cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Quotes

For admin request and cross promotion @huh21

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
670
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

When will females realize that their boy best friends are just guys who failed to get w her 😭😅
Mostrar todo...
Repost from 🥀Real_feelings
My grandpa once told me "once the weather is cold no woman is ugly 😫"
Mostrar todo...
𝑦𝑎ℎ 𝑏𝑎𝑏𝑦, 𝑦𝑜𝑢 𝑎𝑟𝑒 ℎ𝑎𝑝𝑝𝑦 𝑤𝑖𝑡ℎ𝑜𝑢𝑡 𝑚𝑒 𝑖𝑡'𝑠 𝑜𝑘𝑎𝑦.. 𝑡ℎ𝑎𝑡 𝑖𝑠 𝑒𝑛𝑜𝑢𝑔ℎ 𝑓𝑜𝑟 𝑚𝑒 🖤💔🖤
Mostrar todo...
They say i act like i don't give a f*ck, tell them im not acting 😎
Mostrar todo...
Before you ask why someone hates you. Ask yourself why you give a f*ck.
Mostrar todo...
When the sugar is finished, the ants will disappear😐 You'll get it later
Mostrar todo...
Admin mehon mifeleg @huh211 contact us
Mostrar todo...
ንጉሥ ፈርኦን ለ ያዕቆብ ሐበሻ በጣም የሚጠላውን ጥያቄ ጠየቀው:: "ዕድሜህ ስንት ነው?" ከባሕላችን እጅግ ሊላቀቀን ያልቻለ ጥያቄ ቢኖር ዕድሜን መናገር መፍራት ነው:: "ኸረ ዕድሜዬን አልደብቅም" የምንል ሰዎች እንኳን ከመናገራችን በፊት "ዕድሜ ጸጋ ነው" የሚል ትንሽ የመግቢያ ንግግር እናደርጋለን:: በሰው ፊት ዕድሜ የጠየቁ ሕፃናትም “ዕድሜ አይጠየቅም እሺ ማሙሽዬ" የሚል ምክር ከትንሽ ቁንጥጫ ጋር ይቀምሳሉ:: ንጹሐኑ ሕፃናት ትምህርት ቤት "How old are you?”ን ሲያነቡ ስለሚውሉ ለምን እንደማይጠየቅ ግራ ግብት ይላቸዋል:: ብቻ በአጭሩ "ዕድሜህ ስንት ነው?" ተብለን ስንጠየቅ "ሰዓት ስንት ነው?" ስንባል በምንመልስበት ፍጥነት አንመልስም:: ያዕቆብ ግን ፈርኦን ሲጠይቀው የሐበሻ ደም የለበትምና "የእንግድነቴ ዘመን መቶ ሠላሳ ዓመት ነው" ብሎ ቀልጠፍ ብሎ መለሰ:: የሚገርመው በምድር ላይ የኖረበትን ዘመን "የእንግድነት ዘመን" አለው:: እውነትም ይህች ዓለም ሁላችንም ለጊዜው በእንግድነት የመጣንባት ናት እንጂ ሀገራችንስ በሰማይ ነው:: በእንግድነት መጥተን ዘላለም እንደሚኖር እንነካከሳለን እንጂ እንግዶች ነን:: እንደ ያዕቆብ ያሉ ቅዱሳን ግን "በምድሪቱም እንግዶችና መጻተኞች እንዲሆኑ ታመኑ" (ዕብ 11:13) ሁሉን ትተው የተከተሉት ሐዋርያቱም "በእንግድነታችሁ ዘመን በፍርሃት ኑሩ" ብለው አስተማሩ:: (1ኛ ጴጥ 1:17) ያዕቆብ ዕድሜዬ 130 ነው ካለ በኁዋላ ጥቂትም ክፉም ሆነብኝ አለ:: እንግዲህ መቶ ሠላሳ አንሶት ነው:: እርግጥ ነው ሰው ዕድሜ አይጠግብም:: ማቱሳላንም ብንጠይቀው "ባጭር ተቀጨሁ" ማለቱ አይቀርም:: የተፈጠርነው ከዘላለማዊት ነፍስ ጋር ስለሆነ ለመኖር እንጂ ለመሞት መቼም ዝግጁ አንሆንም:: እንደ ያዕቆብ ያለ ብዙ ነገር ያየ ሰው ደግሞ ዕድሜህ ያንስብሃል:: ከእናትህ ሆድ ጀምረህ የሕይወት ትግል ከጀመርክ ለብኩርና ከተሽቀዳደምክ : ከፈጣሪህ ጋር ትግል ከገጠምክ : ድንጋይ ተንተርሰህ ሰማይ ድረስ ከተመለከትክ : ለራሔል ዓሥራ አራት ዓመት ደጅ ከጸናህ : በዮሴፍ ለዓመታት ካለቀስክ ዕድሜህ ቢያጥብርህ አይፈረድብህም:: ያልተኖረ ዕድሜ ግን ይሰለቻል:: ሰው ሥራ ሲኖረው ቀኑ እንዴት ይሮጣል? ይላል:: ሥራ የፈታ ደግሞ "ኸረ የዛሬው ቀን አልሔድ አለ እኮ" ይላል:: በመጽሐፍ ቅዱስ ታሪካቸው ከተጻፈ ሰዎች የሚያሳዝኑት "ኖረ ሞተም" የተባለላቸው ሰዎች ናቸው:: መኖርህ ካልፈየደ መሞትህ አይጎዳም ከመባል በላይ ምን አስከፊ ነገር አለ:: ወዳጄ አንተ ወደዚህች ምድር የመጣ አንተን የሚመስል ብቸኛው ሰው ነህ:: የማያልቅበት ፈጣሪ የአንተን ዓይነት ሰው ፈጥሮ አያውቅም ድጋሚም አይፈጥርም:: ምድርም የአንተ ዓይነት ሰው አይታ አታውቅም:: ዕድሜ የተሠጠህ ለአንተ ብቻ የተሠጠህን ነገር አበርክተህ እንድትሔድ ነው:: በአንተ ብቻ የሚፈታ ችግር በአንተ ብቻ የሚፈጠር ብዙ መፍትሔ አለ:: ሌሎች ከአንተ በሀብት በእውቀት በሥልጣን ወዘተ በልጠው ልታይ ትችላለህ:: ሕይወት ፍትሐዊ አይደለችም:: ፈጣሪ ያደላል ወይ ልትል ትችላለህ:: ከሀብታሙም ከአዋቂውም ከኃያሉም እኩል ለአንተ የተሠጠህ ፍትሐዊ ሥጦታ ግን ጊዜ ነው:: ለሁሉም ሰው ቀንና ሌሊቱ ሃያ አራት ሰዓት ነው:: በብራቸው ሰዓት ያስጨመሩ የሉም:: አጠቃቀምህ ነው እንጂ ጊዜ ለአንተም በእኩልነት ተሠጥቶሃል:: ዐዲስ ዓመት ሊገባ ነው:: ፀሐይ እያየችን ስታልፍ ሌላ አንድ ዓመት ሆናት:: 2012 አይቻልም እንጂ በድንጋይ ፈንክተን ብንሸኘው ደስ የሚለን ዓይነት ከባድ ዓመት ነበር:: አሁን ደግሞ ፈጣሪ በቸርነቱ ሌላ ዘመንን አቀዳጀን:: ፈጣሪ የሠጠን ያልተጻፈበት አዲስ ደብተር ነው:: ብዕሩ እጃችን ላይ ነው:: ምን እንጽፍበት ይሆን? ካለፈው ደብተር የቀጠለ ታሪክ እንጽፍ ይሆን? ወይስ አዲስ ነገር? መልካም አዲስ ዓመት ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ

