cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Zemedkun Bekele (ዘመዴ!)

መንፈሳዊ እና ሀገራዊ ሀሳቦች ሚቀርቡበት ገፅ ፤

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
209
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

"…አሁንስ፥ ይላል እግዚአብሔር፥ በፍጹም ልባችሁ፥ በጾምም፥ በልቅሶና በዋይታ ወደ እኔ ተመለሱ። ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ፤ አምላካችሁም እግዚአብሔር ቸርና መሐሪ፥ ቍጣው የዘገየ፥ ምሕረቱም የበዛ፥ ለክፋትም የተጸጸተ ነውና ወደ እርሱ ተመለሱ። የሚመለስና የሚጸጸት እንደ ሆነ፥ ለአምላካችሁም ለእግዚአብሔር የእህልና የመጠጥ ቍርባን የሚሆነውን በረከት የሚያተርፍ እንደ ሆነ ማን ያውቃል? ኢዮኤ 2፥ 12-14 "…እንደምን አደራችሁ? "…እንደምን አረፈዳችሁ? "…እንደምን ዋላችሁ? "…እንደምን አመሻችሁ? "… መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
Mostrar todo...
የማይጠቅም ዋይታ…! "…እንዲህ ቤቱን የኦሮሞ ወኪል ነን ባዮች የሚንዱ አፈር ደቼ የሚያስግጡት የጋሞ፣ የከንባታ፣ የጉራጌ፣ የሃዲያ ተወላጆች እና  አብዛኛው የዐማራ ተወላጆችን ነው።  "…ከአዲስ አበባ ዙሪያ ዐማራው ያለከልካይ ቤት ንብረቱ እንዲህ ዶግ አመድ ሆኖ  አፍርሰውበት ባዶ እጁን አስቀርተው በአንድ ጀንበር የእኔ ቢጤ ለማኝ ጎዳና ተዳዳሪ አድርገውታል። "…መጀመሪያ ለኮንዶሚኒየም ብሎ ቆጥቦ የሠራውን ቤት ቀምተው ወሰዱበት። ቀጠሉና የኦሮሞ ገበሬ በውድ መሬቱን እንዲሸጥላቸው አደረጉት። ካርታ ሰጡት፣ ውኃና መብራት አስገቡለት። ጥሪቱን አሟጦ ከልጆቹና ከሆዱ ቀንሶ ጎጆውን እስኪሠራ ጠበቁት። ትምህርት ቤት፣ ጤና ጣቢያ፣ ፖሊስ ጣቢያም ከፈቱለት። መታወቂያም ከቀበሌ ሰጡት። ምርጫ ምረጠን ብለው አስመረጡት። አሁን ተረጋግቼ መኖር ልጀምር ነው ብሎ ሲያስብ ድንገት መጥተው ድምጥማጡን አጠፉት። "…ዐማራው ከማበድ፣ ከመቀወስ በቀር ሌላ አማራጭ የያለው አይመስልም። እነሱ ይስቁበታል። ያላግጡበታል። ያሾፉበታል። ሽንታም ነው ዐማራ፣ ቅዘናም፣ አዝማሪ ወሬ ብቻ ምንም አባቱ አያመጣም ነው የሚሉት። ያልቅስ ሶፍት ስጡት አለ ሽመልስ አብዲሳ። እየሆነ ያለው እንደዚህ ነው። "…ዐማራ ባለ ራዕይ ልጆቹን እንደ ድመት እየበላ፣ እየቀረጠፈ ጀግና መውለድ አቃተው። ተከራካሪ የሚሆነውም አጣ። በቅርቡ እስክንድር ነጋ እንኳ ተዉ እንደራጅና ይሄን ፍሬን የበጠሰ አረመኔ መንግሥት እናቁመው ብሎ ቢለፈልፍ ራሱ ዐማራው "ከጽንፈኛ የትግሬና አክራሪ የኦሮሞ ወሃቢይ ቡድን ጋር ሆኖ ሰደበው፣ አሾፈበት፣ ቀውስ ነው፣ አብዷል፣ አማኑኤል ለምንአይገባም ብሎ ቲክቶክ ላይ መሳቂያ መሳለቂያ አደረገው። እስክንድርም ሲሰለቸው መከራ ይምከርህ ብሎ ዘወር አለ። አሁን ዐማራው በኦሮሞ ፅንፈኛ ፍዳውን እያየ ነው። • መቻያውን ይስጣችሁ…!
Mostrar todo...
