መርጌታ ይኸይስ የባሀል መድሃኒት ቀማሚ እና
Ir al canal en Telegram
Mostrar más
981
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
Archivo de publicaciones
#10_የልብ_ህመሞች ✏️
1……✍ በአላህ (ሱብሀነ ወተአላ) እናምናለን እንላለን ነገር ግን ትዕዛዙን አንተገብርም።
2…..✍ ረሱልን (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ) እንወዳሉን እንላለን ግን የሳቸውን ፈለገ ሱናቸውን በመተግበር አልተከተልንም ።
3…..✍ ቁርዐን እንቀራለን ነገር ግን ወደተግባር አንለውጠውም።
4…..✍ የአላህ (ሱወ) ፀጋ ሁሌ ይደርሰናል ነገር ግን አመስጋኝ አልሆንም።
5….✍ ሸይጧን ጥላታችን እንደሆነ እንናገራለን ግን ከእርሱ ተቃራኒ አልቆምንም።
6….✍ ጀነት መግባትን እንፈልጋለን ነገር ግን ለመግቢያ የሚያግዘን ስራ እየስራን አይደለም።
7….✍ ጀሀንብ መግባትን አንፈልግም ነገር ግን ከሱ ለመራቅ ምንም አይነት ሙከራ አላደረግንም።
8….✍ ሁሉም ህይወት ያለው ነገር እንደሚሞት እናውቃለን ነገር ግን ለሞት እየተዘጋጀን አይደለም።
9….✍ ሰዎችን እናማለን ስህተታቸውን ለማውጣት እንጥራለን ነገር ግን የራሳችንን ጥፋትና ወንጀል እረስተናል።
10….✍ ሙታንን እንቀብራለን ነገር ግን ከዚህ ተግባራችን ትምህርት አንወስድም።
https://t.me/susui_slamic_channal
"መስገድ እንጂ
ጎንበስ ቀና ከብዶ አያውቅም" ይላል አንድ ወዳጄ።
"ኹሹዕ(መመሠጥ) ከሌለው ሠላት ከስፖርት አይለይም አካላዊ ጥንካሬ እንጂ የኢማን ጥንካሬ አይገኝበትም " ትላለች ደግሞ ሌላኛዋ…
ለማለት የፈለኩት መቼም ገብቷችኋል አይደል…?
ከከሠሩት አታድርገን የኛ ጌታ🙏
https://t.me/susui_slamic_channal
የጧት ዚክር
〰〰〰〰
سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ: عَدَدَ خَلْقِهِ، وَرِضَا نَفْسِهِ، وَزِنَةَ عَرْشِهِ وَمِدَادَ كَلِمَاتِهِ. (3× إذا أصبح)
‘ ‹‹ለአላህ ጥራት ይገባው፡፡ ምስጋናም፡፡ በፍጡራኑ ቁጥር ልክ፤ ነፍሱ በወደደችው ልክ፤ በዙፋኑ ክብደት ልክ፤ በቃላቱ ብዛት ልክ፡፡›› ሦስት ጊዜ
اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَسْأَلُكَ عِلْمًا نَافِعًا، وَرِزْقًا طَيِّبًا، وَعَمَلاً مُتَقَبَّلاً. (إذا أصبح)
‹‹ኣላህ ሆይ! ጠቃሚ እውቀትን, መልካም የሆነ ሲሳይን, ተቀባይነት ያለውን ተግባርን እጠይቅሃለው፡፡››-
أَسْتَغْفِرُ اللهَ وَأَتُوْبُ إِلَيْهِ. (100× في اليوم)
‘አላህን ምህረትን እምፀ ናለሁ፡፡ወደርሱ በፀፀት እመለሳለሁ፡፡››- በቀን መቶ ጊዜ
اَللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ. (10×)
አላህ ሆይ! በነብዩ ላይ ሰላምታ አውርድ፡፡ ሰላም አስፍንም፡፡›› አሥር ጊዜ .’
