cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

KERM General Construction-ከሪም ጠቅላላ ግንባታ ተቋራጭ ኃ/የተ/ግ/ማ

Tips for Becoming a Successful Engineer: 1 Define Your Goals. Successful engineering projects don't happen by chance – successful engineering careers don't happen by chance either. ... 2 Commit Yourself to Continuous Professional Development. ... 3 ..

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
316
Suscriptores
Sin datos24 horas
+27 días
Sin datos30 días
Distribuciones de tiempo de publicación

Carga de datos en curso...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Análisis de publicación
MensajesVistas
Acciones
Ver dinámicas
01
የኢፌዴሪ ከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ  1445ኛው የኢድ አል አድሃ አረፋ በአል አስመልክተው  የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ለመላው ህዝበ ሙስሊም በዓሉ የደስታ፣ የሰላምና የፍቅር እንዲሆን ተመኝተዋል።
220Loading...
02
በሞጌይ ያምጊቢ! ከተማችንን እኛ በእኛ ውብ እና ፅዱ ማድረግ ይችላል!!!! ለአለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ለዶሎሎ ወንዝ ድልድይ ግንባታ ድጋፍ አይናት እላቲዊ ሲሚንቶ ዋጋ ዳንጎቴ በኩንታል 1700ብር 6*1700=10200ብር በጬንቡይ ባድ እላሞጊ ደረሳኝ (ፎቶ) ጆይን ፎሎው TELEGRAM : http://t.me/KERM1445 TIKTOK: https://www.tiktok.com/@kerm1445 FACEBOOK:https://www.facebook.com/kerm1445 INSTAGRAM:https://www.instagram.com/kerm1445 TWITTER:https://x.com/kheiradin
8672Loading...
03
ብዙ የኮንስትራክሽን ባለሞያዎች መሰንጠቅ በMix design ትክክል አለመሆን ብቻ የሚመጣ ይመስላቸዋል ነገር ግን ለመሰንጠቅ (cracking ) ምክንያት የሚሆኑ መንስኤዎችን ከዚህ በታች እንዲህ ዳስሰናል : [1] - አነስተኛ ጥራት ያላቸውን ቁሶች የምንጠቀም ከሆነ አነስተኛ ጥራት ያላቸውን ቁሶች የምንጠቀም ከሆነ መሰንጠቅ (cracking ) ይፈጠራል ስለዚህ የምንጠቀማቸውን ለኮንክሪት ግብዓት የሚሆኑ ቁሶችን (ሲሚንቶ፣ አሸዋ፣ ኮረኮንች) ጥራት መፈተሽ አለብን ኮንክሪቱ የብረት መዋቅር (reinforcement ) ያለው ከሆነ የብረቱን ጥራት መገምገም አለብን። [2] - መኮማተር (Shrinkage ) ኮንክሪቱን በምንደባልቅበት እና ውሃ በምናጠጣበት ግዜ (Curing ) ተገቢውን ጥንቃቄ ካልወሰድን መኮማተር (shrinkage) መሰንጠቅን(cracking)   ያስከትላል ። መኮማተር (shrinkage) ለትልቅ የኮንክሪት ጥንካሬ በጣም አስፈላጊ ነው አስፈላጊውን የውሃ-ሲሚንቶ መመዛዘን (water cement ratio) ካልተጠቀምን በመኮማተር አማካኝነት መሰንጠቅ ሊፈጠር ይችላል ። [3] - ጥራት ያለው Aggregate የማንጠቀም ከሆነ Aggregate የኮንክሪትን አጠቃላይ ጥንካሬ ይወስንልናል ጥራቱ ጥሩ ያልሆነ Aggregate የምንጠቀም ከሆነ ከሲሚንቶ ጋር ተፈላጊውን ጥምረት (bond) ስለማይፈጥር ግንባታችን ሊሰነጠቅ ይችላል። [4] - መዋቅራችን ከአቅም በላይ የሆነ ክብደት ሲያስተናግድ ግንባታው / መዋቅሩ ተገቢውን ጥንካሬ ሳያገኝ በፊት ለትልቅ ክብደት የሚጋለጥ ከሆነ መሰንጠቅ ይከሰታል። በተጨማሪም መቀሰቻዎችን እና ቅስቱን (formwork ) ያለጊዜው የሚነሳ ከሆነም ግንባታችንን ለስንጣቆ ያጋልጠዋል። [5] - በትክክል ውሃ እንዲጠጣ የማይደረግ ከሆነ (improper curing ) ይህ በአገራችን ከሚስተዋሉ ለመሰንጠቅ ከሚዳርጉ ምክንያቶች ቀዳሚው ነው - ውሃ በትክክል አለማጠጣት። ኮንክሪት እንደተገነባ በተገቢው ጊዜ እና መጠን ውሃ መጠጣት አለበት ። «ወንድና ሲሚንቶ ካልጠጣ ይሰነጠቃል» አይደል ሚሉት ሰካራም ወንዶች : [6] - የውጥረት ስርጭት (stress distribution ) አለመመጣጠን በጣም ትልቅ የሆነ የብረት መዋቅርን Mix ratioው ትንሽ በሆነ ኮንክሪት የሙሌት ስራ ስንሰራ በብረቱ እና በኮንክሪቱ መካከል ያለ የውጥረት ስርጭት (stress distribution ) non linear ይሆናል ይህ ደግሞ መሰንጠቅን ያስከትላል። [7] - በሳይት ላይ የሙሌት (casting ) ስራ ሲሰራ ተገቢ ጥንቃቄ ካልተደረገ እና ለስራው ተገቢ የሆነ ባለሞያ (የቀን ሰራተኛን ጨምሮ) ካልተመደበ መሰንጠቅ (cracking) በሚሰራው ኮንክሪት ላይ መፈጠሩ አይቀርም።https://t.me/KERM1445/5862
