cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

®Çompition Žooñ & Tik Tok

በዚ ቻናል ውስጥ ~ቀውጢ Fun vidio ~የፎቶ ውድድሮች ~ወቅታዊ ጉዳዮች ~እዉነተኛ ታሪኮች ~ቀልድ፣ጭውውት እና ወዘተ። Contact @Mika30Topz @Kingofman6 Joni & Share @CompitionZoon

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
192
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

በህይወት መንገድ ላይ እንቅፋት ቢኖርም ወድቆ መነሳት ግን ትምህርት ነው። የናተው ደሀ ገበሬ 🏕️🏕️ Comment and cross @alazari4 , @Kidiyennnn @GjyrldP9hYTFK🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
Mostrar todo...
እኔ እንደ ፈሪ ቁጭ ብዬ አልሞትም ለሀገሬ መስዋት መክፈል አለብኝ ለሀገሬ ለእናቴ ና ለአባቴ ለሀገሬ ሞት ትልቅ ክብር ነው ሰላምሽ ይብዛ ሀገሬ ሀዘንሽ በደስታ ይቀየር ። ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🇪🇹ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @GjyrldP9hYTFK Share ውድ የቻናል ባለቤቶች ወይም አድሚኖች ይህን መልክት ሼር በማድረግ ወይም በመፃፍ ለሀገራችን እንቁም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Please share 🙏🏼🙏🏻🙏🏽🙏🙏🏿🙏🏾🙏
Mostrar todo...
በአዳማ ከተማ ለእንግድነት ከወላጅ እናቱ ጋር የሄደ የ18 ወር ህፃን በጅብ ተበላ ! በአዳማ ከተማ መስተዳድር ዳቤ ክፍለ ከተማ ዳቤ ሹሉቄ ቀበሌ ልዩ ቦታው ቀጠና 9 ተብሎ ከሚጠራው አካባቢ ለእንግድነት ከወላጅ እናቱ ጋር የሄደ የ 18ወር ህፃን በጅብ ስለመበላቱ ብስራት ራዲዮ ሰምቷል። በተጠቀሰው እለት ከምሽቱ 3ሰዓት ላይ አንዲት እናት የአንድ ዓመት ከስድስት ወር ህፃን ልጇን በመታቀፍ አቶ ሚኒሊክ ታዬ ከተባሉ ግለሰብ ቤት ታቀናለች። ጫካ አፋፍ ላይ ከሚገኘው መኖሪያ ቤት ደርሳም ቡና ተፈልቶላት ከቤተሰቡ ጋር በመጫወት ላይ ሳለች ፤ ከጫካው የወጣ ጅብ ህፃኗን ከእናት እቅፍ ፈልቅቆ በመውሰድ ይሰወራል። የከተማዋ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ ኢንስፔክተር ወርቅነሽ ገልሜቻ በተለይ ለብስራት ራዲዮ ሪፓርተር ሚኪያስ ፀጋዬ እንደተናገሩት ፤ በሁኔታው የተደናገጠው ቤተሰብ ጅቡን ተከታትለው ወደ ጫካ ቢገቡም ሊያገኙት የቻሉት ብቸኛ ነገር የህፃን ጨርቅ ብቻ ሁኗል። ጉዳዩ ለአዳማ ከተማ ፖሊስ ሪፖርት የተደረገ ሲሆን የምርመራ ስራዎች በመከናወን ላይ ይገኛል ያሉት ኢንስፔክተር ወርቅነሽ ፤ በቅርብ ግዜያት መሰል አደጋ በከተማዋ ሲፈጠር ይህ ለሶስተኛ ግዜ መሆኑንም አስታውሰዋል። @Addis_Merejas
Mostrar todo...
