cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ናዝራዊ

ወንጌል ለሁሉም ሁሉም ለወንጌል። እኛ የወንጌል ባለአደራዎች ነን። የእግ/ር ቃል አዳዲስ መዝሙሮች መንፈሳዊ ግጥሞች አስተማሪ አባባሎች ተከታታይ ትምህርቶች ማቅረብ እና እግዜአብሄርን በብዙ ማምለክ መዝሙር ለመላክና ያላችሁን አስተያየት INBOX IN: 👉 @Tsagayi 👉 @Wenduuuuuu 👉JOIN US👉 @nazerawiii

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
153
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

1❤➫ የባከነ ተጨማሪ ሰአት በኳስ ሜዳ እንጂ ፣ በህይወት የለም ጊዜህን ተጠቀምበት ! ━━━━━━━━━━━━ 2❤➫ አንዳንድ ሰዎች ችግራቸውን ከሌሎች የበለጠ ጎልቶ ስለሚታይ እንጂ ከችግር ነፃ የሆነ ሰው የለም ! ━━━━━━━━━━━━ 3❤➫ ብዙ ጓደኞችእንዲኖሩ አትጣር አንድ "አንድ" ጓደኛ ይበቃሀል የጓደኞች ማነስ ካሳሰበህ አስመስል አንድ ሺ ጓደኛ ታገኛለህ ━━━━━━━━━━━━ 4❤➫ ነገሮች ሲበላሹብህ አብረህ አትበላሽ : የነገውን ቀን ለማየት ቀና በል !! ━━━━━━━━━━━━ 5❤️➫ " ማንም እንባህን የሚያይልህ የለም ማንም ሀዘንህን የሚያህልህ የለም ማንም ህመምህን የሚያይልህ የለም • ሁሉም ግን ስህተትህን ያያሉ ‼️ ━━━━━━━━━━━ @nazerawiii @nazerawiii
Mostrar todo...
​1🍃•➫ ✰" የሌለኝ እስኪኖረኝ ያለኝ በቂዬ ነው ! 2🍃•➫ ✰ በዝምታህ ውስጥ ብዙ የምትናገረው ነገር እንዳለህ ሁሉ በሳቅ ውስጥም ብዙ ምትደብቃቸው ህመሞች አሉ ! 3🍃•➫ ✰ ፍቅር ስጦታ እንጂ ብድር አይደለም ‼️ 4🍃•➫ ✰"አባቴ" አንተ ለኔ ልዩ አባት ነህ ! 5🍃•➫ ትልቅ ምኞት አለኝ እስከመጨረሻው ድረስ " አባቴ " አጠገቤ እንደሚሆን ! 6🍃•➫ የሚቆጨኝ ያሳለፍነው ሳይሆን ተስፋ ያደረኩት ነው ! 🙎‍♂ 7🍃•➫ ሙሉ ማንነትህን ያልተቀበለህን ሰው ለማሳመን አትሞክር ለዛሬ ነው እንጂ ለነገ አይሆንህም ! 8🍃 •➫ አንዳንዱ ዛሬ የሚያስደስተውን ሲያገኝ ትላንት መስዋእት የሆነለትን ይረሳል ! 9🍃•➫ ኩራትህን ዋጥ አድርገህ ስህተትህን ተቀበል ይህ እድገት እንጂ ውድቀት አይደለም ! 10🍃➫ መጥፎ ሰው እንዳላለይ ብለህ አይንህን አትጨፍን ጥሩ ሰው ሲያልፍ ያመልጥሀል @Tsagayi @Tsagayi @nazerawiii @nazerawiii
Mostrar todo...