740Loading...
04
👉በአፍሪካ የመንገድ መሰረተ ልማት ያላቸው 10 የአፍሪካ ሀገራት። ✳️ቢዝነስ ኢንሳይደር የፈረንጆቹ 2023 አመት የአፍሪካ መሰረተ ልማት እድገት በተመለከተው ጥናቱ ላይ የመንገድ መሰረተ ልማት ዋነኛው ነበር፡፡ 🚧በጥናቱ በአብዛኛው ደረጃ ውስጥ የገቡት የሰሜን አፍሪካ ሀገራት ሲሆኑ ጥቂት የምዕራብ አፍሪካ ሀገራት በዚህ ዝርዝር ውስጥ ተቀምጠዋል፡፡ 🚧በዚህ ጥናት ውስጥ ደቡብ አፍሪካ ጥራቱን የጠበቀ የመንገድ መሰረተ ልማት ያላት ተብላም በአንደኝነት ተቀምጣለች፡፡ ❇️ናሚቢያ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ስትቀመጥ የሰሜን አፍሪካዊቷ ሃገር ሞሮኮ በሶስትኛ ደረጃ የተቀመጠች ሃገር ሆናለች፡፡ ❇️ጥራቱን የጠበቀ የመንገድ መሰረተ ልማት አላቸው ከተባሉ ሀገራት አራተኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠችው ቦትስዋና ናት፡፡ ❇️ሊቢያ አልጄርያ ዚምባብዌ ግብጽ ኮትዲቯር እና ቱኒዝያ በቅደም ተከተል ከአምስት እስከ አስረኛ ደረጃ ላይ የተቀመጡ ሀገራት ናቸው፡፡ Via Ethio FM 107.8 http://t.me/KERM1445
620Loading...
05
👉ዓለም አቀፍ የኮንስትራክሽን ዐውደ-ርዕይና ሲምፖዚየም ነገ ይከፈታል ✳️ዓለም አቀፉ የኮንስትራክሽን ዐውደ-ርዕይ እና ሲምፖዚም ከግንቦት 21 እስከ 24 ቀን 2016 ዓ.ም በኢትዮጵያ ለሁለተኛ ጊዜ በሚሊኒየም አዳራሽ ሊካሄድ ነው። 🚧“ኢትዮጵያን እንገንባ” በሚል መሪ ሐሳብ የተዘጋጀው የቢግ 5 ኮንስትራክት ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ዐውደ-ርዕይ እና ሲምፖዚየም የግንባታ ኢንዱስትሪውን ልማት፣ ዕድገት እና ስኬት ወደ ተሻለ ደረጃ ማድረስ የሚያስችል መሆኑን የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ተናግረዋል፡፡ 🔰ተግዳሮቶችን ዐውቆ ችግሮችን ወደ ዕድል ለመቀየር፣ የፋይናንስ፣ የዕውቀትና የቴክኖሎጂ ድጋፍ ለማግኘት እንደሚረዳም አስረድተዋል፡፡ ❇️ከግንባታ ማዘመን እስከ አገልግሎት ያለውን ሂደት በማሣደግ ስማርት ሲቲን ለመገንባት የሚያስችል ልምድና ዕውቀት እንደሚገኝበት መግለጻቸውን የሚኒስቴሩ መረጃ አመላክቷል፡፡ 📌የዓለም አቀፉ ዲኤምጂ ኢቨንትስ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት ቤን ግሪንሽ በበኩላቸው ዐውደ-ርዕይ እና ሲምፖዚየሙ በኢትዮጵያ መካሄዱ ለግንባታው ዘርፍ ዕድገት የገበያ ዕድል እንደሚያመጣ ገልጸው÷ ይህም ዘላቂ የልማት ዕድገትን የሚያረጋግጥ መሆኑን አስረድተዋል፡፡ Join and follow below our links; TELEGRAM : http://t.me/KERM1445 TIKTOK: https://www.tiktok.com/@kerm1445 FACEBOOK:https://www.facebook.com/kerm1445 INSTAGRAM:https://www.instagram.com/kerm1445 TWITTER:https://x.com/kheiradin
730Loading...
06
Media files
610Loading...
07
Media files
590Loading...
08
Media files
660Loading...
09
Media files
660Loading...
10
Media files
610Loading...
11
Media files
560Loading...
12
Modern Apartments, Residents, Villa And Hotel Design, Analysis, Constructing and Consulting Services! Join and Following below Links: TELEGRAM : http://t.me/KERM1445 TIKTOK: https://www.tiktok.com/@kerm1445 FACEBOOK:https://www.facebook.com/kerm1445 INSTAGRAM:https://www.instagram.com/kerm1445 TWITTER:https://x.com/kheiradin
620Loading...
13