የሰማዕቱ ካህን መንታ ልጆች…!! "…እኒህ ፈገግታ የተሞሉ ህጻናት በአዝማች ኃይለሚካኤል ታደሰ ሠራዊት፣ በእነ ሳዊሮስ፣ ቡራኬ፣ በአቢይ ሽመልስ ድጋፍ ሰሞኑን በሻሸመኔ ከተማ በቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን በእግዚአብሔር ታቦት በመሰዊያው ፊት በኦሮሞ ጽንፈኛ ቄሮና ወታደር የታረዱት ካህን ልጆች ናቸው። "…ካህኑን አክራሪ የኦሮሞ ጽንፈኛ የወሃቢይ እስላሞች በጥይት፣ በድንጋይና በገጀራ፣ ቀጥቅጠው ገደሏቸው። ካህኑም በሰማዕትነት አረፉ። ልጆቻቸውም ያለአባት ቀርተዋል። የኦሮሞ ፅንፈኞች ዋና ዓላማም ይሄው ነበር። ወንድ ወንዱን ያርዳሉ፣ ይጨፈጭፋሉ፣ ያስራሉ። ሴቶቹን በስቃይ በመከራ ማጥ ውስጥ ይጥሉና ልጆቹን ተንከራታች፣ ጎዳና ተዳዳሪ፣ ሴተኛ አዳሪ ያደርጋሉ። አንዳንዴም የሟችን ሚስት በችግሯ ገብተው ያነውራሉ። "…የኦሮሞ ወኪል ነን ባዮች ከዐማራ ወንድ ወንዱን መርጠው ጨፍጨፈው የሚገድሉት በዓላማ ነው። በሻሸመኔ ብቻ ሰሞኑን ከ52 በላይ ወንዶች ተመርጠው ተገድለዋል። ታርደዋል። በጥይት፣ በገጀራ፣ በድንጋይ፣ በክትክታ ዱላ ተጨፍጭፈዋል። "…አስጨፍጫፊዎቹ እነ ኃ/ሚካኤል ታደሰ (,በነገራችን ላይ ኃ/ሚካኤል ዐማራ ነው አሉ። በግድ ልገረድ ባይ ዐማራ) የሚጠይቃቸው ሕግ እስከአሁን የለም። አስገዳዮቹ ካህን አሳራጆቹም እነ ሳዊሮስ (ዐማራ ናቸው) ኦሮሞ ኦሮሞ ስለሚጫወቱ ምንም እንዳልተፈጠረ ወደ ጠቅላይ ቤተ ክህነቱ በክብር ተመልሰዋል። ከሻሸመኔ ምእመናን የሚሰበሰብ የአስራት ገንዘብም በደሞዝ መልክ ሊከፈላቸው ይጀምራል። የደም ገንዘብ። ነቀርሳ። "…ቤተ ክህነቱ እነዚህን ህጻናት ቸል ባይል። ሚስትየውንም የሆነ ቦታ ሥራ ለልጆቹም ቤት ቢሰጣቸው መልካም ነው ባይ ነኝ። "…ለማንኛውም ኃይለሚካኤልም እንዲህ እንደፏነነ አይቀርምና አኬር ሲገለበጥ የሆነ ቀን ሂሳብ ለማወራረድ ይጠቅማልና ይሄም ተመዝግቦ ይቀመጥ።
Mostrar todo...
"…የሚገርመው ሰሞኑን ከኦሮሚያ እየጸዳ ያለው ደግሞ የወሎ እስላም ዐማራ ነው። የኦሮሞ የወሀቢዩ የዐማራን እስላም እንደ ቆሻሻ፣ እንደመናፍቅ ነው የሚቆጥረው። መጅሊሱን የያዙት የፅንፈኛው የኦሮሞ ወሐቢይ እስላሞች ስለሆኑ የዐማራ እስላሞቹን ይጸየፏአቸዋል። ያርዳሉ፣ ይዘርፋሉ፣ ይገድሏቸዋልም። "…ወለጋ ያለው ፅንፈኛ የኦሮሞ ጴንጤ በጅምላ ነው የወሎ እስላም ዐማሮችን የሚያርደው። የሻሸመኔው አክራሪ የኦሮሞ የወሃቢ እስላም ደግሞ ኦርቶዶክስ ዐማራውን በነፃነት፣ በብላሽ ነው የሚያርደው። በአሁን ወቅት በብላሽ የመሞት፣ የመታረድ፣ የመገደል ፍርድ የተፈረደበት ዐማራው ነው። የኦሮሞ ወኪል ነን ባዮቹ ያለተጠያቂነት ዐማራውን የመዝረፍ፣ የመቀማት፣ የመድፈር፣ የማረድ፣ የማፈናቀል መብት የተሰጣቸው ናቸው። ዐማራን በኦሮሚያ መግደልና መዝረፍ በመንግሥቱ ያሸልማል። "…የሚገርመው ሰገጤዎቹ የኦሮሞ መሪዎቻችን ከክልላቸው ዐማራንና ጉራጌን፣ ደቡብንም እያጸዱ የአፍሪካ ተቆርቋሪ መስለው ለመታየት መላላጣቸው ነው። የኦሮሞ ገዢዎቹ በዋናነት የሚጠሉት ዐማራ የሚለውን ስምና ማንነት ነው። አንተ ዐማራ ሁን እንጂ እስላም ሁን ክርስቲያን ደንታቸው አይደለም። ሳይሳቀቁ ያርዱሃል። "…አሁን ይሄን የእኔ ጽሑፍ የኦሮሞ ገዢዎቹ እና አራጆቹ ሲያዩት አረፋ ይደፍቃሉ። እንዴት እንዲህ ይጽፋል? አሁን እሱ ሰባኪ ነው? 😂😂 ፍቅርን አይሰብክም እንዴ? ብላብላ እያሉ ይዘበዝባሉ። የሚፈሩት ዐማራው በንዴት ተነሥቶ የሚመክታቸው እየመሰላቸው እኔ ዐማራን የማባንነው እየመሰላቸው እኮ ነው። "…ዐማራው እንደሆነ መታረድ፣ መፈናቀል፣ መሞትን ለምዶት በብላሽ እንደሚሞትላቸው አጥተውት፣ ጠፍቷቸው አይደለም። እኛ ሽንታም፣ ቅዘናም፣ በጭባጫ እያልን እንደበግ የምናርደውን ዐማራ እሱ እንዳያባንንብን ብለውም ይሰጋሉ። ድንቄም መባነን። •ይሄም ይመዝገብ…!
Mostrar todo...
Mostrar todo...
ህገወጡ ሲመት ቀድሞ ይታወቅ ነበር ዘመድኩን በቀለ