ⓑⓨ ⓦⓔⓝⓓⓔⓝⓐ 🌎ታስፈልጋታለህ🌎 ለዚች አለም🌍ያለሀት አንተ ነህ መኖርህ ያስፈልጋታል ያሳርፋታል፦ መፅሀፍ ቅዱስ 👉“እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሰወር አይቻላትም።” — ማቴዎስ 5፥14 👈ብሎ ሲል የአለምን ጨለማነት🌑 ያመላክታል ለዚህ ጨለማ ደግሞ💁‍♀️እንሰሳት፣እፅዋት ፣አዕዋፋት ፣ተፈጥሮን እና ግዑዛንን ብርሀን ነህ አላለውም🙅‍♀️አንተን ነው ለአለም ብርሀን ያለህ🤷‍♀️ ...............ኢየሱስን ያላወቀ ነፍስ በደጅህ እንደደመና ከቦይጠብቅሀል ያንተን ብርሀን ይናፍቃል🙎‍♀️ድረስለት ለወገንህ ኑር ለተፈጠርክበት አላማ ኑር .................እግዚአብሔር ከእጅህ✋ፍሬ ይጠብቃል ........አንተ ስትታይ👀አንድ ነህ ኢየሱስ ግን ለአለም ብርሀን☀️እንደሆንክ ያረጋግጥልሀል💯............. 💁ታዲያ ሰይጣን በቁጥጥሩ ስር ባሳደረው አለም ለማብራት ስትነሳ እጅና እግሩን አጣጥፎ አንደበቱን ለጉሞ ሚቀመጥልህ እንዳይመስልህ🤷 ........ጨለማው የሱ ግዛት ነው ስታበራበት መድረሻ ታሳጣዋለህና🙆 በሁሉ መንገድ ይከታተልሀል😬😡😠ተስፋ ሊያስቆርጥህ ይጥራል ብቻ ምን ልበልህ ድራሽህን😠😠ለማጥፋት የማያደርገው ነገር የማይሆነው ሁኔታ አይኖርም💁 .............አንተ ግን በኢየሱስ ስም አሸንፈኸው እንደምትወጣ በብርሀንነትህ እርግጠኛ ሁን🙋..............በርግጥ ብርሀንነትህ ደብዛው ጠፍቶ ለራስህ ህይወት ተዘበራርቆብህ ይሆናል አላውቅም💁 ግን ምንም ሁኔታ ውስጥ ሁን አንተ አንድና ብቸኛ ባዶ ከንቱ እንዳይደለህ በቃሉ ታመን .............ምንምነትህን ሚሰብክህ ካለ እሱን ባልሰማ እለፈው የጨለማው ምክር ነው 🤷አንተ ታላቅ ነህ በቃ ይሄ ማይለወጥ እጣህ ነው እድልፈንታህ ጨለማውን በብርሀን መውረስ ብቻ ነው አበቃ።🙅 .........እኔ አይደለሁም ቃሉ ነው ያለህ🙋 ። የከተማ መብራት ከማጥፊያው ካላጠፋኸው መብራቱን እንደማያቋርጥ ሊደበቅም እንዳይችል👉 አንተ ከዛም በላይ ነህ ማንም ሲፈልግና ሳይፈልግ የማትበራና የማትጠፋ ሁሌም ብርሀን ነህ ምክንያቱም የብርሀንህ ምንጭ ኢየሱስ ነዋ እሱን ደግሞ ሊያጠፋው የሚችል አካል የለም🙅‍♀️ የድሀ ልጅ ነኝ😭 የተወለድኩበት ቦታ እኮ በስም እንኳን😔😔 ማይታወቅ የሆነ ትንሺዬ ሰፈር ሚመስል ሀገር ነው እንዴት ነው ለአለም ማበራው🤔 ከዚህ ሀገር ወጥቶ የተሳካለት ሰው የለምኮ እኔ እንዴት😳??????አይባልም።...................የአንተ የአሁን መገኛ የትም ይሁን የት🙌 ቃሉ ነው ያለህ የአለም ብርሀን ነህ ብሎሀል ወጥተህ ታበራለህ ለአለም ታስፈልጋታለህ🙌በቃ ከዚህ ውጪ አማራጭ የለህም የምን መሟሟት 🤨የምን መንኳሰስ🤔ነው አረ የምን ትንሽነት😏ከፍብለህ ታበራለህ እንጂ አንገት ደፍት አታልፍም🙅‍♀️❤❤ እወዳችኋለሁ መልካም ቀን🙌😍 ለወዳጆቻችሁ ሼር አድርጉ❤ @nazerawiii @nazerawiii
Mostrar todo...