B+G+4 3STAR HOTEL PROJECT! Location: Alem Gebeya City Administration Client: Mr.Abiyot Getachaw Join and Follow us Below li.is: TELEGRAM : http://t.me/KERM1445 TIKTOK: https://www.tiktok.com/@kerm1445 FACEBOOK:https://www.facebook.com/kerm1445 INSTAGRAM:https://www.instagram.com/kerm1445 TWITTER:https://x.com/kheiradin
830Loading...
14
https://www.facebook.com/share/p/iL2ZsG9cbRoqDMB6/?mibextid=qi2Omg
700Loading...
15
https://vm.tiktok.com/ZMMTW3bcr/
870Loading...
የኢፌዴሪ ከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ  1445ኛው የኢድ አል አድሃ አረፋ በአል አስመልክተው  የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ለመላው ህዝበ ሙስሊም በዓሉ የደስታ፣ የሰላምና የፍቅር እንዲሆን ተመኝተዋል።
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
በሞጌይ ያምጊቢ! ከተማችንን እኛ በእኛ ውብ እና ፅዱ ማድረግ ይችላል!!!! ለአለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ለዶሎሎ ወንዝ ድልድይ ግንባታ ድጋፍ አይናት እላቲዊ ሲሚንቶ ዋጋ ዳንጎቴ በኩንታል 1700ብር 6*1700=10200ብር በጬንቡይ ባድ እላሞጊ ደረሳኝ (ፎቶ) ጆይን ፎሎው TELEGRAM : http://t.me/KERM1445 TIKTOK: https://www.tiktok.com/@kerm1445 FACEBOOK:https://www.facebook.com/kerm1445 INSTAGRAM:https://www.instagram.com/kerm1445 TWITTER:https://x.com/kheiradin
Mostrar todo...
ብዙ የኮንስትራክሽን ባለሞያዎች መሰንጠቅ በMix design ትክክል አለመሆን ብቻ የሚመጣ ይመስላቸዋል ነገር ግን ለመሰንጠቅ (cracking ) ምክንያት የሚሆኑ መንስኤዎችን ከዚህ በታች እንዲህ ዳስሰናል :
[1] - አነስተኛ ጥራት ያላቸውን ቁሶች የምንጠቀም ከሆነ አነስተኛ ጥራት ያላቸውን ቁሶች የምንጠቀም ከሆነ መሰንጠቅ (cracking ) ይፈጠራል ስለዚህ የምንጠቀማቸውን ለኮንክሪት ግብዓት የሚሆኑ ቁሶችን (ሲሚንቶ፣ አሸዋ፣ ኮረኮንች) ጥራት መፈተሽ አለብን ኮንክሪቱ የብረት መዋቅር (reinforcement ) ያለው ከሆነ የብረቱን ጥራት መገምገም አለብን። [2] - መኮማተር (Shrinkage ) ኮንክሪቱን በምንደባልቅበት እና ውሃ በምናጠጣበት ግዜ (Curing ) ተገቢውን ጥንቃቄ ካልወሰድን መኮማተር (shrinkage) መሰንጠቅን(cracking)   ያስከትላል ። መኮማተር (shrinkage) ለትልቅ የኮንክሪት ጥንካሬ በጣም አስፈላጊ ነው አስፈላጊውን የውሃ-ሲሚንቶ መመዛዘን (water cement ratio) ካልተጠቀምን በመኮማተር አማካኝነት መሰንጠቅ ሊፈጠር ይችላል ። [3] - ጥራት ያለው Aggregate የማንጠቀም ከሆነ Aggregate የኮንክሪትን አጠቃላይ ጥንካሬ ይወስንልናል ጥራቱ ጥሩ ያልሆነ Aggregate የምንጠቀም ከሆነ ከሲሚንቶ ጋር ተፈላጊውን ጥምረት (bond) ስለማይፈጥር ግንባታችን ሊሰነጠቅ ይችላል። [4] - መዋቅራችን ከአቅም በላይ የሆነ ክብደት ሲያስተናግድ ግንባታው / መዋቅሩ ተገቢውን ጥንካሬ ሳያገኝ በፊት ለትልቅ ክብደት የሚጋለጥ ከሆነ መሰንጠቅ ይከሰታል። በተጨማሪም መቀሰቻዎችን እና ቅስቱን (formwork ) ያለጊዜው የሚነሳ ከሆነም ግንባታችንን ለስንጣቆ ያጋልጠዋል። [5] - በትክክል ውሃ እንዲጠጣ የማይደረግ ከሆነ (improper curing ) ይህ በአገራችን ከሚስተዋሉ ለመሰንጠቅ ከሚዳርጉ ምክንያቶች ቀዳሚው ነው - ውሃ በትክክል አለማጠጣት። ኮንክሪት እንደተገነባ በተገቢው ጊዜ እና መጠን ውሃ መጠጣት አለበት ። «ወንድና ሲሚንቶ ካልጠጣ ይሰነጠቃል» አይደል ሚሉት ሰካራም ወንዶች : [6] - የውጥረት ስርጭት (stress distribution ) አለመመጣጠን በጣም ትልቅ የሆነ የብረት መዋቅርን Mix ratioው ትንሽ በሆነ ኮንክሪት የሙሌት ስራ ስንሰራ በብረቱ እና በኮንክሪቱ መካከል ያለ የውጥረት ስርጭት (stress distribution ) non linear ይሆናል ይህ ደግሞ መሰንጠቅን ያስከትላል። [7] - በሳይት ላይ የሙሌት (casting ) ስራ ሲሰራ ተገቢ ጥንቃቄ ካልተደረገ እና ለስራው ተገቢ የሆነ ባለሞያ (የቀን ሰራተኛን ጨምሮ) ካልተመደበ መሰንጠቅ (cracking) በሚሰራው ኮንክሪት ላይ መፈጠሩ አይቀርም።https://t.me/KERM1445/5862
Mostrar todo...
KERM General Construction-ከሪም ጠቅላላ ግንባታ ተቋራጭ ኃ/የተ/ግ/ማ

