these beautiful products🌟🖌
Link: https://bit.ly/craftinghandsweek21
Type: Online
Date 📆: May 25 (Saturday Night 8:00 pm)
Paymet💰: Free session
#ArtistryUnleashed #CreativeJourney #OnlineArtProgram #RegisterNow
Follow us on
Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook
www.muyaspace.com
👍 2🥰 1
Repost from Muya space
Photo unavailableShow in Telegram
✨ በሔርሜላ የተሰሩ የስዕል ስራዎች ✨
እነዚህ ከላይ በምስሉ የምትመለከቷቸው ከሄርሜላ ስራዎች ጥቂቶቹ ናቸው። ይቀላቀሉን እና የተሰሩበትን ሚስጥር ይወቁ። አሁኑኑ ከታች ባለው ሊንክ በመመዝገብ 👇👇👇 ይሳተፉ! 🌟🖌
ሊንክ: https://bit.ly/craftinghandsweek21
ኦንላይን
ቀን📆: ቅዳሜ, ግንቦት 17 ምሽት 2፡00
ክፍያ 💰: ነጻ መርሃግብር
#ArtistryUnleashed #CreativeJourney #OnlineArtProgram #RegisterNow
በእነዚህ ማህበራዊ ድረገጾች ይከታተሉን ቤተሰብም ይሁኑን:
Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook
www.muyaspace.com
Repost from Muya space
Photo unavailableShow in Telegram
🎨✨ እስቲ ስለ ስዕል ጥበብ እንወያይ ✨🎨
በሙያዋ ዲጂታል አርቲስት፣ ሚውራሊስትና አርኪቴክት የሆነችውን ሄርሜላ ግርማን ቅዳሜ ምሽት 2፡00 በምናቀርብበት የኦንላይን ፕሮግራም ተሳታፊ ይሁኑ። በስዕል ጥበብ ላይ የራሷን ልምዶችንና የናንተንም ጥያቄዎች የምታስተናግድበት መርሀግብር በመሆኑ እንዳያመልጣቹ። ከታች ባለው ሊንክ በመመዝገብ የዕድሉ ተጠቃሚ ሁኑ👇👇👇
ሊንክ: https://bit.ly/craftinghandsweek21
Type: ኦንላይን
ቀን 📆: ቅዳሜ, ግንቦት 17 ምሽት 2፡00
ክፍያ 💰: ነጻ መርሃግብር
#ArtistryUnleashed #CreativeJourney #OnlineArtProgram #RegisterNow
በእነዚህ ማህበራዊ ድረገጾች ይከታተሉን ቤተሰብም ይሁኑን:
Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook
www.muyaspace.com
👍 4❤ 4
https://youtu.be/G-e4lXGHkdI?si=QErKZ08IQnJSDqqI
ስእልን በልምድ ካወቅን ይበቃል Art school ገብቶ መማር ምን ይጠቅማል? ብላችሁ ለምትጠይቁኝ ቤተሰቦች ገብቶ ከተማረ ሰው ሙሉ ማብራርያውን እነሆ 👇👇👇
ከጠቀማችሁ አስተያየታችሁን ለግሱኝ
Art school እዲ አልጠበኩትም ነበር
#painting #habesha #viral #fypシ #usa #ኢትዮጵያ #artschool ##sifu #artist