https://t.me/susui_slamic_channal
🌗ልትተኛ ስትል 🌒
💫 የቤት አባወራ ሊተኛ ሲል ግቢውን ዞሮ ያያል ። ሌባም ይሁን ጠላት በየት በኩል ሊገባ እንደሚችል ጠርጥሮ የግቢውን ቀዳዳዎች ይደፍናል።
💫 የሰው ልጅም ሊተኛ ሲል ግቢውን እንደሚያጠባብቀው ሁላ አካላዊም ሆነ መንፈሳዊ ደህንነቱን መርምሮ ቢተኛ መልካም ነው ።
💫 ሰውነቱንም ከተለያዩ አደጋዎች እና መጥፎ ነገሮች አጥሮ ፍራሹ ላይ መጋደም ይኖርበታል ። በዚክር ፣ በቁርአንና ፣ በዱአ ተጠብቆ በእነኚህ ምሽጎች ውስጥ ማደር ይገባዋል።
💫 ረሱል ሰ.ዐ.ወ ሊተኙ ሲሉ " አላሁመ አስለምቱ ነፍሲ ኢለይክ " አላህ ሆይ ነፍሴን ላንተ ሰጠው በማለት ዱአ ያደርጋሉ 33 ጊዜ " ሱብሀነላህ ፣ አልሀምዱሊላህ ፣ አላሁ አክበር" በማለት "ላኢላሀ ኢለላህን " ደግሞ 34 ጊዜ በማለይ 100 ይሞላሉ።
💫 ታድያ ወዳጆቼ እኛስ እንቅስቃሴያችንን በዚክር በዱአ ብናጥረው የት እንደርስ ነበር ?
🌺🌺መልካም አዳር ይሁንላቹ🌺🌺
https://t.me/susui_slamic_channal
🔰የሽበት ጥቅምና ውበት🔰
🔖:ነብዩ ﷺ የሚከተለውን ብለዋል፦
"(ሽበትን አትንቀሉ፣ እርሱ (ሽበት) የሙስሊም ብርሃን ነው"።
🔖:ኢስላም ሆኖ የሚሸብት ማንኛውም ሰው በሽበቱ ልክ ምንዳ ይባልለታል፤ ደረጃም ይጨምርለታል፤ ወይም ወንጀል ይራገፍለታል። አቡዳውድ ነሳኢና ሌሎችም የዘገቡት ሰሂህ ሀዲስ ነው። ከዚህም በተጨማሪም ፀጉርም ይሁን ፂም ላይ የሚገኝ ሽበት ሞትን ቀድሞ አስጠንቃቂ መልዕክተኛ፣ ዱንያ ላይ ብዙ የመኖር ተስፋን አሳጣሪ፣ ለአማኝ ውበትና ክብር፣ ለመልካም ስራ አነሳሽና ለቂያም ቀን ጨለማ ብርሃን ነው።
🔖:በዕድሜ መግፋት ምክንያትም ይሁን ያለ ዕድሜ የሚበቅልን ሽበት ወንድም ይሁን ሴት እንደ ውበትና ፀጋ በመቁጠር ሊደሰትበትና እርሱን ከመንቀል ሊታቀብ ይገባል፤ ምክንያቱም ነብዩ ﷺ ከልክለዋልና።
🔖:ሽበት የማይፈልግ ሰው ከጥቁር ውጭ ባለ ሌላ ቀለም መቀየር እንደሚችል በሸሪዐ ተነግሯል።
"علي خلاف فيه
📚:#ኡስታዝ_አህመድ_ሸኽ_አደም
──────⊱◈◈◈⊰─────
https://t.me/susui_slamic_channal
እህቶቼ አላህን አትፈሩም ያለ ሂጃብ ከቤታቹ ስትወጡ አሁንማ ሱሪም መልበስ ተጀምራል ነፍሴ በእጁ በሆነችው ጌታ እምላለሁ ነፃነትም ውበትም በሂጃብሽ ነው ።
ተገላልጠሽ ሙስሊም ወንድሞችሽን ፊትና ላይ ስለጣልሽ አንቺ ስልጡን ሴት አትባይም። አያያዙ የበረታ ነው ቀድመሽ አንቺ ወደ እርሱ ደጅ ተመለሺ ግዴት ኒቃብ (ጂልባብ) ማድረግ ባትቺይ እንኳ ሂጃብሽን ግን ስራቱን በጠበቀ መልኩ አድርጊጊ🌹🌹
Join👇👇
https://t.me/susui_slamic_channal
🔷 አያሙ ተሽሪቅ
➫➫➫➫➫➫➫
➲ ከዒደል አድሓ (የውሙ ነሕር) ቀጥለው የሚመጡት ሶስት ቀኖች አያሙ ተሽሪቅ በመባል ይታወቃሉ። እነዚህ ቀኖች ሙስሊሞች እየበሉና እየጠጡ አላህን የሚገዙባቸው ቀኖች ናቸው በእነዚህ ቀኖች በፆም አላህን መገዛት ክከልክል ነው። ይህን አሰመልክቶ የአላህ መልእክተኛ – ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም – እንዲህ ይልሉ:–
عن نبيشة الهذلي أن النبي– صلى الله عليه وسلم – قال:-
(أيام التشريق أيام أكل وشرب وذكر الله)
أخرجه مسلم
"አያሙ ተሽሪቅ የመብያና የመጠጫ እንዲሁም አላህ የሚታወስባቸው ቀኖች ናቸው።"
وفي رواية للإمام أحمد
(من كان صائماً فليفطر فإنها أيام أكل وشرب).
