cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

አDINU- NESIHA

قال ﷺ ' الدين النصيحة قلنا لمن؟ قال لله ولكتابه ولرسوله ولأئمة المسلمين وعامتهم.... رواه مسلم ዲን መመካከር ነው። ኑ እንተዋውስ። ለአስተያየት. @Umu_Hajer

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
2 779
Suscriptores
Sin datos24 horas
+187 días
+3430 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

03:09
Video unavailableShow in Telegram
ስለ አህባሽና ስለ ሱፍዮች የተሰጠ መልስ በኡስታዝ ሳዳት ከማለ ሀፊዘሁላህ ሼር ሼር አድርጉት ባረከላሁ ፊኩም https://t.me/yetkaru
Mostrar todo...
3.94 MB
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ዑመሩ አል ሙኽታር ሚስቱ ስትሞትበት አለቀሰ ያኔም ምንድ ነው ሚያስለቅስህ ብለውም ጠየቁት እሱም ወደ ዱንካኔ ስገባ ጊዜ የቤቴን በር ከፍ ታደርግልኝ ነበር እኔም ለምንድነው ግን እንዲህ ምታደርጊልኝ ብዬም ጠየኳት እሷም ከአላህ ውጪ ለሆነ ለማንም እንዳታጎነብስ ነው ብላም ትመልስልኝ ነበር ይላሉ..
Mostrar todo...
👍 11💯 2 1
Photo unavailableShow in Telegram
☺️ " ከእያንዳንዱ የምታውቀው ሰው ጀርባ ... የማታውቀው ሰው አለ ። ከእያንዳንዱ የምታውቀው ታሪክ ጀርባ ... የማታውቀው ታሪክ አለ። ከእያንዳንዱ የምታውቀው ክስተት ጀርባ ... የማታውቀው ክስተት አለ ። " ሀዲስ አል - መሳእ 📚 ለዒልምሽ ፣ ለዲን እና ኢማንሽ ፣ ለሩህሽ ቀለብ የሚሆኑሽን መፅሀፍት ከመግዛት ወደ ኋላ አትበይ ። ዛሬ ባትቀሪያቸው ፣ ባታነቢያቸው ... ነገ ወይም ከነገ ወድያ ... አንድ ቀን አሏህ ሲወፍቅሽ ታነቢያቸዋለሽ ። አንቺ እንኳን ባትጠቀሚባቸው ... እህት ወንድሞችሽ ፣ ጓደኞች ... አሏህ ካለ የወደፊት ልጆችሽ ይጠቀሙበታል ... የኔ ኸውላ ከራሷ አልፎ ለኔ ምተርፈው እህቴ ባልቀራውም ለሷ ስትገዛ ለኔ ምትገዛ እህቴ ወደአላህ እንድጠጋ ብዙ ምትጓጓልኝ እህቴ በአላህ ይሁንብኝ የመውደድን መጨረሻ እወድሻለሁ....🌹
Mostrar todo...
👍 11
01:30
Video unavailableShow in Telegram
ቀልብንም ብርድንም የሚያሞቅ ቲላዋ ተጋበዙልኝ🌹
Mostrar todo...
5.14 MB
“እኔና ዱኒያ ምን አገናኘን።የእኔና የዱኒያ ምሳሌ ቀን ጉዞ ወጥቶ ለተወሰነ ግዜ ከጥላ ስር ካረፈ በኋላ ከዛም ጥሎት እንደሄደ ሰው ምሳሌ ነው።” ረሱል (ﷺ) (ሶሂህ አልጃሚ: 2377) 🌹اللهم صّلِ وسَلّمْ وبَارِك عَلۓِ نَبِيْنَا مُحَمدﷺ🌹
Mostrar todo...
👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
ሰሜን ጋዛ ያሉ ወንድም እህቶቻችን በረሀብ እየሞቱ ነዉ ከልባችን ዱዓ እናድርግላቸዉ ። #شمال_غزة_يموت_جوعا
Mostrar todo...
❤‍🔥 5
Photo unavailableShow in Telegram
وَعَاشِرُوهُنَّ بِٱلۡمَعۡرُوفِۚ በመልካምም ተኗኗሩዋቸው......... መልካምነት የሚለው ቃል ንግግር እና ተግባርን ያካትታል ሴት ልጅን በመልካም ከተኗኗርካት ምላሿ እጥፍ ይሆናል .... እሷ ፊት ፈገግ ማለትህ .... ጣፋጭ ቃላቶችን መናገርህ ፍቅርህን መግለፅህ .... ወደ እቅፍህ ማስጠጋትህ..... አጋጣሚዎችን በመጠቀም ለሷ ስጦታ መስጠትህ...... ብሶቷን መስማትህ..... ስለ ደህነነቷ ስለ ጤናዋ መጨነቅህ..... ከቤተሰቦቿ አለመከልከልህ ....... በጉዳዮች ላይ ሀሳቧን ማክበርህ...... የእረፍት ግዜዋን አለመጋፋትህ...... በቤትና በልጆች ጉዳይ ላይ ማገዝህ..... በዲን ጉዳይ ላይ ማገዝህ..... ስህተቶቿን ታግሰህ ማሳለፍህ..... ለሷ ደግና አዛኝ መሆንህ..... ድክመቷን መሸፈንህ.... በህመሟ ወቅት መንከባከብህ..... የስሜት ለውጦችን ስታይ ከሴቶች ጉዳይጋ አያይዘህ መታገስህ..... ይህ ሁሉ ”በመልካምም ተኗኗሩዋቸው” ከሚለው ቃል ውስጥ ይካተትልሃል....
Mostrar todo...
4
ሱናህ
Mostrar todo...
ምርጥ ስጦታ
ተጋበዙልኝ
🕋🕋
Photo unavailableShow in Telegram
ከእያንዳንዱ ደስተኛ ነፍስ በስተጀርባ ምርጥና መልካም ሰዎች አሉ::🌹
Mostrar todo...
👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
አላህዬ...... ወላሂ .....................................! ምን ጎደለብኝ ብዬ ላውራ አንተ እያለህልኝ....     ያረብ🤲 አንተን እንዳላጣ....
Mostrar todo...
💯 11
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.