guys share this telegram channel 🙏🙏 @ABEN_E
Mostrar todo...
1.69 KB
Fetariye hoy 😔ante ye hulun awaki nek 😢mannm biho yale gizew ena seatu atosdewm ena fetariye kemnm belay amuwamuatachnn asamrln yemotutn bemulu nebs marln 😥😥😰😰 Amen🙏 @redutiyeeee😥😥😥😥 Nebs ymar😭😭😭😭😭😭😭
Mostrar todo...
Fetariye hoy 😔ante ye hulun awaki nek 😢mannm biho yale gizew ena seatu atosdewm ena fetariye kemnm belay amuwamuatachnn asamrln yemotutn bemulu nebs marln 😥😥😰😰 Amen🙏 @redutiyeeee😥😥😥😥😥 Nebs ymar😭😭😭😭😭😭😭
Mostrar todo...
Nbs yemar 😭😭🙏🙏🙏 @redutiyeeee @redutiyeeee
Mostrar todo...
🙏🙏🙏 @crazy_frndss
Mostrar todo...
┄┄┉┉✽̶»̶̥🇪🇹••✿••🇪🇹»̶̥✽̶┉┉┄┄ ‼️ይነበብ‼️ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ነገር ሌላ አይደለም በሺዎች የሚቆጠሩ ክምር የጋብቻ ቀለበቶች ናቸው እነዚ ሁሉ የጋብቻ ቀለበቶች በአንድ የቀለበት መሸጫ ሊሸጡ የተቀመጡ ቀለበቶች ወይም የግለሰብ ንብረቶችም እንዳይመስሉህ! እነዚህ እልፍ ቀለበቶች በጣም በአሳዛኝ ሁኔታ ከ1939-1945 በተደረገው የሁለተኛው የአለም ጦርነት ምክንያት ከሟች ወታደሮች ጣት ላይ የተሰበሰቡ ናቸው። አስቡት ለስድስት አመታት በተካሄደው 2ኛው የአለም ጦርነት ምክንያት የስንቱ ቤትና ትዳር እንደተበተነ ፣ የስንቱ ጎጆ ዳግም ቀና ላይል እንደዘመመ ፣ ስንት ልጆች ወላጅ አልባ እንደሆኑ ምን ያህል ማህበራዊና አገራዊ ቀውስ እንደደረሰ። ስማኝ ወገኔ ዛሬም ነገም ከጦርነት የሚገኝ አንዳችም ትርፍ እና መፍትሄ የለም!። ጥቂት ወንበራቸውን ለማመቻቸት አገር ብትጠፋ ደንታ በማይሰጣቸው የአገር ጠላቶችን የስልጣን ጥም ለማርካት ሲባል ተላላኪ ሆኖ ለዘመናት በእምነቱ ተከባብሮ የኖርውን ሕዝብ በሀይማኖትና በጎጥ ጎራ ከፍሎ አገር ለመበጥበጥ የምትሰማሩ ቡድኖች ከላይ የምታዩአቸው የጋብቻ ቀለበቶች.... ነገ ወይ ካንተ ጣት ፣ ወይ ከአባትህ ፣ ወይ ከወንድምህ..... ብቻ ከምታውቀው ወይም ከምትወደው ሰው ጣት ላይ ወልቆ ነገ ለመጥፎ የታሪክ አሻራ እንዲቀመጥ ካልፈለክ ልዩነትህን አጥብበህ ነገ ልጆችህ ሰላማዊ አገር እንዲኖራቸው ከመጥፎ ድርጊትህ ተቆጠብ! እኔ በግሌ ከየትኛው የጎጥ ቡድን ጋር ህብረት ባለመፍጠርና የእምነት ልዩነቶችን አክብሬ ከየትኛውም የእምነት ተከታይ ወገኖቼ ጋር በፍቅር በመኖር መተኪያ የሌላት ኢትዮጵያ አገሬን እስከመጨረሻው እጠብቃታለው ። አንተስ? አንቺስ? ┄┄┉┉✽̶»̶̥🇪🇹••✿••🇪🇹»̶̥✽̶┉┉┄┄ @winaedit @winaedit
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.