👉ዓለም አቀፍ የኮንስትራክሽን ዐውደ-ርዕይና ሲምፖዚየም ነገ ይከፈታል ✳️ዓለም አቀፉ የኮንስትራክሽን ዐውደ-ርዕይ እና ሲምፖዚም ከግንቦት 21 እስከ 24 ቀን 2016 ዓ.ም በኢትዮጵያ ለሁለተኛ ጊዜ በሚሊኒየም አዳራሽ ሊካሄድ ነው። 🚧“ኢትዮጵያን እንገንባ” በሚል መሪ ሐሳብ የተዘጋጀው የቢግ 5 ኮንስትራክት ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ዐውደ-ርዕይ እና ሲምፖዚየም የግንባታ ኢንዱስትሪውን ልማት፣ ዕድገት እና ስኬት ወደ ተሻለ ደረጃ ማድረስ የሚያስችል መሆኑን የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ተናግረዋል፡፡ 🔰ተግዳሮቶችን ዐውቆ ችግሮችን ወደ ዕድል ለመቀየር፣ የፋይናንስ፣ የዕውቀትና የቴክኖሎጂ ድጋፍ ለማግኘት እንደሚረዳም አስረድተዋል፡፡ ❇️ከግንባታ ማዘመን እስከ አገልግሎት ያለውን ሂደት በማሣደግ ስማርት ሲቲን ለመገንባት የሚያስችል ልምድና ዕውቀት እንደሚገኝበት መግለጻቸውን የሚኒስቴሩ መረጃ አመላክቷል፡፡ 📌የዓለም አቀፉ ዲኤምጂ ኢቨንትስ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት ቤን ግሪንሽ በበኩላቸው ዐውደ-ርዕይ እና ሲምፖዚየሙ በኢትዮጵያ መካሄዱ ለግንባታው ዘርፍ ዕድገት የገበያ ዕድል እንደሚያመጣ ገልጸው÷ ይህም ዘላቂ የልማት ዕድገትን የሚያረጋግጥ መሆኑን አስረድተዋል፡፡ Join and follow below our links; TELEGRAM : http://t.me/KERM1445 TIKTOK:

https://www.tiktok.com/@kerm1445

FACEBOOK:

https://www.facebook.com/kerm1445

INSTAGRAM:

https://www.instagram.com/kerm1445

TWITTER:

https://x.com/kheiradin