#ethio360media #ethiopia #ethionews

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንና የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የጋራ ስምምነት ተፈራረሙ። በብፁዕ አቡነ ፊልጶስ የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንትና የደቡብ ኦሞ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እየተመራ ወደ ሩሲያ ያቀናው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የልዑካን ቡድን ከሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አባቶች ጋር ተወያይቷል። በሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በኩል ብፁዕ አቡነ እንጦንስ የቤተ ክርስቲያኗ የውጭ ግንኙነት ኃላፊ፣ ብፁዕ አቡነ ሊዮኒድ በአፍሪካ የሩሲያ ቤተ ክርስቲያን የበላይ ሊቀ ጳጳስ እንዲሁም ሌሎች ልዑካን በውይይቱ ላይ ተሳትፈዋል። ብፁዕ አቡነ እንጦንስ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ተወክለው ለሔዱት አባቶች በሩሲያ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቄርሎስ ስም የእንኳን ደኅና መጣችሁ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል። በመቀጠልም የሩሲያ ቤተ ክርስቲያን ያለችበት ቀውስ ከኢትዮጵያ ጋር ይመሳሰላል ያሉት ሊቀ ጳጳሱ ውጫዊ ግፊት ባለበት ሁኔታ ቤተ ክርስቲያኗን በዘር ለመክፈል የተደረገው ሙከራ ቤተ ክርስቲያኗን ጎድቷል ሲሉ ተናግረዋል። አክለውም የሩሲያ ቤተ ክርስቲያን ከኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ጎን ናት ሲሉ ገልጸዋል። ብፁዕ አቡነ ፊልጶስ በበኩላቸው በታሪክ አስቸጋሪ በተባለው ክስተት ወቅት የሩሲያ ቤተ ክርስቲያን ከጎናችን በመቆሟ እናመሰግናለን በማለት ምሥጋናቸውን አቅርበዋል። የሩሲያ እና የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን በቦታ የሚራራቁ ቢሆንም በመንፈስ ግን አንድ ናቸው ብለዋል። በስብሰባው መጨረሻ ላይ የሁለቱ አብያተ ክርስቲያናት ተወካዮች የሁለትዮሽ ስምምነት የተፈራረሙ ሲሆን ወደ ሁለቱ አብያተ ክርስቲያናት ፓትርያርኮች ቀርቦ ይጸድቃል ተብሎ ይጠበቃል ሲል የሞስኮ መንበረ ፓትርያርክ ጽሕፈት ቤት ዘግቧል።
Mostrar todo...
Mostrar todo...
የአብይ ውሸት ሲጋለጥ

#ethio360media #ethiopia #zemedkunbekele

Mostrar todo...
እውነታው መጋፈጥ ብቻ ነው ዘመድኩን በቀለ

AboutPressCopyrightContact usCreatorsAdvertiseDevelopersTermsPrivacyPolicy & SafetyHow YouTube worksTest new featuresNFL Sunday Ticket 2023 Googl