es
Feedback
ሸገር ዲሽ Software ✌️

ሸገር ዲሽ Software ✌️

Canal cerrado

Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/

Mostrar más
3 933
Suscriptores
Sin datos24 horas
-67 días
-5130 días
Archivo de publicaciones
☝️☝️ይሔ ለ VanStar V8 Pro ብቻ የሚሆን ቻናል ድርድር ነው 👇👇 ▶NILESAT ▶AMOS ▶IDMAN TV ▶ETHIOSAT(NSS) ▶YAHSAT(TV VARZISH) @ShegarDishSoftware

☝️☝️ይሔ የ VanStat V8 Plus Loader file ነው፡፡ @ShegarDishSoftware

አዲስ ሶፍትዌየር ☝️☝️☝️ 👉ይህ software ለLEG N24 Pro (Only Pro) ብቻ ነው የሚሆነው ::ይህ 👉software ስትጨኑ የቻናል ድርድሩ አይጠፋባችሁም 👉Server fail & restart ሲያደርግ የነበሩት ነገሮች በሙሉ ተሰተካክለዋል 👉📶Network ውስጥ ሳንገባ info በተን በመጫን 📶network መገናኜቱን የምናውቅበት አማራጭ :: 👉የሞላነው Gshare plus code ቢጠፍን በቀላሉ Gshare plus ላይ በመግባት 🌕ቢጫውን በተን ተጪነን ኮዳችንን ማወቅ የምንችልበት አማራጭ የያዘ ። @ShegarDishsoftware

STAR GOLD SG-1050 HD @ShegarDishSoftware

😱VanStar V8 pro ሪሲቨር 👉ከ 1 አመት Nashre server OSN & Amos 4w ሙሉ ለሙሉ ይከፍታል፡፡ 👉 ከ 1 አመት Evission Iptv ሙሉ BineSport እና DSTV ሌሎችን
+2
😱VanStar V8 pro ሪሲቨር 👉ከ 1 አመት Nashre server OSN & Amos 4w ሙሉ ለሙሉ ይከፍታል፡፡ 👉 ከ 1 አመት Evission Iptv ሙሉ BineSport እና DSTV ሌሎችንም ቻናሎች በ Internate Data ይከፍታል:: 👉ከ 150 በላይ ሀገርኛ ፊልሞችን በውስጡ አካቶዋል፡፡ 👉ከነ wifi አንቴና Software ተጭኖ ሙሉ ጣጣውን የጨረሰ እኔ ጋር በ አሪፍ ዋጋ ማግኘት ይችላሉ ፡ ብዛት ለምትፈልጉም በ አሪፍ ዋጋ አለን፡፡ #Call +251913064008 In Box @must08 @ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️

😱VanStar V8 pro ሪሲቨር 👉ከ 1 አመት Nashre server OSN & Amos 4w ሙሉ ለሙሉ ይከፍታል፡፡ 👉 ከ 1 አመት Evission Iptv ሙሉ BineSport እና DSTV ሌሎችን
😱VanStar V8 pro ሪሲቨር 👉ከ 1 አመት Nashre server OSN & Amos 4w ሙሉ ለሙሉ ይከፍታል፡፡ 👉 ከ 1 አመት Evission Iptv ሙሉ BineSport እና DSTV ሌሎችንም ቻናሎች በ Internate Data ይከፍታል:: 👉ከ 150 በላይ ሀገርኛ ፊልሞችን በውስጡ አካቶዋል፡፡ 👉ከነ wifi አንቴና Software ተጭኖ ሙሉ ጣጣውን የጨረሰ እኔ ጋር በ አሪፍ ዋጋ ማግኘት ይችላሉ ፡ ብዛት ለምትፈልጉም በ አሪፍ ዋጋ አለን፡፡ #Call +251913064008 In Box @must08 @ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️

#New Software_update For: Vanstar V8 pro 06-01-2021 👉Gshare plus 👉Nashare free active 👉Et movie free 👉E-Vision iptv free @ShegarDishSoftware

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 😱 PREMIUM 8950 HD ፋይንደር እጃችን ላይ ይገኛል✌️ 👉Screaኑ ሰፋ ያለ Switch የሚያነብ 👉Software የተጫነበት 👉ባትሪው ከ2-
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 😱 PREMIUM 8950 HD ፋይንደር እጃችን ላይ ይገኛል✌️ 👉Screaኑ ሰፋ ያለ Switch የሚያነብ 👉Software የተጫነበት 👉ባትሪው ከ2-3ቀን የሚቆይ 👉Satliteዎችን ከነ ሙሉ Tp የያዘ 👉Spectrum ይሰሪል ከ PRIMUM 8900 እና Starface 8900 አንድ አይነት ጥቂት ፍሬ ስላለ ይፍጠኑ In Box @Must08 #Call +251913064008 ይደውሉልን ሸገር ዲሽ✌️