#ዛሬ ያልነው ዛሬ ለነገ ትናንት ለትናንት ነገ፣ ለከነገ ወዲያ ከትናንት ወዲያ፣ ለትናንት ወዲያ ደግሞ ከነገ ወዲያ ነው። የዛሬህ ትርጉም የሚወሰነው እንደ እይታህ👀ነው ዛሬ የምትለው ዛሬ አዲስ የሚሆነው ለዛሬ ብቻ ነው🤷‍♀️................ ለነገ ሌላ ትርጉም ኖሮት ታገኘዋለክ💁‍♀️ዛሬህ ለነገ እንዳለፈ ታሪክ ሆኖ ሊወሳ ቅርብ ነው ወይ አስደሳች ወይ አሳዛኝ ነገር ይዞ ይመጣ ይሆናል ስለዚህ ቀንህን አትናቅ ውዱ ስጦታህና በረከትህ እሱ ነውና🙅‍♀️ “የጭንቀት ቀን ሳይመጣ በጕብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ፤ ደስ አያሰኙም የምትላቸውም ዓመታት ሳይደርሱ፤” — መክብብ 12፥1 ሽምግልናህ መጥቶ ወጣትነትህን ሳያስረጀውና ሳያስፈጀው ቀልጠፍጠፍ ብለክ ስራ ወዳጄ .......አለዚያ እንዳሻይ ስታወራ የፈለከውን ስትሆን (ደስ ያለህን ስትፖስትና ያሻህን ስትኮምት የምታየውን ሳትመርጥ)እንደው በከንቱ ግብግብ ፍሬ ቢስ ጉብዝና አሳልፈህ 🥺🥺እንዳይፀፅትህ ..........ሽምግልናህ ኋላ ወጣትነትህን ዞሮ ሲያየው እንዳያፍርበትና😔😳 እንዳይፀፀትበት የቆምክበትን ቦታ በጥሞና አጢነው ብዙዎቻችን አሁን💁‍♀️ድነናል ያልን ክርስቲያን ወጣቶች ወንጌልን ባገኘነው አጋጣሚ ከማውራት ይልቅ ዝምታን🙊🙊 እንመርጣለን ። ለምን?? ለተራ ወሬና ቀልድ እኮ ጊዜና ቦታ ሞልቶናል🥺ግን ስለኢየሱስ አናወራም ለምን???..........በርግጥ ብዙ ያልሰራንባቸው ምክንያቶች ይኖሩናል🤷ነገር ግን ከየትኛውም እንቅፋት የምናልፍበትና ሰብረን ምንወጣበት ሀይል እግዚአብሔር አይነፍገንም ፀጋን ይሰጥ ዘንድ እግዚአብሔር መልካም ነው🤷🙅። .......... “ለደካማ ኃይልን ይሰጣል፥ ጕልበት ለሌለውም ብርታትን ይጨምራል።” — ኢሳይያስ 40፥29 የትኛውም ጉድለታችን ከመቀጠል አያግደንም💁......በርግጥ ከባድ ነው በዚህ ዘመን እግዚአብሔርን መስሎ እሱን አክብሮ መኖር .......ነገር ግን እያንዳንዳችንን ፀጋው ያግዘን የቆምንበትን እንይ 😇😇.......ምንም ሳንሰራ ኢየሱስ መጥቶ ጉድ እንዳንሆን🥺ከእጃችን ብዙ የሚድኑ ነፍሳትን ይጠብቃል ያልዳነው ሰው ባለእዳ እኛ ነን እና ተነሱ እንነሳ ነው የምላችሁ........ባለ ብዙ አክሊል እንጂ ባለ ቅሌት🥺😔😔እንዳንሆን እንዳናፍር ቀና ብለን ሙሽራችንን እንድናገኘው በነገር ሁሉ ልቀን ኢየሱስን ማግነን ይሁንልንይሁንልን🙌❤❤🙏 “ማደግህ በነገር ሁሉ እንዲገለጥ ይህን አስብ፥ ይህንም አዘውትር።” — 1ኛ ጢሞቴዎስ 4፥15 “እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።” — ኢሳይያስ 40፥31 ይሄ ቃል ይፈፀምብን🙌🙏 👉share it ሼር ይደረግ👈 @nazerawiii @nazerawiii
Mostrar todo...
