cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Crazzy life ❤❤

First welome to this channel 🤗 U will get all u need love❤, lonely🙍🏼,Sad☹️,heart broken,💔Happy😂😁....Amharic and english quotes and pic 📷📷 New amharic and English music and covers.🎵🎵🎼🎼tik tik video and memes .

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
189
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

#ፍሬሽ ባለትዳሮች " የኔ ፍቅር ጠዋት ከእንቅልፍሽ እንዳልቀሰቅስሽ አሁን ቁርስ ስጭኝ እና በልቼ ልተኛ"😁😂😂
Mostrar todo...
ከቺክህ ጋር አድርህ በነጋታው ላስደንግጣት ብለህ HIV አለብኝ እኮ ስትላት "" ወይኔኔኔ...እንዴት እንደምነግርህ ጨንቆኝ እንጂ እኔም አለብኝ " 😩
Mostrar todo...
ከትንሽ ጊዜ በኋላ የኢትዮጵያ ህዝብ #ሰአት ስንት ነው ስትላቸው ዛሬ እሮብ ነው ሀሙስ እኔጃ ቅዳሜ 😆😂🤣
Mostrar todo...
#December የሚለውን #ደሴ_በር ብላ ያነነበችው ወጣት ደሴ ላይ የHigh School መ/ር ሁናለች.....
Mostrar todo...
#ድሀ ማለት ሀብት ንብረት ገንዘብ የሌለው ማለት አይደለም #ድሀ ማለት . . . ☞ተስፋ የሌለው! ፣ ☞ህልም የሌለው! ፣ ☞አላማ የሌለው! ፣ ☞ራእይ የሌለው! ፣ ☞እምነት የሌለው! ፣ ☞ሰብአዊነትን ያጣ! ☞ ፍቅር የማይገባው! ነው፡፡ እንደሰው አስብ. . . #ጤናማ ጭንቅላት #ብሩህ ተስፋ! #ጠንካራ እምነት! #መልካም ስብእና! #ትልቅ አላማ! #ንፁህ ልብ! #እውነተኛ ፍቅር! ካለህ አንተ የዘለአለም #ሀብታም~ነህ፡፡"
Mostrar todo...
ጉራጌውን ባለሱቅ ለተከታታይ 5ተኛ ጊዜ የሞባይል ካርድ ሲገዙት ጨምሮ ይሆን እንዴ?
Mostrar todo...
ከእለታት አንድ ቀን እንስሶች ጫካ ውስጥ ግብዣ ያዘጋጃሉ። በግብዣው መሀል ድንገት መጠጥ ያልቅባቸውና ሁሉም ይተክዛል። ከዛም ያው መጠጥ ማምጣት የግድ ስለሆነባቸው ለማምጣት ይስማማሉ። ግን ማን ይሂድ? ... ሁሉም ፈቃደኛ አልሆኑም... ስለዚህ እጣ ለማውጣት ተስማሙ።... እጣው ሲወጣ እጣው ኤሊ ላይ ዱብ.... ከዛም ኤሊ ሄደች።.... ረጅም ሰአታት አለፉ... ኤሊ ግን አሁንም የለችም። ከዛ በጣም ተናደው ሁሉም መሳደብ ይጀምራሉ።... ወዲያውኑም በሩ ተከፈተ... ማን ቢሆን ጥሩ ነው?... ኤሊ...በፈገግታ ሲቀበሉኣት እሷ ምን አለች መሰላችሁ.... ከተሳደባችሁ እንደውም አልሄድም.😂😂🤣
Mostrar todo...
ufffffffff Sewdaw Eko Banchi Meknyat Eshi ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍
Mostrar todo...
❤️❤️❤️❤️❤️same❤️❤️❤️❤️ 💞💞💞sam argatlw💞💞💞😉😉😉😉😉😉😉😉😉😉😉😉😉
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
OH, SHUT UP
Mostrar todo...