😱አዲስ Ethiosat ላይ የገቡ Best የዜና ቻናሎች NSS 12 57° 👏👏💪 10985 H/V 45000 💥AL JAZZERA 💥BBC 💥CCN @ShegarDish08

😱አሁን ላይ የ ፕሪሚየርሊግ ጨዋታ Amos 4w Sport 1 SD ላይ ይመልከቱ፡፡✌️ @ShegarDish08
😱አሁን ላይ የ ፕሪሚየርሊግ ጨዋታ Amos 4w Sport 1 SD ላይ ይመልከቱ፡፡✌️ @ShegarDish08

😱ሰላም ሰላም ሸገር ዲሽ ነኝ ሰሞኑን በተደጋጋሚ ስለ ETHIOSAT ከሚነሱ ጥያቄዎች መካካል ግልፅ መረጃ እንዲኖራቹ የሚከተሉትን ነገሮች አዘጋጅተናል። 1, ኢትዮሳት ከተቀላቀሉ የሀገር ውስጥ ቻናሎች አብዛኞቹ ከ ታህስስ 22 ጀምሮ የ ናይል ሳት ስርጭታቸው ያቆማል። ሌሎቹ ደሞ በጊዜ ሂደት ኢትዮ ሳትን ሚቀላቀሉ ይሆናሉ፡፡ 2,NileSat ተጠቃሚዎች ኢትዮሳት ለመጠቀም የግድ ሰሀኑ አቅጣጫ ከነበረበት በተቃራኒ በስተምስራቅ ዞሮ መስተካከል ይኖርበታል፡፡ 3, ኢትዮሳት ላይ የገቡ ቻናሎች አብዛኞቹ በHD ስርጭት ስለሚተላለፉ እነርሱን ለማግኘት HD ሪሲቨር ያስፈልገዎታል፡፡ 👉HD ሪሲቨር እኛ ጋር ከ 680 ብር ጀምሮ ማግኘት ይችላሉ፡፡ 4, ኢትዮሳት በ SD ሪሲቨር ይሰራል! ነገር ግን እስካሁን ባለው ሁኔታ በ Sd ሪሲቨር የሚሰሩት ውስን(14) ቻናሎች ብቻ ናቸው። 5, ኢትዮሳት እና ናይል ሳት በ አንድ ሰሀን አይሰሩም ሁለቱንም ለመጠቀም ሁለት ሰሀን ያስፈልጋል። 👉ኢትዮ ሳት እና Yahsat Tv Varzish አንድ ላይ ይሰራሉ ከ 90 cm ሰዐን ጀምሮ 👉ኢትዮ ሳት እና DSTV አንድ ላይ ይሰራሉ 180cm ሰዐን ተጠቃሚ ከሆኑ 6, ኢትዮ ሳት የሚገኝበት ሳተላይት NSS 12 57 E ሙሉ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ሽፋን ስላለው ከ 60CM ሰዐን ዲሽ ጀምሮ ይሰራል። 7, ሪሴቨሮች ላይ ከሚነሱ ጥያቄዎች መካከል በተለይ SUPERMAX 2350 ሞዴሎች እና አንዳንድ Super Max ሞዴሎች ላይ Quality 76/78 ማድረስ ይጠበቅብናል አካልሆነ መቀይር ምክንያቱም በ 11105 H 45000 frq ላይ ሲግናል ችግር ያመጣል ። 👉 ይህ frequency 11105 H 45000 የገመድ መቆራረጥ ችግር ካለም የማስቸገር ባህሪ አለው፡፡ 8, ሪሴቨራቹ ላይ NSS12 የሚል ከሌለ SATTELITE LIST ላይ ADD ማድረግ ወይንም አንደኛው Badr / Hotberd ሌላም ሳተላይት ላይ ፍሪክዌንሲውን መሙላት እና Search ማረግ መጠቀም ይቻላላል። 9, ዲሽ ሰራዎች ፋይንደራቹ ላይ የግድ Ethiosat የሚል ሳተላይት መኖር የለበተም በተመቻቹ Satlite Tp Add አድርጋቹ መጠቀም ትችላላቹ ከፈለጋቹም Ethiosat የሚል Satlite Add መረግ ትችላላቹ፡፡ 10, በ አናሎግ ፋይንደር ለምትሰሩ ዲሽ ሰሪዎች Ethiosat በምትሰሩበት ጊዜ ጌጁን 5 ላይ አድርጋቹ ብትሰሩ ተመራጭ ነው ምክንያቱም Ethiosat ብዙም እንደ Nilesat ጌጁ Satlite ሲያገኝ ወደ 10 ስለማይሮጥ ፡፡ ❌በተረፈ ይመቻቹ ለዲሽ ስራ ስትሄዱ እርግጠኛ በሆናቹበት መሰላል እና እርግጠኛ በምትሆኑበት አሰቃቀል ጣራ ላይ ወይም ከፍታ ቦታ ላይ በመሰቀል እራሳቹን ከ አደጋ ጠብቁ እላለው፡፡ Get ...Work 👇👇👇 ❤️Super Gshare plus የ 6ወር 250Birr ከኔ ማግኘት ይችለላሉ:: እንዲሁም የተለያዩ Serveሮችን ከኛ ያገኛሉ ቢine Sport Card ማስሞለት Forever Server funcam Server APollo & Iptv Serveሮችን ማስሞላት ከፈለጉ እኛ ጋር ማግኘት ይችላሉ ይደውሉ ይፃፉልን፡፡ አድራሻ 👇👇👇👇 መርካቶ አፍሪካ ክሊኒክ ጊቢ ውስጥ In Box @Must08 #Call +251913064008 @ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️