صحيح مسلم.
"ፆመኛ የሆነ ሰው ያፍጥር እነዚህ ቀኖች የመብያና የመጠጫ ቀኖች ናቸው።"
➽ ከእነዚህ ሐዲሶች የምንረዳው በእነዚህ ቀኖች መፆም ክልክል መሆኑ ነው። ምናልባት ሐጅ ላይ ሆኖ ሀድይ የሌለው ከሆነ አስር ቀን መፆም ይኖርበታል። ሶስቱን ቀኖች እዛው ፆሞ ሰባቱን ቀኖች ወደ ቤተሰቦቹ ሲመለስ ይፆማል። ሶስቱን ቀኖች በአያሙ ተሽሪቅም ቢሆን መፆም ይችላል ቀደም ብሎ ካልፆመ። ከዚህ ውጪ ሌላ ሰው በእነዚህ ቀኖች መፆም አይችልም። መብላትና መጠጣት ሙባሕ የነበረ ሲሆን በእነዚህ ቀኖች ግን መሰራት ያለበት ዒባዳ ይሆናል። በመሆኑ ከእርዱ ቀን ማግስት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ ቀናት ድረስ በዒድ ይካተታሉ መፆም አይፈቀድም። በእነዚህ ቀኖች አላህን መዘከር በጣም ትልቅ የዒባዳ አካል ነው። አላህ ያግራልን።
►◉ነቢዩላህ ሹዐይብ ልጆቹን በሀያእ ሲያሳድግ አላህ አክብሮት ነብይን አማች አደረገለት...
►◉የሴት ልጅ ሀያእ ማድረግ/መሸፋፈን ሪዝቋን ከፍ
ቢያደርግላት ነው እንጂ አያሳጣትም:: ።
►◉እራስን እና ክብርን መጠበቅ መነኛ ደስ ይላል።
https://t.me/susui_slamic_channal
ፍቅር_ሲፈርድ 😍❤🌹🥀
#በጣም_አስተማሪና_ልብ_አንጠልጣይ__የፋቅር_ታሪክ 😞
ሳራ ትባላለች የሀረር ልጅ ናት እዚህ ከተማችን አዲስ አበባ መኖር የጀመረችው አባቷ በስራ ምክንያት ሀረርን ለቆ ሸገር ሲገባ ነው ... ታድያ ሳራ እድሜዋ 13ን ሲያልፍና ከህፃንነት ወደ ታዳጊ ወጣት ስትሸጋገር ውበቷ እንደልጅነቷ እዩኝ እዩኝ አይልም ነበር ሳራ በአንፃሩ.....