ውሻ ነኝ ቅዱስ ያዕቆብ ዘእልበረዲ ባለ ብዙ ታሪክ ሊቀ ጳጳስ ነበር፡፡ በእርሱ ዘመን ታዲያ ብዙ ሰዎች ወደ ክርስትና እየተመለሱ ይጠመቁ ነበር፡፡ ከሕዝቡ ብዛት የተነሣ ታዲያ አንዳንዶች የማትደገመዋን አንዲት ጥምቀት እንደ ጠበል ደጋግመው መጠመቅ ጀመሩ፡፡ ቅዱስ ያዕቆብ ለዚህ መላ አበጀ፡፡ አንድ ሰው ከተጠመቀ በኋላ በአንገቱ ላይ የማይወልቅ ክር እንዲያስር አደረገ፡፡ በሒደትም ይህን ክር ያሰረ ሰው የተጠመቀ ክርስቲያን መሆኑ ምልክት ሆነ የኋላ ሊቃውንትም ይህንን የማዕተብ ሥርዓት ከኦሪት እስከ ሐዲስ አጣቅሰው አስፋፍተው አስተማሩበት፡፡ ቅዱስ ያዕቆብ በክርስቲያኖች ላይ ይህንን ክር በማሰሩ ታዲያ የክርስትና ተቃራኒዎች ዘበቱበት ‘ብለህ ብለህ ደግሞ እንደ ውሻ በየሰዉ አንገት ላይ ክር ማሰር ጀመርህ?’ ብለው ተሳለቁበት ቅዱስ ያዕቆብ እንዲህ ሲል መለሰ ፦ ‘ውሻ ለጌታው ታማኝ ነው ፤ እኔ ለክርስቶስ ታማኝ ውሻው ነኝ’ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.