@Wenduuuuuu 👨‍👩‍👧‍👦👩‍👩‍👧‍👧👩‍👩‍👧‍👦👨‍👨‍👧👨‍👩‍👧‍👧👨‍❤️‍👨👨‍👩‍👧‍👦👨‍👩‍👧‍👦👪👩‍👩‍👧‍👧👨‍👩‍👧‍👦👭👭👯‍♂👬🚶‍♂🏃‍♂👯‍♂💃ከሰው ጋር መኖራችን ግድ ነው ።🤬🤬🤬🤬🤬🤯🤬🤬🤬🤬🤬🤬🤬 ታዲያ ኑሮአችንን ከሰው ጋር የማንነካበት ጉዳይ የለምና አስተውለን ስነየው የብዙ ችግሮቻችን ምንጩ የይቅርታ ህይወት ማጣት ነው ። በእርግጥ ይቅርታ ከሰው ባህሪ ጋር አብሮ የሚሄድ አይደለም የሰደቡንን ብንሰድብ የመቱንን ብንመታ ሰው የሚቀበለው ነው። የሰደቡንን ብንመርቅ የመቱንን በዝምታ ብናልፍ ግን ሰወች ፈሪነት አቅም ቢስነት ነው ። ስለዚህ ይቅርታ የእግዚአብሔር የሆነ ከእግዚአብሔር የሚወጣ @Wenduuuuuu የእግዚአብሔር ሰውች ብቻ ሊለማመዱት የሚችሉት ነገር ነው የሚባለው ። መቼም ክፉ ልብ ከፍቅር የበለጠ ቅጣት ያለው አይመስለኝም ስለዚህ የበደሉንን በጌታ ፍቅር እናፍቅር እላለው እኔ ወንዴ ተባረኩልኝ ይቅርታ የነብስ ክዳን ነው።ባህሪን ለማስተካከል የመጀመሪያው። ዕርምጃ ይቅርታ መጠየቅ ነዉ። በማይቋረጥ ባልጀራነት ውስጥ ይቅርታ አለ። ⓑⓨ ⓦⓔⓝⓓⓔⓝⓐ @Wenduuuuuu
Mostrar todo...
' ፍለጋችን ጌታን ሲሆን, ህይወት የሚገኝበትን ትምህርት የማይታገሱበት ዘመን ይመጣልና ፤ ነገር ግን ጆሮቻቸውን የሚያሳክክ ሰለ ሆነ ፥ እንደ ገዛ ምኞታቸው ለራሳቸው አስተማሪዎችን ያከማቻሉ። እውነትንም ከመስማት ጆሮቻቸውን ይመልሳሉ፥ ወደ ተረትም ፈቀቅ ይላሉ ፪ ጢሞቴዎስ ፬ -፫ እኛስ ህይወት የሚገኝበትን ትምህርት በመፈለግ በመከተል ላይ ነን ወይንስ እውነትን ከሞስማት ጆሮቻችንን መልሰን ወደ ተረት ፈቀቅ ጠጋ አልን? በቅዱስ እግዚአብሔር ስም የሚደረግ ቀልድ ጨዋታ ነገር መስማት ለማንም ሰው አዲስ ነገር ከመሆኑ አልፎ ተርፎ የተለመደ ኖርማል ድርጊት እየሆነ መምጣቱ ከዚህስ ቀጥሎ ወዴት ይሆን ደግሞ ምን እንሰማ ይሆን? ወይ ጊዜ ያሰኛል። ህይወት የሚገኝበት ትምህርት ቀርቶ ከምድር ኑሮ ያላለፈ ትፈወሳለህ ትባረካለህ ይሳካልሃል ትሻገራልህ ትወርሳልህ ጭንገፋ የለም የመብለጥ አመት ነው አይነት ነገር ሆኖአል ነገሩ ግና እኮ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ኃጢአታችንን በእንጨት ላይ ተሸክሞ በመገረፉ ቁስል የፈወሰን የዘላለም ሞት ተፈርዶብን ሳለ ህይወትን ሊሰጠን እንጂ እዚሁ ምድር ላይ እየበላና እየጠጣን......