አዲስ ሶፍትዌየር ☝️☝️☝️ ይህ software ለLEG N24 Pro Iron ብቻ ነው የሚሆነው 🔴ይህ software ስትጨኑ የቻናል ድርድሩ አይጠፋባችሁም 🔴Server fail & restart ሲያደርግ የነበሩት ነገሮች በሙሉ ተሰተካክለዋል 🔴📶Network ውስጥ ሳንገባ info በተን በመጫን 📶network መገናኜቱን የምናውቅበት አማራጭ :: 🔴የሞላነው Gshare plus code ቢጠፍን በቀላሉ Gshare plus ላይ በመግባት 🌕ቢጫውን በተን ተጪነን ኮዳችንን ማወቅ የምንችልበት አማራጭ የያዘ ። 🆓ነፃ ቻናል ስናይ ቆይተን ወደ 🔒 የተቆለፈ ቻናል ስንቀይር በጣም ፈጣን :: @SgegarDishsoftware

👆👆👆 ይሔ የ LEG N24+ 👁Watt's New👁 👉Gshare Plus ላይ Active Server fail & restart የሚያደርገው በዚህ software ተስተካክሏል አዳዲስ ነገሮችን አካቷል 👉Add Gshare Tube ( sat2Ip )👉Bein sport ከ1-10 መክፈት ይችላል 👉Add Gshare factory restor (Gshare plus Code Save እንዲያደርግ ተደርጓል (ቢጫ ከለርን በመንካት የተሞላውን የምታውቁበት አማራጭ Gshare Tube ለመጠቀም መጀመሪያ Gshare Puls አክቲቭ ካደርጋችሁ በኋላ restart ማድረግ ካዛ ኢንተርኔት አገናኝታችሁ ሪሞቱ ላይ SAT በተንን በመጫን Gshare Tube የሚል አማራጭ ይመጣል ok ስንለው Bein sport 1HD - 10HD ቻናል ድርድር ይመጣልናል @ShegarDishSoftware

👆👆👆 ይሔ የ LEG N24+ 👁Watt's New👁 🔥Gshare Plus ላይ Active Server fail & restart የሚያደርገው በዚህ software ተስተካክሏል አዳዲስ ነገሮችን አካቷል 🔥Add Gshare Tube ( sat2Ip )👉Bein sport ከ1-10 መክፈት ይችላል፡፡ @ShegarDishSoftware

👆👆👆ይሔ የHDASE HD ረሲቨር ሶፍትዌር ነው። @ShegarDishSoftware

☝️☝️ይሔ የXcruiser XS6600 Finder ፋይንደር Update 3.46 Software ነው። ምን አዲስ ነገር አለው? 👉በተኑን በምንጠቀምበት ጊዜ በፊት ከነበረበት በጣም ፈጣን ሆኗል። 👉በተኑን በምንነካካበትበት ጊዜ ድምፅ እንዲሰጥ እና እንዳይሰጥ አማራጭ ተካቶበታል። 👉Find ውስጥ ሆነን Ok ስንነካ Quality እና Strength Zoom ሆኖ ይመጣል። ❌Software ጭኖ ከጨረሰ በኃላ Factory Default ማረጎን እንዳይረሱ።(አለበለዚያ Satellite list ባዶ ነው የሚሆነው) @ShegarDishSoftware

ሸገር ዲሽ Software ✌️ - Estadísticas y analítica del canal de Telegram