ሙሉ ታሪኩን ለማንበብ join ይበሉ ወላሂ ዉሸት አይደለም።
ሰርጌ እየተደገሰ ፣ ከወንድሜ አረገዝኩ / ልብ የሚነካ😥
በጣም የምወደው የአዕምሮ ችግር ያለበት ወንድሜ ለልደቱ ቀን ሰርፕራይዝ ላደርገው ይዤው ወጣሁ። ስንዝናና አምሽተን በጣም ሞቅ ብሎን ተያይዘን ክፍል ይዝምን አደርን።
ስንነቃ ሁለታችንም ፈጣሪ እንደፈጠረን ያለ ልብስ ነበርን። ወንድሜ ይህንን እንዳየ እንደወጣ አልተመለሰም። ብዙ ቦታ ተፈልጎ ሊገኝ አልቻለም።
በዚህ ሁሉ መሃል የወር አበባዬ ቀረ። ከወንድሜ እንዳረገዝኩ ገባኝ። ወንድሜ እንደወጣ ቀርቷል። ለማስወረድ ግዜ አለኝ ግን የወንድሜ መተኪያ እየመሰለኝ ሳሳሀ። ላገባ ደግሞ...see more
ሙሉውን ላይ ለማንበብ / እዚህ ይጫኑ📥
❥ወዳጄ ሆይ አንበብ ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርገል በአላህ ፍቃድ የተለያዩ እስላማዊ መፅህቶችን በድምፅ ና በፁሁፍ ወደ እናንት ለማቅርብ ዝግጅት ላይ ነን እርሱ ብቻ ወደ ቻናላችን ጎራ ይበሉ💌
ዳታ ስታበሩ ካርድ እያለቀቦት ተቸግረዋል🤔 እንግዲያዉስ
መፍትሄው ተገኝቷል አሪፍ Data ቆጣቢ አፕ download አድርጉት✅
🔷 አያሙ ተሽሪቅ
➫➫➫➫➫➫➫
➲ ከዒደል አድሓ (የውሙ ነሕር) ቀጥለው የሚመጡት ሶስት ቀኖች አያሙ ተሽሪቅ በመባል ይታወቃሉ። እነዚህ ቀኖች ሙስሊሞች እየበሉና እየጠጡ አላህን የሚገዙባቸው ቀኖች ናቸው በእነዚህ ቀኖች በፆም አላህን መገዛት ክከልክል ነው። ይህን አሰመልክቶ የአላህ መልእክተኛ – ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም – እንዲህ ይልሉ:–
عن نبيشة الهذلي أن النبي– صلى الله عليه وسلم – قال:-
(أيام التشريق أيام أكل وشرب وذكر الله)
أخرجه مسلم
"አያሙ ተሽሪቅ የመብያና የመጠጫ እንዲሁም አላህ የሚታወስባቸው ቀኖች ናቸው።"
وفي رواية للإمام أحمد
(من كان صائماً فليفطر فإنها أيام أكل وشرب).
صحيح مسلم.
"ፆመኛ የሆነ ሰው ያፍጥር እነዚህ ቀኖች የመብያና የመጠጫ ቀኖች ናቸው።"
➽ ከእነዚህ ሐዲሶች የምንረዳው በእነዚህ ቀኖች መፆም ክልክል መሆኑ ነው። ምናልባት ሐጅ ላይ ሆኖ ሀድይ የሌለው ከሆነ አስር ቀን መፆም ይኖርበታል። ሶስቱን ቀኖች እዛው ፆሞ ሰባቱን ቀኖች ወደ ቤተሰቦቹ ሲመለስ ይፆማል። ሶስቱን ቀኖች በአያሙ ተሽሪቅም ቢሆን መፆም ይችላል ቀደም ብሎ ካልፆመ። ከዚህ ውጪ ሌላ ሰው በእነዚህ ቀኖች መፆም አይችልም። መብላትና መጠጣት ሙባሕ የነበረ ሲሆን በእነዚህ ቀኖች ግን መሰራት ያለበት ዒባዳ ይሆናል። በመሆኑ ከእርዱ ቀን ማግስት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ ቀናት ድረስ በዒድ ይካተታሉ መፆም አይፈቀድም። በእነዚህ ቀኖች አላህን መዘከር በጣም ትልቅ የዒባዳ አካል ነው። አላህ ያግራልን።
►◉ነቢዩላህ ሹዐይብ ልጆቹን በሀያእ ሲያሳድግ አላህ አክብሮት ነብይን አማች አደረገለት...