ስንታመም ፈውስ እየተቀበልን ስኬትን በምድር ላይ በሚሆን ነገር እየመዘንን እንድንኖር አይደለም። መቸም ብዙ የሚያሳፍሩ ድርጊቶች ይሰማሉ ጭራሽ በዚ ሰሞን ደግሞ ኑሮ የመረራቸውን ሰዎች የእግዚአብሔር መንፈስ ያሳየኛል ሚሪንዳ ወይንም ጁስ ጣፋች ነገር ላይ ቃል አወጣልሁ የምትጣፍጡበት የስኬት አመታችሁ ነው የሚል ቅዠት መጣ በእውነቱ ትልቅ ውድቀት አይደል? በእግዚአብሔር ስም መዘበት ይባላል። የእውነተኛ ደቀ ሞዝሙር አንደኛው መታወቂያ ኢየሱስን በመከተል መንገድ ሊደርስ የሚችልን መከራ መቀበልም ጭምር እንጂ መቼ የስኬትና ጮቤ መርገጥ ጉዞ ሆነና። በመሰረቱስ የቱንም ያህል ተአምራት ሊተካከለው የማይችልን የተአምራቶች ባለቤት የሆነውን እርሱን ክርስቶስን ከማግኘት የእርሱ ልጆች ከመሆን የሚወዳደር ምን በረከት ምንስ ተአምር ያስፈልገናል? እንዲሆኑልን የምንፈልጋቸው የምንጸልይባቸውም እንኳን ሳይቀር አንዴ ሲሟሉ አንዴ ሲጎድሉ አንዴ ስናገኝ ደሞ ስናጣ ሲመቸን ወይ ስንጎሳቆል ጤናማ ስንሆን ደግሞ ስንፈወስ እንዲሁ ስኬትን ፍለሃ ስንዳክር ስንባክን ዘመናችን ያልቅና ሞት አይቀርም እንሞታለን ነገር ግን በዚ ሁሉ ውስጥ ህይወት የሚገኝበትን ትምህርት ያለበትን የእግዚአብሔርን ቃል በመፈለግ ትኩረታችን ፍለጋችን እርሱ ሲሆን ከተረት ፈቀቅ እንልና እውነትን ለመስማት እንወዳለን። ሰላም @Wenduuuuuu @Wenduuuuuu
Mostrar todo...
በአይንህ ምን እያየህ ነው⁉️ 👀የምታየው ነገር ሰውነትህን ሊያበራውም ሊያጨልመውም ይችላል። ጤናማ ነገር ካየህ ሰውነትህ ብሩህ ይሆናል። የተበላሸና ውድ ምኞት የሚመራ ነገር ካየህ ሰውነትህ ይጨልማል። አንተም ትታወካለህ። 👨‍💻 #ፖርን ስታይ ሰውነትህን እያጨለምከው ነው። በውስጥህ ያለው ቅዱሱን መንፈስ እያስከፋኸው ነው። 👩‍💻 #ፖርን ስታይ ለጊዜው የስጋ እርካታና ደስታ ሰጥቶህ ይሆናል። ያንን ድርጊት ከፈፀምክ በኋላ ግን በከፍተኛ ድብርትና ወንጀለኛነት ልትሞላ ትችላለህ ይህ ሁሉ የሆኑው በአይኖችህ ባስገባኸው #ጨለማ ነው። 🧑‍💻 #ፓርን ከሰው ተደብቀህ ታይ ይሆናል። እርግጥ ነው ሰው አያይህም ሁሉ ነገር በጌታ እግዚአብሔር ፊት ግልፅና የሚታይ በመሆኑ ታሳዝነዋለህ። ግን እድል አለህ ሊረዳህ የሚችል ጌታ አሁንም በስራ ላይ ነው። #አልቻልኩም ብለው አሁንም ሊረዳህ ቅርብ ነው። 👀 #ከምታየው_ይጠብቅ “የሰውነት መብራት ዓይን ናት። ዓይንህ እንግዲህ ጤናማ ብትሆን፥ ሰውነትህ ሁሉ ብሩህ ይሆናል፤” — ማቴዎስ 6፥22 @nazerawiii @nazerawiii ⓑⓨ ⓦⓔⓝⓓⓔⓝⓐ
Mostrar todo...