►◉የሴት ልጅ ሀያእ ማድረግ/መሸፋፈን ሪዝቋን ከፍ
ቢያደርግላት ነው እንጂ አያሳጣትም:: ።
►◉እራስን እና ክብርን መጠበቅ መነኛ ደስ ይላል።
https://t.me/susui_slamic_channal
ሴት እህቶቻችን አላህንፍሩ
እህቴ ሆይ! ጥሩ ባል የሚገኘው አላህን በማመፅ አይደለም፡፡
ከእለት እለት የአብዛኛዎቹ እህቶቻችን አለባበስ በጣም ቅጥ እያጣ፤ የአላህ
መላክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ለብሰው ያለበሱ ያሉዋቸውን እየሆነ ነው፡፡
ታድያ ይህ ነገር ወዴት እያመራ ነው???
ጠባብ ቀሚስ፤ 8 ቁጥር፤ ።
ተሀሀሀዘ እስፖንጅ ሰውነትን ለወንዶች አጉልቶ
ለማሳየት፤ ቅንድብ መቀንደብ፤ ዊግ መቀጠል፤ ሊፒስቲክ፤ ሜክ አፕ፤ በእጅ
ልብስን ከፍ አድርጎ እግርን ለአጅነቢ ወንዶች ማሳየት፤ በየሲኒማ ቤት በር ላይ
ከአጅነቢ ወንድ ጋር ... ፤ ሽቶ እና ሽታ ያለው ነገር ተቀብቶ መውጣት፤ አጅነቢ
ወንዶችን መጨበጥ እና ሌላም …..
እህቴ ሆይ! አላህ ከተቆጣብሽ ከባድ አደጋ (hard) ላይ ነሽ፡፡ ሁለት አገር
ሳይበላሽብሽ ቀድመሽ ተመለሽ፡፡
ውበትም ይረግፋል፡፡ ይህንን መልክት ለሴቶች
ሁሉ እንድታደርሱልኝ በአላህ ስም እጠይቃለሁ፡፡
✏️ኡስታዝ ሳዳት ከማል ሐፊዘሁሏህ
https://t.me/susui_slamic_channal
🌙🌙ኢድ መባረክ🌙🌙
🍀I 🍀
🌷Just🌷
🍀Wish🍀
🍀Want🍀
🌷To🌷
🌷You🌷
🌿And🌿
🌷Your🌷
🌷family🌷
🍀Eid🍀
🌹Mubarak🌹
*•✨🌹✨•*
•✨💐 💐✨•*
*•✨ 🌻 🌻✨•*
*•✨🌺 🌺✨•*
*•.•*•.•*•.•*•.•*•.•*•.•*•.•*•.•*
*•✨🌴 ኢድ 🌴✨•*
*•✨🌸 ሙባረክ 🌸✨•*
✨⭐✨⭐✨⭐✨⭐✨
⭐🌹🌹🌹⭐🌹🌹🌹⭐
🌹⭐✨⭐🌹⭐✨⭐ 🌹
Eid Mubarak ኢድሙባረክ
🌹✨⭐✨⭐✨⭐✨🌹
ኢድሙባረክ Eid Mubarak
✨🌹✨⭐..⭐✨🌹✨
⭐✨🌹✨⭐✨🌹✨⭐
✨⭐✨🌹✨🌹✨⭐
⭐️💫⭐️💫 🌹⭐️ ✨⭐l⭐✨
🌙 ተቀበለላህ ሚና ወሚንኩም🌙
🌙🌙 All Muslim 🌙🌙
🍃🍂🌺🍃🍂
🌺🍃🍂🍃Eid 🍃🍂🌺
🍀🍃🍃🍂Mubarak 🍃🍂
🌺🍃🍂🍃🍂🍃 !
عيد مبارك
#EID_MUBAREK
الله ٲڪبر، الله ٲڪبر
لا ٳله ٳلا الله
الله ٲڪبر، الله ٲڪبر
ولله الحمد
Share to your muslim friends.❤️
https://t.me/susui_slamic_channal
HAFIZ TV - Nasheed Al Eid Awesome Nasheed by mis PZIclIYQMVI.m4a4.02 MB