መልካም ገና 🏑 🎄 🎄🎄 🎄🎄🎄 🎄🎄🎄🎄 🎄🎄🎄🎄🎄 🎄🎄🎄🎄🎄🎄 🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄 🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄 🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄 ⛄️🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🥗🥗🥗🥗🥗🥗🥗🥗🥗🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈 መልካም የገና በዓል ውዱ/ዷ ጓደኛዬ። እወድሃለው/ሻለው🌹 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 መልካም የክርስቶስ ልደት። የምስራች ጌታ በበረት ተወልዶአል:– –ስሙም አማኑኤል የተባለ። –እኔን እና አንተን/አንቺን ልያድን። –ፍቅሩን ልያስተምር። –ኃጥአታችንን በደሙ ልሰርዝ። –ትልቅ ተስፋን ልሰጥ። –ከሞት ልያድነን። የልዑል እግዚአብሐር ልጅ በቤተልሄም ተወልዶልናል። መልካም በዓል። ይህ በአል የይቅርታ የፍቅር የአንድነት ይሁንላቹ እና ደሞ በዝህ አጋጣሚ ያስቀየምኩዋቹ ልጆች ካላቹ ይቅርታ 👉ይህን መልዕክት ያደረስኩ የምወድህ/ሽ ጓደኛሽ/ህ ነኝ አንተም ለምትወደው/ለምትወጂው ሁሉ አድርስ/ሽ መልካም በዓል። ☞ join her ✥◦-🌺🌺🌺◦🌺🌺🌺🌺-◦✥ ★☆ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹◌◎ ╰══•°°|๖ۣۜ๖ۣ͓ۜ๖ۣۜ̽๖ۣۜ๖ۣ͓ۜ๖ۣۜ̽๖ۣۜ๖ۣ͓ۜ๖ۣۜ̽๖ۣۜ๖ۣ͓ۜ๖ۣۜ̽:|°°══╯ ✉️ 4 any comment ✉️ 👇👇 @Wenduuuuuu ለምትወዱአቸው ሁሉ ሼር አድርጉ ፍቅር ተወልዶአልና የፍቅር በዓል የሁንልን። 🇪🇹🇪🇹ⒷⓎ Ⓦⓔⓝⓓⓘⓝⓐ @nazerawiii
Mostrar todo...
Watch "ተለቀቀ #Ethiopian #Protestant #Mezmur አንተ ማለት ለኔ |ዘማሪ ምናሴ እና ሀብታሙ|Ante malet lene| Minase and Habtamu" on YouTube https://youtu.be/wwt5DQ1gGK8 @nazerawiii @nazerawiii
Mostrar todo...
ተለቀቀ #Ethiopian #Protestant #Mezmur አንተ ማለት ለኔ |ዘማሪ ምናሴ እና ሀብታሙ|Ante malet lene| Minase and Habtamu

በየጊዜው የተለያዩ ዝማሬዎች በሚለቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርስዎ የyoutube ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ በመቀጠልም የደወል ምልክቷን ይጫኑ

በጎ ህሊና እያለው ሰው የሰውን ልጅ ከበደለ ምንስ ሊጠቅመው ወዳጅነት ገደል ይግባ ፍቅር ከሌለ!!😩😩😩 በውሸት ከሄዱ ሰወች ይልቅ በእውነት የቀሩ ሰወች ይሻላሉ!!😏😏😏 አትናደድ የሚገነፋል ጀበና እራሱን ከማቆሸሽ ውጪ ያገኙው ጥቅም የለውም!!🙊🙊🙊 @Tsagayi ዲቄት ሲጠግብ ምጣዱን ጎደኛዬ አድርጉ ይላል!!😜😜 መልካም ወጣት የትናንትናውን መልካም የሚጠብቅ የነገውን ተስፋ የሚያስቀምጥ ዛሬን በትጋት የሚኖር ነዉ @Tsagayi በትላንትናው ማንነት የማጠመድ ባለፈው ታሪኩ የማይያዝ መጭውን ዘመን ልክ እንደ ወንዝ በመንፈስ ዝም ብሎ የሚፈስ ነው ⓑⓨ ⓦⓔⓝⓓⓘⓝⓐ @Wenduuuuuu @Wenduuuuuu @nazerawiii
Mostrar todo...